Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@habeshawit156: #😭😭😭 @Adonaymada
Queen🫀
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 21 August 2026 19:22:36 GMT
198320
8408
337
321
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.57MB
)
Watermark .mp4 (
4MB
)
Music .mp3
Comments
ሀኒቾ :
እኔ በጣም ያዘንኩት ብቻቸውን ድፍት ብለው መቅረታቸው ነው እንዴት ሁነው ይሆን ነብሳቸው የተለያቸው ተሰቃይተው ይሆን እላለሁ ብቻቸውን እህህህ ሞት አይቀርም ግን በቃ ሳስበው ሰው አጠገባቸው ቢኖር ብየ ተመኘሁ 😭😭😭😭😭
2026-08-21 20:50:30
257
Abi :
የቅቤ ምች ከባድ ነው እሱ ነው ብቻቸውን ከነበሩ ደግሞ ያሳዝናል
2026-08-21 20:36:46
206
Hani Geni :
ሰው ግን አብዷል እንዴ ምነው እኛነን የፈጠርነው ሰውን አላቹ
2026-08-21 20:34:43
161
ለዛሬ ሳላቅ ለነጌ መጨነቄ😂😂😂 :
ይበልጥ እባካቹ ስልክ ስለያዛቹ ቢቻ በሰው ላይ ሌላ ሀዘን አጨምሩ እፈሩ እኛ ሰዎች ስንባል ታመን ወይም እድሜአችን ሲደርስ ቢቻ የምንሞት ይመስለናል አይ ሰው ከንቱ😭ፈጣሪ የፈጠረው በፈለገው ጊዜ ከዚች ከምታልፈው አለም ወደ ማታልፈው አለም በእርሱ ፍቃድ ይጠራዋል ሰው አሞትም ይሞታል ተኝቶም እየሄደም እየበላም እየሳቀም ስንቶቹ የሞቱ ቀን ለላይክና ለሳንቲም ብለን ያልሆነ ሃሳብ ሰጥተናል ለምን እንደሰው አናስብም ሰው በሰራው ስራ መንግስት ባይጠይቀውም ፈጣሪ ይጠይቀዋል በዚህች ምድር አንድ አካል ወንጀል ቢሰራ በምስክር ታይቶና ተወስኖ ይታሰራል በፈጣሪ ዘንድ ግን ምስክር አያሻውም ሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏🙏 ሀና እህታችን ቤተሰብ ጓደኛ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን ያዘነ የተከዘ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናው 🙏🙏🙏🙏ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን ያ ደጓ እናት የሰላም እናት ፈጣሪ የወደደው አረገልሽ
2026-08-21 20:49:30
44
jemu :
እረ ተረጋጉ እስቲ የልብ ኬዝ ይኖራቸው ይሆናል እንጂ የሀኒን እናት ማንም ምንም አያረጋቸውም በጣም መልካም እናት ናቸው ዝም ብላችሁ ጣታችሁን ሰው ላይ አትቀስሩ
2026-08-21 20:30:32
81
Tigest Kinfe :
እውነት ነው እንዴ ሞተዋል ቅመሞችዬ ሹክ በሉኝ
2026-08-21 21:00:34
13
bini :
ሀበሻ ምንድነዉ ችግራችን
2026-08-22 05:12:22
21
migebi ye kideye :
ኧረ እባካችሁ ሰው ሀዘኑን ይዘንበት እንኳን እናት ወጣት እየተጠራ ነው በአሁኑ ግዜ ሰብሉን እየሰበሰበ ነው ፈጣሪ ይብላኝ ወደ ኋላ ለቀረነው!!
2026-08-22 04:41:28
7
user3901430904707 :
የሚቀለድ ነገር እያወቃችሁ በማይቀለድ አይቀለድም
2026-08-21 21:20:58
22
ወይኗ 🥰 :
ክሞታችው አሟሞታችው ልቤን ስብርው የኔ እናት 😭😭😭💔😭💔😭
2026-08-21 20:54:27
20
My destiny :
Adult bulling can kill you
2026-08-22 04:36:14
0
fatuma የሳይንት ልጂ :
አትቀባዠሩ ኮሜንቶች አዑዙ ቢላህ ያረብ ምን ጉድ ነው ከአንደበታችሁ የሚወጣው ፎ ዝም አትሉም እንደ 🤔
2026-08-22 07:14:59
1
tgalemu.12 :
ኧረ በስመአብ
2026-08-21 19:53:57
6
Habtam motbaynor :
ምነው ፈጣሪ አይገልም አላችሁ እሳ ለልጆቻቸው በሀዘን ላይ ሀዘን አትጨምሩ እረፉ ሁላችንም ቀናችን ሲደርስ ወደዛው ነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 02:46:53
3
Fifi Fifi :
ኤጭ ምትሉት አታጡም ፈጣሪ ወሰዳቸው አለቀ::
2026-08-21 20:51:10
22
Agerie 💚🍫 :
የጋዝ ነው የተባለ🥺🥺
2026-08-22 04:40:40
2
ስው ስው ነው :
የፈለገ ቢሆን እናት ላይ ጭካኔ በጭራሽ
2026-08-21 20:27:52
5
መስቲ🪞🦢♡ ሙሉ ሸዋ ♡ :
ግን ከልጃቸዉ ጋር የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር በዚህ እድሚያቸዉ ብቻቸዉን ነዉ የሚኖሩት በዚህ እድሚያቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢
2026-08-22 08:28:51
1
mengeshabimrew :
እኔ ግን አሟሟታቸው የሚመስለኘ ያለ ዕረፍት ነው የሚሰሩት ደከመኘ ሰለቸኘ ሳይሉ ይሰራሉ ልጃቸውም የራሷን ሕይወት ነበረ የምትንከባከበው እናቴ ቁጭ በይ እህል ቅመሽ አትላትም በጉዳት ይመስለኛ ፀጥ ያሉት ምንም ዕረፍት አልነበራቸውም
2026-08-22 09:04:52
6
nardi❤🐅 :
ምን እኔ ወዴት እንደምፍርድ ግራ ገባኝ😭😭😭😭😭😭ጋይስ ከመፍርድ ዝም እንበል እስከ መጨርሻው
2026-08-22 07:53:03
1
fate :
የአላህ ኧረ ውሸት ይሁን ሚዲያ ላይ አይተናቸው አልነበር አንዴ ምን አይነት ዘመን መጣብን?
2026-08-21 23:57:33
1
የሸጋወቹ እህት🥰 :
ጉድ🙄🙄 እዳምልትሉነዉ በቀዴር አታምኑም
2026-08-21 21:29:01
0
NUNU :
እናት ምናረገች ኡፍፍ🥺🥺
2026-08-21 22:34:19
1
Zinet :
መቸና እንዴት እንደሁ ሳናቀው ወደ ማንመለስበት አለም እንሄዳለን ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን የጊዚ ጉዳይ እንጂ ሁላችንም ወደዛው ነን መጨረሻችን ያሳምርልን ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን
2026-08-21 21:18:59
3
Admasu Alemayehu :
የነዝህ ልጆች አያት ናቸው የሞቱት?? ያሳዝናል
2026-08-21 20:41:53
3
To see more videos from user @habeshawit156, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#тихаяроскошь #костянурсана #песня #вдвоемдостарости #тренд #❤ #врек #врекомендации #хочуврек #хочуврекомендации @Kiki_store.kz1 @dayavelle @Костик @Zhumabekova Nursana
おわかりいただけただろうか 素材 #素材 #おすすめに載りたい
Ngeri banget, dapetnya santet 💀 #fyp #viral #filmhororindonesia #fyppppppppppppppppppppppp #filmpaketsantet #paketsantet #dikiriminpaketsantet #fadlyfsl #yasaminjasem #fikinaki
@KHEÏMMA🇦🇪🇨🇮 à quand la prochaine pépite ? 🥲🥲
Súp ăn liền-Ăn là ghiền🥰 #isouphuups #thatchatnhanh #supanlien
Đẹp Mã - Dân Chơi U70 cover #danchoiu70 #GeminiHungHuynh #DepMa #tiemgaudepmachallenge
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy