@ricketbrojas: Night Light at Budapest Magic Drone #Drone #Budapest #Hungary #August #CapCut

RICKET BROJAS
RICKET BROJAS
Open In TikTok:
Region: HU
Friday 21 August 2026 19:40:49 GMT
408
32
1
2

Music

Download

Comments

dolly3592
Dolly :
👏❤️🤍💚
2026-08-22 07:31:48
0
To see more videos from user @ricketbrojas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🔴ጦርነትህን ሊዋጋልህ መለአክ ቀደመህ‼️ 👉“ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ፣ ቀና ብሎ ሲመለከት የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ አንድ ሰው ከፊቱ ቆሞ አየ። ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፤ “ከእኛ ወገን ነህ ወይስ ከጠላቶቻችን?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “አይደለሁም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሰራዊት አለቃ በመሆኔ እነሆ፤ መጥቻለሁ” ሲል መለሰለት፤ ኢያሱም በግንባሩ ተደፍቶ ሰገደና፣ “ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድን ነው?” አለው።”         ‭‭ኢያሱ‬ ‭5‬:‭13‬-‭14‬ ‭ 👉 “አምላክ ሆይ፤ በጆሯችን ሰምተናል፤ አባቶቻችን በቀድሞ ዘመን፣ እነርሱ በነበሩበት ዘመን፣ ያደረግኸውን ነግረውናል። ሕዝቦችን በእጅህ አሳድደህ አወጣሃቸው፤ አባቶቻችንን ግን ተከልሃቸው፤ ሕዝቦችን አደቀቅህ፤ አባቶቻችንን ግን ነጻ አወጣሃቸው። ምድሪቱን የወረሱት በሰይፋቸው አልነበረም፤ ድልንም የተጐናጸፉት በክንዳቸው አይደለም፤ አንተ ወድደሃቸዋልና ቀኝ እጅህ፣ ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አደረገ። እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ንጉሤ ነህ፤ ያዕቆብም ድል እንዲያደርግ የወሰንህ አንተ ነህ። በአንተ ጠላቶቻችን በመጡበት እንዲመለሱ እናደርጋለን፤ በስምህም ባላጋራዎቻችንን ከእግራችን በታች እንረግጣለን። በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። አንተ ግን በጠላቶቻችን ላይ ድልን ትሰጠናለህ፤ ባላንጣዎቻችንንም ታሳፍራለህ።” ‭‭        መዝሙር‬ ‭44‬:‭1‬-‭7‬  #ይሁን_አለ_ሆነ

About