@mezmurlyrics205: #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር

መዝሙር lyrics
መዝሙር lyrics
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 August 2026 18:37:54 GMT
9490
1977
15
53

Music

Download

Comments

atsedeminaye
"Tsei" የሰሚነሽ ልጅ :
Enate emabate
2026-09-09 14:40:50
0
nebiyu.kindie
ዋው ዋው :
❤️❤️❤️
2026-09-09 12:01:35
0
mekid.cheru
Mekid 🫶💞 :
👌👌👌
2026-08-21 19:28:16
1
nahi.xv6
Nahi Xv :
🙏🙏🙏
2026-09-03 08:43:52
0
kiyyaakiyyaa63
ራኤል የቅ፦ገብረቅኤል ልጅ :
🙏🙏🙏
2026-08-29 14:20:23
0
wizkhalf
fish :
🥰🥰🥰
2026-09-06 07:23:31
0
baemnt2
bamnii👸💎 :
🙏🙏🙏
2026-08-22 18:04:29
0
lij.miki310
lij miki :
🥰🥰🥰
2026-08-30 17:31:48
0
belay72303
Belay :
😂😂😂
2026-09-08 20:41:40
0
user3793066181053
Habte maryam :
🥰🥰💕💕💕🌹💞❣️👍👍💕💕🥰🙏
2026-08-27 20:04:27
0
veri.hatamu.kiya
VERONI👗 :
❤️❤️❤️
2026-08-24 15:34:16
0
user5409745818287
ኪዳነምህረት እናቴ :
🥰🥰🥰
2026-08-24 10:24:56
0
maliye59
Rodi🤞💜 :
[Pray][Pray][Pray]
2026-09-09 18:35:01
0
followme16217
Emmy🔥 :
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ ግራኝ ቀኝ ህይወቴ በሾህ ታጥሮብኛል በፊት በኋላዬ መሰናክል በዝቷል እኔስ ያለ ምርኩዝ ጉዞዬ ከብዶኛል እመ አምላክ ደግፊኝ እጄ ተዘርግቷል(2)                አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቆሜ ስራመድ ጤነኛ እመስላለሁ የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለሁ ድንግል ሆይ ቅረቢኝ አይዞህ ልጄ በይኝ የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ(2)                  አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እናት ያለው ሰው ፍጹም አይተክዝም አንድ ቀን ይስቃል አልቅሶም አይቀርም ሀዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ በደስታ ልዘምር በቀረው ሕይወቴ(2)                አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አሁን ጎዶሎ በውስጤ አለና ድንግል ሆይ ቅረቢኝ ዛሬም እንደገና ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እንደከፋኝ አልኑር ቀና አርጊኝ
2026-09-09 17:09:54
0
To see more videos from user @mezmurlyrics205, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About