@theresebyron: Getting in your 10K steps while in the AC!! yes please!! ##walkingpad##walkingpadathome##homegymequipment##tiktokshopcreatorpicks

Therese | Fitness & Health
Therese | Fitness & Health
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 22 August 2026 00:21:45 GMT
910
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @theresebyron, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የሰው ልጅ የመጨከን ጥግ የሚለካበት መለኪያ፣ የሰብአዊነትና የእዝነት እርካሽነት የሚመዘንበት ስፍራ፣ የአማራው ደም እየፈሰሰ የፍትሕ ሚዛን ዝምታን የመረጠችበት አንዳች አስፈሪ ጥላ የሰፈነበት ስፍራ...ወለጋ! ምድርን የሚያንቀጠቅጥ ሰሚ አልባ የፍጥረታትት
#የሰው ልጅ የመጨከን ጥግ የሚለካበት መለኪያ፣ የሰብአዊነትና የእዝነት እርካሽነት የሚመዘንበት ስፍራ፣ የአማራው ደም እየፈሰሰ የፍትሕ ሚዛን ዝምታን የመረጠችበት አንዳች አስፈሪ ጥላ የሰፈነበት ስፍራ...ወለጋ! ምድርን የሚያንቀጠቅጥ ሰሚ አልባ የፍጥረታትት "የድረሱልን" ጩኸት እዚህ አለ። ያ ከአፈር ጋር ታርቆ፣ ከጎረቤት ጋር ተዋዶ፣ አምላኩን ፈርቶ የሚኖረው የአማራ ሕዝብ በወለጋ ምድር በምታዩት መልኩ ደሙ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ነው። የወለጋ አፈር በገፍ የተጨፈጨፈውን የአማራን ደም ዋጋ ይናገራል። እዚህ አከባቢ የሚነፍሰው ንፋስ የአማራን የሲቃ ድምፅ ያስተጋባል። ይህ የምትመለከቱት ምስል፡ ከነሀሴ 12/2018 ዓ/ም ጀምሮ በምስራቅ ወለጋ ዞን እንደአዲስ በተቀሰቀሰው መንግስት መር ጭፍጨፋ በኦሮሚያ ልዩ ኃይልና ገዳ ኮማንዶ የተገደለች እናት አስከሬን ነው። ይች ሚስኪን እናት የተገደለችው አርብ ነሀሴ15/2018 ዓ/ም ሲሆን አስከሬኗ ከቀናት በኋላ ተገኝቷል። ህፃኗ ልጅ ከሟች እናቷ አስከሬን ጎን ቁጭ ብላ "እራበኝ" የሚል ድምፅ ታሰማለች። ከአስከሬኑ ጎን የተቀመጠችው ህፃን ልጅም በስናይፐር ጥይት ተመትታ በቁስልና በረሃብ እየተሰቃየች ነው የተገኘችው። የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይልን ጨምሮ ገዳ ኮማንዶ፣ ጋቸና ሲርና፣ ረፔሎላና የሚኒሻ ኃይሉ በቅንጅት በምስራቅ ወለጋ በአማራ ተወላጆች ላይ ጭፍጨፋ ከፍተዋል። በክልሉ ኃይሎች ከለላ የሚሰጠው ከክላሽ ጀምሮ ሌሎች ስለታማ መሣሪያ የታጠቀ የቄሮ ቡድን ኃይል ቤት ለቤት እየዞረ መሸሽ ያልቻሉ ነፍሰጡር እናቶችንና አቅመ ደካሞችን ጭምር በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደለ እንደሚገኝ መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። #ሸዋ_ጎንደር_ወሎ_ጎጃም💚💛❤አንድ_አማራ_🌍❤️ #tiktokpakistan

About