@zelealem.official: ✅ ማንኛውም ወንድ ባል ከመሆኑ በፊት የአባትነት ባህሪ ሊኖረው ይገባል!! 1) ጥሩ ባል የወደፊት ሚስቱን በመታመን የሚጠብቅ ና ለራሱና ለአምላኩ የታመነ ኩሩ ወንድ ነው። 2) ጥሩ አባት ከሚስቱ ውጭ ሌላ ሴት የማያይ መታመን ለራስ መሆኑን የሚረዳ ታማኝ ወንድ ነው። 3) ጥሩ አባት ፍቅር መስጠትና መቀበል የሚችልን አስተዋይ ወንድ ነው። 4) ለልጆቹና ለሚስቱ የደስታ ምንጭ የሆነ ወንድ ነው። 5) ከሱስ ከመጥፎ ንግግር፣ከንቀትና ከሀሜት የፀዳ ቁጥብና ኩሩ ወንድ ነው። 6) በስራው ታታሪና ለቤቱ ቅድሚያ የሚሰጥን ሚስቱን ፣ልጆቹንና ራሱን በአግባቡና በስርዓት ሊመራ የወሰነ ወንድ ነው። ✅ የሰው ልጅ ሲኖር ወንድ ልጅ ጥሩ አባት ሴት ልጅ ደግሞ መልካም እናት ከመሆን በላይ ትልቅ ስኬት የለም💯 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

ስለ እናት
ስለ እናት
Open In TikTok:
Region: US
Friday 21 August 2026 20:18:15 GMT
17157
1092
36
125

Music

Download

Comments

myorthodox81
🔥MY❤Orthodox👑🙏 :
እዉነት ነዉ እናመሰግናል በአለም ላይ መሆን ያለበትን ሁኖ ከመገኘት በላይ ምን አለ ጥሩአባት የህይወት መሰረት የፍቅር ተምሳሌት መከበሪያ የቤቱ ምሰሶ ነዉ👍መልካም እናትም ከፈጣሪ በታች የመጀመሪያዋ የአለም ድንቅና ዉብ ተፈጥሮ የትህትናና የፍቅር የደስታ ጥግ የልጆቿ ጠባቂ ረቂቅ ቋንቋናት እናት ተምሳሌት የላትም🙏
2026-08-22 08:29:44
7
saramelaku7
𝓼𝓪𝓻𝓲✝️፲፮✡️ :
አምላኩን ከፈራ ሁሉም ይገባው ነበር🥺🔥
2026-08-22 11:01:26
5
mira66955
Mhiret Osa :
ለልጄ መልካም እናት እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏 ወንድሜ ለጥሩ ምክር አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2026-08-21 20:38:07
3
heyewet.yiketlal
Ruhama Yemariam Lij :
exactly
2026-08-22 19:18:21
1
loza4766
Almaz :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-21 20:30:25
1
selamwit.shilmti
Selamwit Shilmti :
Amen
2026-08-21 20:35:17
1
user4091381932041
Teshome :
እዉነት ነው
2026-08-22 19:00:38
0
almefekerlov
God Is ❤️ :
እዉነት ነዉ🙏🙏🙏
2026-08-23 09:04:02
0
user8216208044561
ሚ ስ ጥ ር :
አሜንንን 🥰👌
2026-08-24 16:17:26
1
birhane.mulatu6
Birhane Mulatu :
እውነት ነው🥰🥰🥰
2026-08-23 18:54:09
0
tigistbrihnu
tigistbrihnu :
በትክክል
2026-08-22 13:14:13
0
user6028719402688
ሳምሪ :
ትክክክል
2026-08-22 08:42:05
0
user2315614705468
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ከጥበብ ጋር ይስጠን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-08-25 13:06:46
0
rutamesele
Ruta mesele 🇮🇱🇮🇱 :
እውነት
2026-08-22 07:11:11
0
tizeta.belachew4
Tizeta Belachew :
amen 🙏🙏🙏🙏
2026-08-22 07:49:21
0
astermekonen0
Astu ydgl maryme lej💒✝️ 🆘️ :
yes🥰🙏
2026-08-21 21:09:03
0
user4091381932041
Teshome :
ሠለምነሽ ግን ጠፈሽኮ
2026-08-22 19:01:15
0
farxiyaxashi3
farxiyaxashi3 :
እውነት ነው ህብረተሰባችን ልቦና ትቶት ሁሉም ወደራሱ ተመልሶ ለፈጣሪው ታምኖ ለሚያገባትም ለምታገባውም ስምምነታቸውን አድ ልብ አንድ አካል እንዳይኖራቸው ጥሩ ትውልድ እዲያፈሩ ያድርግልን ጥሩ ሁነን ጥሩ ትውልድ እድንፈጥር ያደርጋልና አስተሳሰባችን አሳምርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2026-08-22 05:51:30
2
m2625814
M :
እውነት ነው ወድሜ
2026-08-25 15:37:21
0
solomon.yenatu6
solomon Yenatu :
እናማሳግናልን🥰🥰🥰
2026-08-22 13:08:18
0
pizupizu6
I'm beautiful girl :
🥰🥰🥰
2026-08-21 20:32:33
1
furtuna.asefa
furtuna asefa :
👌👌👌
2026-08-22 22:38:20
0
salam.lema.salam
Salam Lema Salam Lema :
🙏🙏🙏
2026-08-21 20:59:59
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About