Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sereke.birhanu: "እኔ እናት እሆንሃለሁ!" ❤️🩹 ከ ኢ-አማኒ ወደ ምናኔ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኪዳነምህረትእናቴ #አባገብረኪዳን #ድንግል_ማርያም_እናቴ #ethiopianorthodox @ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ @ሀረገ ወይን @Semeri24 @🤍 @Bela Ciao
ሠረቀ ብርሃኑ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 09:13:59 GMT
317447
65102
805
10748
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.58MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
14.16MB
)
Watermark .mp4 (
38.22MB
)
Music .mp3
Comments
alem @ 1219 :
እሷን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እኮ ማርያም ስላለችን እድለኞች ነን ወድቀን አንወድቅም 🙏🙏🙏
2026-08-22 10:51:32
1128
Beza Alem🎶🖤 :
እሳቸው ሲያወሩ እኔ ለምን አለቀስኩ
2026-08-22 12:00:24
284
K@L :
ተመስገን መድሃኔዓለም እናትህን እናት እንድትሆነን የሰጠኸን🙏
2026-08-23 09:48:06
288
hiwinat :
አንድ ቀን እኔም እመሰክራለው የተደረገልኝን እዛው በቤቷ የሆነልኝን። እስካሁን ሳስበው እደነግጣለው።ምን ያህል እንባ አባሽ እንደሆነች።
2026-08-23 08:58:32
128
Helu :
የኔ ውድ እናት ታድለን ኣንቺ የሰጠን ፈጣሪ
2026-08-22 10:07:01
121
tabu :
እንደርሶ የኢትዮጵያዉያን እናቶች እንባ ኣይታ ኣለሁላቹ ትበለን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏
2026-08-22 14:43:15
88
M€ķďĩ..🥀✨ :
የኔ እንባ አባሽ የኔ ማርያም እሷ እኮ የጭንቀት መፍቻየ የደሰታየ ምክንያት ናት የኔ አመብርሀን ምስጢረኛየ ነሽ🥺❤️🩹
2026-08-22 12:05:48
30
Cherish To Love :
እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ንሰሃ ገብቼ ቄደር ከተጠመቅሁ በኋላ ቤተክርስትያን መመላለስ ላይ ተግቼ ሳለሁ ለነግህ ፀሎት ቀስቅሳኝ ታውቃለች ። ሰው የሚያምነኝ ስለማይመስለኝ እስከዛሬ ተናግሬው አላውቅም ነበር 🙏
2026-08-28 01:31:40
29
Ermias Girma Atlaw :
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን የደረስሽ ለኛም ድረሽልን እመቤቴ። አሜን አሜን አሜን
2026-08-23 09:47:16
23
fekede17 :
ሙሉን ቃለ መጠይቅ ተከፋፍሎ ቢቀርብ ወይም የተወሰነው🙏
2026-08-22 14:28:33
17
Werkaferahu Wuletaw :
የኔ እናት አንቺን የሰጠን ጌታ ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 10:41:45
18
sipara :
እየሱስን ብናውቅ በሀያልነቱ ነው ማርያምን ማወቅ እግዚያብሄር በሚሰጠን ጥበብ ነው 😍😍😍
2026-08-23 00:28:18
10
seblyie style :
እመቤቴ አናቴ የጌታዬ እናት እኛንም አስቢን አትለይን
2026-08-22 17:30:04
7
😍እናቴ21❤️😍 :
እሳቸው ሲያወሩ እኔ ለምን አለቀስኩ🥹
2026-08-22 13:24:39
6
JUDII✨ :
ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰
2026-08-22 12:12:03
10
Danikes Ragnar :
እናቴ🥺🙏❤
2026-08-22 09:28:15
6
@afomi :
ድንቅ ነው
2026-08-22 10:52:57
12
🦋 ሚጣ gunners :
ነፍሴ ታማለች እና ማረኝ 😭😭😭🙏
2026-09-12 18:24:44
8
Ⓣ 𝖎𝖌 😘 :
የኔ ታምር ሰሪ ለካ እንደኔ ሌላኛው ሰው ላይም ታምር ሰሪ ነሽ የኔ ብቻ ነበር የሚመስለኝ የኔ🥰💘💝🙏
2026-08-22 16:53:15
7
Aster tekeste :
የኔ የዋህ እናት እንደሷ ያለ ማን አለ እናቶችን ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን ክበሪልኝ እናቴ
2026-08-22 15:39:28
12
senpir :
ይችን የመሰለች ድንቅ እና ቅርብ ሀያል እና ፍቅር ንግስት እና እናት ረዳት የሆነችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ስሙ የከበረ እና የተመሠገነ ይሁንል🙏🙏🙏
2026-08-22 14:02:56
9
journalist habte :
በማርያም መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ🙏
2026-08-23 19:02:27
8
ግዩን አባይ :
እናቱን እነኋት እናታችሁ ያለን ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
2026-08-23 06:31:44
3
tinsu212 :
ለእኔም እናት ሁኝኝ 🥺🥺
2026-08-22 19:22:48
3
Yordanos :
ታድለዉ በረከታቸዉ ይደርብን
2026-08-22 19:53:47
2
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut Overboard X Just a dream #capcutnhiân #chillmusic #chill #justadream
falta pouco pros 17k | #ninoabravanel #fyp #edit #viral #drake
Wow what a day!!! So special #dairycows #dairyfarm #milkingcows #regenerativefarming #homesteading
#amor❤️ #cute
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy