@fafaz9: ኢየሱስ የለበሰው ሥጋ ከሰማይ የወረደ ነው ወይስ ከማርያም የነሳው? ስለ ሰማያዊ ሥጋ የሚነገረው ትምህርት ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይስማማል? ወደ ዕብራውያን 2:14 ¹⁴ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ። #christiantiktok #fafaz9 #apostolic_church #መጽሐፍቅዱስ @ዜማስ_Tube"✝ @hiwot @ጴንጤዉ 𝐌𝐄̈Ꮇ𝞔 ✝ @John @Hassen Aliy

Fafaz 🛡️
Fafaz 🛡️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 10:09:03 GMT
560
75
17
47

Music

Download

Comments

wynshet115
Nati man :
part 2🙏
2026-08-22 10:28:53
2
epaphrasgmail.com
𝐄𝐩𝐚𝐩𝐡𝐫𝐞𝐬✝️ኤጳ 😎 :
ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️
2026-08-22 11:36:31
1
andualem763
ANDU1የሐንስ5፥12 :
ተባረክ ዋው🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 10:18:07
1
yehonelegnal
Amen :
መዝሙራቸው ብሽሽቅ ነው ሚመስለው እኮ
2026-08-22 10:43:23
1
efremtsadku
efremtsadku :
ይህ የስህት ትምህርት ነው ሰማዋዊ የሚባል ስጋ የሚባል የለም
2026-08-22 11:12:50
1
fafaz9
Fafaz 🛡️ :
🥰 ቃሉን እንኳን ባይመታ እንኳን ቤት ቢመታ
2026-08-22 10:09:59
1
nehemialogics
Nehemia Apologetics :
ጉድ ነው የነዚህ ሰዎች።
2026-08-22 10:14:55
2
nehemialogics
Nehemia Apologetics :
🤗🤗🤗
2026-08-22 10:14:22
1
teddychristian1
teddy Christian :
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-22 11:10:00
1
To see more videos from user @fafaz9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About