@etsehiwotwoldu: ታላቅ መንፈሳዊ የወጣቶች ፌስቲቫል በሐረር ሀገረስብከት በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሐረር ሀገረስብከት ሐዋሪያዊ ማስተባበሪያ ቢሮ ከድሬዳዋ ቅዱስ አውግስጢኖስ ቁምስና ጋር በመተባበር "አንድ ልብ አንድ እምነት" (ኤፌ. 4:5) በሚል መሪ ቃል ታላቅ መንፈሳዊ የወጣቶች ፌስቲቫል አዘጋጅቷል። ይህ ታላቅ ጉባኤ ከነሐሴ 22 እስከ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው ቅዱስ አውግስጢኖስ ቁምስና የሚካሄድ ሲሆን፣ በሀገረስብከቱ ሥር ከሚገኙ ቁምስናዎች ሁሉ የተወከሉ ወጣቶች በጉባኤው ላይ ይሳተፋሉ። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ ሀገረስከት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አንጀሎ ፓጋኖ በመገኘት ቡራኬ የሚሰጡ ሲሆን ክቡር አባ እስራኤል ጎይቶም የእግዚአብሔርን ቃል በማካፈል የሚያገለግሉ ሲሆን፣ ተወዳጁ ዘማሪ ባንታየሁ ሸዋዬ ደግሞ በመንፈሳዊ መዝሙራት ጉባኤውን የሚያገለግሉ ይሆናል። የዚህ ዝግጅት ዋና ዓላማ ወጣቶች በጸሎት፣ በትምህርትና በመዝሙር እርስ በእርስ የሚተዋወቁበት፣ ህብረት የሚያደርጉበትና መንፈሳዊ እምነታቸውን የሚያድሱበትን መንገድ ማመቻቸት ነው። ናናና መንፈስ ቅዱስ ሆይ ና!!! ይኸው ተሰባስበን እንጠብቅሃለን ናና ተቀጣጠል ዛሬም በመሃላችን ነበልባሉ እሳትህ የሚማርክ ፍቅርህ ከዓርያም ይፍሰስልን ቅዱሱ ሥራህ#catholictiktok #foryoupage #catholic #fypシ @Kal girma @For all catholics ሜላት @Maru ❤ 🇻🇦🇻🇦🇪🇹🇪🇹 @yordi🇻🇦 @heavenᡣ𐭩
እፀህይወት 🇻🇦
Region: ET
Saturday 22 August 2026 07:24:02 GMT
Music
Download
Comments
melat wendemu :
መጣን🙏
2026-08-23 08:58:40
1
B15 :
2026-08-22 18:08:23
0
Hope :
🙏🙏🙏
2026-08-23 05:07:57
1
Mihiret :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-22 19:35:43
1
ሀኒታ ዴሊቨሪ ሰርፕራዝ 0957032466 :
🔥🔥🔥
2026-08-22 11:49:33
1
josi yenatu🇻🇦🇻🇦 :
🥰🥰🥰
2026-08-22 09:51:31
1
lidu@lidu :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-23 12:38:01
0
Jeri Meski :
❤️❤️❤️
2026-08-23 15:05:23
0
yemaryam🇻🇦 :
🥰
2026-08-23 03:34:12
1
Abelo megi :
🥰🥰🥰
2026-08-24 08:41:07
0
bini :
🥰🥰🥰
2026-08-23 14:35:01
0
abdii :
🥰🥰🥰
2026-08-22 20:01:24
1
🥰Tatiyana🥰 :
🥰🥰🥰
2026-08-24 10:37:55
0
chuna :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 08:07:45
1
sisay mesfin :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 12:24:03
0
Frtuna Fre :
🥰🥰🥰
2026-08-22 08:44:20
1
yalex Man :
❤️❤️❤️
2026-08-27 11:19:12
0
Sura gym 🏋🏻♀️🥋 :
🥰🥰🥰
2026-08-26 16:29:24
0
To see more videos from user @etsehiwotwoldu, please go to the Tikwm
homepage.