Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alrshedawed2: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @💝ሀዩቲ💝
😳ስም😛 ለምኔ👌
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 22 August 2026 08:05:35 GMT
49183
1961
511
713
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.19MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.16MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
SUSU BiNT MOHAMMED ❤🫰🏻 :
ጎመኒት የሆኩት ለዝህ አደል ላጤወች ላይክ አርጉኝማ😁😁😁
2026-08-22 14:30:11
69
♥️𝑙𝑖𝑗🅐ቾ🦋ህልመኛዋ🖇🦋 :
ከባሉም ከውሻማ ምነፃነኝ ተመስገን🤭🤝
2026-08-22 08:13:26
91
ወሎየዋ 🍋🍋🍋 :
እኳንም ሳላገባመጣሁ ይሀው8ትአመቴ 😁😁😁
2026-08-22 13:19:04
13
(L)🔇ዝምተኛዋ🌀የልጓማ ልጅ🖌 :
መራራ ሀቅ🥰
2026-08-22 10:55:58
23
🎀🄷𝄞አዴበኛዋ༆𓅓 :
እኔ አግብቶብኝ ፍታኝ ስል 3መቶ ሽ ተጠየኩ አሁን ሠርቸ ልሠጥ ነው🥺
2026-08-23 03:27:17
5
feruzi :
አልሀምዱሊላህ ትምርቴን አቋርጪ ለአባቴ ብየ ነው የተሰዴድኩት ምንም አላውቅም ልጂነቴን ስዴት በላው🥺
2026-08-22 10:02:49
19
አልሀምዱሊላህ :
አላህ ወይ ከባሌ ጋ እዳታስቀያይመኝ ሌላ መልመድም አልፈልግም ያረቢ ባሌን እዳቀይርብኝ እኔንም የባሌን አቅ የምዋጣ ሴት አድረገኝ🥰🥰🥰
2026-08-22 15:58:10
7
ይሁን ለበጎነው💔👈 :
በሂወቴ እምፀፀትበት ነገር ቢኖር ያገባሁበት ቀን ነው አልተወው እየራበኝ የሠራሁት ገንዘቤ አልቀጥል ተቃጠልኩ ኡፍፍፍፍ ግን ኮ ለትዳሬም እስከጥግ ድረስ ዋጋ ከፍየ ነበር ግን ሂወት ታዳላለች የምር ለታጋዮችም አትሆንም ኡፍፍፍፍፍ💦💦💦💦💦💦💦💦💔💔💔💔
2026-08-22 14:02:48
7
ልኑር ለ እህቶቸ :
በቅንነት መልሱልኝ ኒካ ታስሬ ቤተሰቤ ቦታ ላይ ቤት ብሰራ ይካፈለኛል ወይ እዳታልፍኝ?
2026-08-22 14:54:01
3
My ሸዋ አጣዬ🍒💜🍒 :
አወ ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል የአራት አመት የለፋሁበትን ወሰደዉ 😭😭😭 መችም አፉ አል ለዉ ልጂነቴን በረሀብ የሰራሁትን ወሰደዉ 🥺
2026-08-22 11:02:08
7
ⒶⓂⓘ ☪️ ❶ለወድሞቿ🕌📖🧕 :
ወላሂ ከባድነው እኔ አጂርት አላገባም ብየ ነው የመጣሁት ግን ምክኒያትም ነበርኚ የማላገባበት😅😅😂😂🥺😳
2026-08-23 13:04:56
0
M ነኚ ስዴተኛዋ :
እውነት ነው እኔ አንድኛዋ ነው ስድስት አመት የለፋውበትን እኩል ላፍ አርጎኝ ነው የኸዴው
2026-08-22 10:29:10
1
رحيما🧕☪️ :
አይሰሙም ተዉ ሢባሉ ወላሂ ምቀኞነትነዉ የሚመሰላቸዉ አላዝንም😏
2026-08-22 14:13:59
7
ድብላሏ ነኝ የደሴዋ :
አሁላይ እደዛ ሁኗል ያረብ ቀጥተኛውን መገድ ምራን
2026-08-23 04:13:18
0
Abdel AZIZ🇸🇦✡️🇪🇹 :
እኔኮ አንተልጅ ትለይብኛለህ አላህ ይጠብቅህ
2026-08-22 14:35:38
0
ያልፍ ይሆን :
እኔን ያየ ይቀጣ በባላይ የመጣ😭😭😭😭💪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭(😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-23 07:41:42
0
ኢክራም :
ሳህ ወላሂ ለዚህ በለን ነዉ ሰነግባ በብርሀ እምንኑረ እዴህ የሰዉ ፈት ገረፎኝ ለሱ ለከፈል አላህ የኔ ያለዉን ሀገሪ ሰርፈ ይሰጥኝ እጂ አገብች አልመጣም ያረብ ኸይሪ
2026-08-23 18:35:05
0
Zinet Mahammed :
ምንም የለኝም ውዴ ነፃ ነኝ አተ ግን ጎበዝህ ነህ እና መሰግናለን በለህበት አላህ ይጠብቅህ
2026-08-23 10:16:48
0
እናቴ ❤ኑሪልኝ ❤❤❤ :
ተወኝማ ጠቃጥየ ሞኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 13:29:55
0
Ⓜⓤⓝⓐ🍓🍓 :
ይሄኑ ፈርቼ ነው ሳላገባ ሩጬ የመጣሁት😂😂😂
2026-08-23 09:50:07
4
አምሃራዊት 🔗☑ :
ወላሂ እዉነቱንነዉ🥺ጓደኛየ የእንጀራባቴን ወንድም ባገባች በወሯ መጣች ስደት ከዛ እሱ ሰዉ ገደለ ከዛ ፍታኝ ስትለዉ 2አመት የሰራችበትን ታምጣ ብሎ 250ሽ ከፍላ በግድ ተፈታ
2026-08-24 16:52:46
1
የእናቷ ብርቅዬ😥💔 :
አብዘሀኛው ደነዝ ነንኮ ሲነግሩን አንሰማም ካለፈነው😥
2026-08-22 13:46:33
1
ቅሽቷ🤘 :
እኔስተቃጥየልሞትኖ3አመቴከመጣሁ በጠለብአመጣሁት ሲመጣአመሉቢሻለዉብየ ከዛበመጣ8ቀኑ ልጠፋነዉአለኝ እኔምጠለብነኝ ምልሰራትጠፋለክ አልኩት ከዛ አያገባሽም ብሎዘጋብኝ ከዛሲበጠፋ 5ቀኑተያዘአሁን ኢቶሆኖበቃፍታኝብለዉ አልፈታም ማነዉሚስቴን በግድእሚስፈታኝአለ🥺🥺🥺🥺
2026-08-22 11:11:26
4
💝ሀዩቲ💝 :
አሁን ላይ ጭራሽ ታስራ የምመጣ አለች
2026-08-22 09:28:14
4
zinet 💞 :
የኔም ጉዋደኛየ ተካፈላት ስንት አመት ለፍታ ወይ ልጅ የላት እኔ ተቃጠልኩ እስዋ አሳዘነችኝ 😢
2026-08-22 14:21:22
4
To see more videos from user @alrshedawed2, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
day 36!! #freshman #fitspo #makemeviral #school #Fitness #abcxyz
#CapCut. ننګرهاری خوريان #پشتون_تاجیک_هزاره_ازبک_زنده_باد🇦🇫 #asmr #Love #cr7
@growth.supplements O sonho do Pantera envolvia muitas bolachas #growtv #growthcy #pantera #bolacha #sonho
#son #sonlì #sonre #capupu #soncapupu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy