Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@d3liv3ryguy: 8/21 Wrap up #fedex #amazon #ups #delivery #fedexdriver
d3liv3ryguy
Open In TikTok:
Region: US
Friday 21 August 2026 23:20:31 GMT
668
46
1
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.41MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
AUSTIN :
🥰🥰🥰
2026-08-22 00:12:30
4
To see more videos from user @d3liv3ryguy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#منشن_البيست_فريند #مشاهير_تيك_توك
BULLY pss
#walmart #livebetteru #studentloans #arabamerican #عرب_امريكا
እነዚህን 7ት ሴቶች እንዳታገባ 1. አል-አናናህ (الأنانة) - "ሁልጊዜ አማሪሪዋ" ይህች ሴት በማንኛውም አጋጣሚ ማማረር እና ማጉረምረም የምታበዛ ናት። ያላት ነገር አያስደስታትም፤ ሁልጊዜም ያልተሟላላት ነገር እንዳለ ይሰማታል። በትንሽ በትልቁ ራሷን እንደታመመች በማስመሰል (በማቃሰት) የባሏን ሀሳብ እና ጉልበት ትጨርሳለች። 2. አል-መናናህ (المنانة) - "ውለታ ቆጣሪዋ" ለባሏ ወይም ለቤተሰቡ ያደረገችውን ማንኛውንም ጥሩ ነገር ሁልጊዜ የምታነሳ እና የምትመፃደቅ ናት። "እኔ እንዲህ አድርጌልህ፣ የኔ ቤተሰቦች እንዲህ ረድተውህ..." እያለች በተፈጠረችው ክፍተት ሁሉ ባሏን በውለታዋ ልታሸማቅቀው ትሞክራለች። በእስልምና ውለታ መቁጠር (መን) መልካም ስራን ከሚያበላሹ ነገሮች አንዱ ነው። 3. አል-ሐናናህ (الحنانة) - "ወደ ኋላ ናፋቂዋ" ይህች ሴት አሁን ካለችበት ትዳር ይልቅ ትኩረቷ እና ልቧ ያለው ያለፈ ህይወቷ ላይ ነው። ከዚህ ቀደም አግብታ ከነበረ የቀድሞ ባሏን፣ ወይም ደግሞ የቤተሰቦቿን ቤት ሁልጊዜ በናፍቆት እያነሳች አሁን ያለችበትን የትዳር ህይወት እና ባሏን ዝቅ የምታደርግ ናት። 4. አል-ሐዳቃህ (الحدّاقة) - "አይኗ ያረፈበትን ሁሉ ፈላጊዋ" በአጭሩ ቁሳቁስ ወዳድ (Materialistic) የሆነች ሴት ናት። አይኗ ያረፈበትን እና ያየችውን እቃ ሁሉ እንዲገዛላት ትፈልጋለች። የባሏን አቅም እና የኪስ ሁኔታ ከግምት ሳታስገባ፣ "ይሄ ካልተገዛልኝ፣ ያንን ካላመጣህልኝ" በማለት ባሏን በፋይናንስ እጅግ ታስጨንቀዋለች። 5. አል-በራቃህ (البرّاقة) - "ለውጫዊ ውበቷ ብቻ ተጨናቂዋ" ሁለት ትርጉሞች አሏት፦ አንደኛው፣ አብዛኛውን ጊዜዋን በመስተዋት ፊት በማሳለፍ ለውጫዊ ገፅታዋ (ለሜካፕ እና ለመዋቢያ) ብቻ ከልክ በላይ የምትጨነቅ እና የቤት ውስጥ ሀላፊነቷን የምትዘነጋ ናት። ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ፣ ምግብ ሲቀርብላት ሁልጊዜ የምትነቅፍ እና በምንም ነገር የማትረካ ማለት ነው። 6. አል-ሸዳቃህ (الشدّاقة) - "ለፍላፊዋ" በጣም ብዙ የምትናገር፣ ዝምታን የማታውቅ ችግር ሲፈጠር ጎረቤት እስኪሰማ የምትጮህ እና በየሰዉ ጉዳይ የምትገባ ናት። በንግግሯ የሰውን ሚስጥር የምታወጣ፣ ሐሜት የምታበዛ እና ምላሷ ባሏን የሚጎዳ (የማይገታ) ነው። 7. አል-ሙኽተሊዓህ (المختلعة) - "ሁሌም ፍቺ ጠያቂዋ" በጣም ቀላል እና መፍትሄ ሊያገኙ በሚችሉ የትዳር ውስጥ አለመግባባቶች ሁሉ ትዕግስት አጥታ "ፍታኝ! ካልፈታኸኝ..." እያለች ቃለ-ፍቺን (ጦላቅን) እንደ ማስፈራሪያ እና የዘወትር ዛቻ የምትጠቀም ናት። ነብዩ (ሰለሏህ ወአለይሂ ወሰላም ) ያለ በቂ የሸሪዓ ምክንያት ፍቺን የምትጠይቅ ሴት የጀነትን ሽታ አታገኝም ብለዋል። ሼርና ፎሎ ይደረግ
. #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #fypシ゚viral #مساء_الخير #شاليهات #riyadh #exploring #foryou #fyp #يوم_التأسيس #شاليهات_الرياض #الشعب_الصيني_ماله_حل
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy