@ethio.negarite.hig: በደን አዋጁ ወንጀል ቢሆንም ሰርቶ መኖርን እና አኢኮኖሚን መደጎም ደግሞ የመንግስት ኃላፊነት ሊሆን ይገባል #ጠበቃአያሌው #Social #Government #Responsibility

ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
ጠበቃ አያሌው ቢታኔ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 18:30:50 GMT
13688
1878
100
746

Music

Download

Comments

user8161620754569
mumush :
betame,eywkete,myense,dagnawe,nawe,yewosenawe
2026-08-23 16:21:08
0
tigest.alemu71
Tigest Alemu :
እግዚአብሔር አምላክ ላንተም ጠበቃ ይሁንህ አቦ ጀግና ❤
2026-08-21 19:37:12
35
tiktok.comtomastobe
tom and boss :
tikil bro
2026-08-23 17:44:24
0
ema64462
Ema :
ፍትህ ለአርባምጭ እናቶቺ
2026-08-22 14:59:05
15
elilita.yisihak
Elilita Yisihak :
በጣም ያማል
2026-08-21 19:15:18
6
meku021
Meku021 :
እሱ ቁጭ ብሎ ስለሚሰርቅ እነሱ ሲሰሩ ተናዶ ነው ሌላ ምንም ነገር የለም?
2026-08-22 04:05:12
13
gezahegn080
Gezi fast man🤍🤍 :
ደርቆ ለበሰበሴ እንጨት እናቶቻችን 😭ይታሰሩ ወይ😭ወይኔ እናቴ
2026-08-23 15:05:48
3
tzta311
T ....✝️ :
ያለምክንያት አይደለም የምንወድህ🥰
2026-08-22 08:09:19
2
enjoy.together2
enjoy together :
እዉነት ነዉ።
2026-08-21 19:36:14
3
mulalem162
@Mulalem16 :
በእውነቱ ባንተ ኮራሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-08-21 19:50:08
2
adanebekele83595
adane bekele arbaminch :
የኔ ጌታ እነኝህ እናቶች በይግባኝ እንዲፈቱ ምን እናድርግ ?
2026-08-21 21:01:18
4
tafeseabite0
Singer Tafese Abite ✝️ :
ብዙ ነገር ስመታዊ ያደርጋል ለምሳሌ ይህንን ምስክን ሕዝብን ነው እንጨት ቤት እንዳይሠራ የተወሰነው
2026-08-22 04:11:38
5
afomiya5092
Afomiya :
ወይዘንድሮ ወንድሜ መዳኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ይመርምርልን አንተንም ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2026-08-22 12:47:21
2
zeda_yemariam
Zeda21 :
ዕውቀት ሲያጥር መፍትሄው ማሰርነው በቃ የሀገራችን ችግር በችግር ነው የሚፈታ
2026-08-21 19:52:53
3
lorenezi
Hena lorenezi ♈💪 :
ወንድሜ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
2026-08-23 21:42:11
0
fishateshome
Fisha Teshome :
ፈጣሪ እውነት ያናግርህ ተባረክ
2026-08-22 16:02:41
1
kiflekidanebayu
kifle kidane :
ዕድሜ ይስጥህ አንተም እርዳቸው
2026-08-22 00:18:23
1
eyerus940
Jerry :
ሕዝቡን ምን አድርጉ ነው የሚሉት በምን አብስሎ ይብሉ ኤሌክትሪክ ሁሉም ቦታ ባልደረሰበት በርሃብ ይሙቱ ነው ኧረ ጌታ ሆይ ...😳
2026-08-22 06:45:48
1
kasu388
kasu H/mariyam kelibessa 388 :
በእናንተ በር ጋ ነበር የተመላለስን እንጨት ለቅመን የምናመጣ የከተማችን መንግስት በውሳኔው ላይ መለስ ብሎ ማሰብ ይጠበቅበታል !!
2026-08-22 13:29:00
1
wendesententa
panda :
አማራጭ ስለሌላቸው አሁንም እሪስኩን ወስደው እየለቀሙ ነው መንግስት መጀመርያ አቁሙ ከማለት የስራ እድል ፈጥሮላቸው ነው ማስቆም ያለበት
2026-08-24 05:17:19
0
azebsisaysisa
Azeb Sisay :
ትክክል ነው
2026-08-24 05:26:39
0
feraol.etecha8
tiktoktigistmekonen 8@meilcom :
እግዚአብሔር ይስጥህ እኛም ለቤተሰብ ለቅመን አልፈናል ግን መንግስት ለደሀዉ ምን አስቀምጦላቸዉ ነው ሰፍትኔት ብር ም ክንያት በማድረግ ነው አሁንም ቢሆ የታሰሩት መፈታት አለባቸው
2026-08-24 02:56:28
0
ethieal2
ኢትኤል :
እመብርሀን ጠበቃ ትሁንህ ወንድሜ የልቤን ነው ያወራከው እኔ ላግዛቸው ዝግጁ ነኝ ጠበቃምለማቆም
2026-08-23 22:01:44
0
lorenezi
Hena lorenezi ♈💪 :
ማርያምን እስካሁን አንድ ጠበቃ ሆነ ቀህጉ ውስጥ ያለ ሰው እንደዚህ ለህሊናው ብሎ የተናገረ አላገኘሁሂ🙏 ከፖለቲከኞቹ እንኳ አልጠብቅም ከእነ አንተ አይነቱ ግን ቢያን የሆነ ሰው እንደዚህ ለሂሊናው የሚቆም ይኖራል ብዬ ጠብቄ ግን አንድም ሰው አላየሁም ነበር ብቻ ፈጣሪ እቺ ለተሰማችህ እና ለህሊናህ ክብር ስለቆምክ ፈጣሪ ይቁጠርልህ 🙏
2026-08-23 21:47:20
1
user4551741502172
user4551741502172 :
ወይ ዳኝነት
2026-08-21 18:34:12
0
To see more videos from user @ethio.negarite.hig, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About