@saviolazeki: የሰርጉን ፎቶ ለጥፎ አየሁት ። ከኔ ጋ ለመሆን ጥሮ ነበር ፤ በግልፅ ፍቅሩን አሳይቶኛል ፤ ለምኖኛል፤ እኔ እምቢ አልኩ እንጂ። ልቤን አልሞላልኝም፤ ልቤ ላይ ስላልሞላ አልኮራበትም ፤ ነብሴም አልተቀበለችውም ። የሰርጉ ፎቶ ላይ አይኔ አልነቀል አለ ። ሚስቱን ለብቻ፣ እሱን ለብቻ እየነጣጠልኩ አፈጠጥኩበት ። ሚስቱ ታምራለች ። ፎቶውን የተነሱት ቦታም እንዴት እንደሚያምር ። እጅግ ብዙ ሰው የተነሱት ፎቶ ስር ደስታቸውን ገልፆል ። ቀናሁ ። ለማንም የማልተነፍሰው ቅናትን ቀናሁ ። ምን አለ በሷ ቦታ እኔ በነበርኩ ። ለካ እንዲ ያምራል፤ እንዲ ሞገሳም ነው አልኩ ። አሁን እሱ ምኑ ለኔ ያንሳል?! እጣ ፈንታዬ ጨፍኖኝ ካልሆነ በቀር ወይ ለኔ የነበረው ስፍራ ያለውን ነገር እንዳልመለከት ባይረታኝ ዛሬ ሰርጌ ነበር ። የጣልኩትን የገፋሁትን ሌላ እጅ ላይ ሳይው ቀናሁ ። ልቤ እስኪሸቀሽቀኝ ድብርት እስኪጣባኝ ድረስ ስሜቴ ወረደ ፤ ዱካክ ታላፋኝ። ለምን ቀናሁ ?! ቀድሞኝ ስላገባ ይሆን ? ! ሌቤ የሚያርፍበት ስላላገኘ ይሆን ? ሃሰሳዬ በድል ስልላልተጠናቀቀ ይሆን ?! ሰው አልፈልግም ያለውን ሌላ በሚፈልገው እጅ ሲያየው ይደበር ይሆን ? አላቅም ግን ቀናሁ። ስጦታዬን ይሆን እንደዋዛ የተውኩት ? ውሳንዬን ግዜ ይመስክርልኝ ይሆን? ይህም ቢሆን ልቤ ከቅናቱ ጋ ታግሎ መልካም ጋብቻ ብሎታል። @Adhanom Mitiku ✍🏿 . #fyp #cinematic #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Zeki Saviola
Zeki Saviola
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 06:44:31 GMT
25871
2464
11
120

Music

Download

Comments

ousman5843
Ousman :
wellahi enem eyelemenkuwat new lene tru lj nat ewedatalehum gn esuwa embi eyalech new allah yasamrew🥺
2026-08-22 09:37:58
0
leahhh5zv
Leah✟ :
damn caption
2026-08-22 08:20:01
8
adanemekonen2
adanemekonen2 :
በፍቅር አለም ውስጥ ይህ ታሪክ ወንድም ላይ ሴትም ላይ በተደጋጋሚ ይከሰታል እና እኔም ሁሌ ይገርመኛል🤔 ግን የማነው ጥፋቱ ነው ወይስ እጣፋታ ነው ይህን እሚያረግው?
2026-08-22 11:52:41
9
wallet_perfumes
ዋሌት Perfume's :
አይ የሴት ተፈጥሮ እናመሰግናለን አዘጋጁ 🥰🥰🥰
2026-08-22 07:59:28
0
vaya_con_dios98
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
እኔም ከልክ በላይ የምለምናት እንደነፍሴ የምወዳት ልጅ አለችኝ በዚህ እምቢታዋ ከቀጠለች ሙከራዬን አቆማለሁ።
2026-08-22 16:10:05
0
dada_miles
𝐃𝐀𝐃𝐀 ✟ :
🖤🖤🖤🖤
2026-08-22 07:06:53
1
nebamame24
nebaCr7 :
💔
2026-08-22 08:01:16
0
akilag21
Akila...G :
🤔🤔
2026-08-22 09:14:45
0
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About