@fuadmuna9: ቀን 9 ሳላይሽ .... (ፉአድ ሙና) . ከእህል ሳልናካ አየሁት ፎቶሽን፣ ገና ከመንጋቱ፣ አጃኢብ አሰኘኝ ሺ ጊዜ እየታየ፣ አለመሰልቸቱ። ፎቶሽን እያየሁ ደነቀኝ ገረመኝ፣ የጌታዬ ስራ፣ በረቂቅ ጥበቡ፣ ትንሹ ገላሽ ላይ፣ እልፍ ውበት ሲዘራ!! የጌታዬ ነገር ቢሰማ ቢነገር፣ ቢከተብ አይበቃ፣ በምንድን ጥበቡ ትንሿ ፊትሽ ላይ፣ ገጠመ ጨረቃ? እንዴት ቢጠበበው ይሁን ብሎ አዘዘ፣ ልብን እንዲነካ፣ ሳትኖሪ እንዲጨልም ስትስቂ ስትስቂ፣ አለም እንድትፈካ። ጥርስሽ ይገርመኛል .... እንደ አሰካኩ አይደረደሩም፣ መልዓክት ራሱ፣ እንደ አነጣጡ፣ አያጥበረብሩም፣ አንቺን ካልተዋሱ። ሱብሀነላህ አልኩኝ .... ይመስገን ኢላሂ የውበቷን ንግስት፣ ላሳየኝ አውርዶ፣ ከሁረልአይን መሀል ሊያውም አለቃዋን፣ ወደ ምድር ሰዶ። ተመስገን ኢላሂ! ፎቶሽን ዘጋሁት .... እንባ ተናነቀኝ ድምፅሽ የናፈቀው፣ ጮኸብኝ ጆሮዬ፣ አይኔ አመል አወጣ ፊቷን አምጣ ብሎ፣ አለብኝ እዬዬ። ናፈቅሽኝ መዓረይ¹! ሲቀር ጨዋታው፣ በአንድ ላይ ሆነን የምንደምቅበት፣ ትናንት ሲናፍቅ፣ ገደብ ሳይዘን ያወራንበት፣ ራበኝ ነገ፣ ሳቅሽን አይቼ የምፈካበት። ፍቅረይ² .... ናተይ ወርሂ ³፣ ልቤን አሞኝ፣ እያት ብለው አዘውኛል፣ ብርሀነይ⁴፣ ሳልሞትብሽ፣ አንዴ ባይሽ ይሻለኛል። ናፍቀሽኛኛኛል!!!!! ዋዋዋይይይይ!!!! 20 ቀን እኮ ብዙ ነው። ያ ረብ ኢኒ ፈቂር! *** አገባባዊ ፍቺ ¹ መዓረይ:– ማሬ ² ፍቅረይ:– ፍቅሬ ³ ናተይ ወርሂ:– የኔ ጨረቃ ⁴ ብርሀነይ:– ብርሀኔ
Fuad Muna
Region: ET
Saturday 22 August 2026 10:17:26 GMT
Music
Download
Comments
Bint ibrahim😊 :
wayne nafqot beyequanquaw eyasqele yasgetemal subhanellah🥰
2026-08-22 10:56:00
1
Azad :
private adrgew new enji enem serchew neber fuye 🥰
2026-08-22 11:09:58
1
sumi :
💞
2026-08-22 16:59:02
1
Masha :
ትችላልክ 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 10:28:44
1
kulito :
9th for day 9🥰🥰
2026-08-22 10:59:30
1
alhemdulia :
🥰
2026-08-22 12:09:55
1
Emhale🧕 :
የልብ ህትመት ግን ናፍቆት ነው አደል 😥😥
2026-08-22 15:01:38
1
🥀muhaba bit baba✈️🇨🇦 :
wlh Tchilale biro 💪
2026-08-22 12:22:34
1
Sëbrï🦋_hïñā :
አይ ናፍቆት 🥰
ሱብሃነላህ 🥰
2026-08-22 11:28:26
1
s̶i̶🦋 :
ሲቀር ጨዋታው፣ በአንድ ላይ ሆነን የምንደምቅበት፣ ትናንት ሲናፍቅ፣ ገደብ ሳይዘን ያወራንበት፣ ራበኝ ነገ፣ ሳቅሽን አይቼ የምፈካበት።❤️🩹
2026-08-22 11:09:56
1
jennah :
subhanallah
"20 kenko bzu nw" eski yaggnishina egnam des yibelen😊
before 20 days
2026-08-22 18:23:30
0
𝐌𝐞𝐛𝐫𝐢𝐧𝐚 🦋 :
የ ውበቿን ንግስት ላሳየኝ አውርዶ
ከ ሁረል አይን መሀል
ሊያውም አለቃዋን ወደ ምድር ሰዶ 🥰🥰🥰
2026-08-22 11:06:21
0
Afri Seman :
natey warihiy
2026-08-22 11:06:58
1
haiza :
subehanealllah🥰🥰🥰
2026-08-22 15:22:23
0
Husni📿 :
🤩😫🤌
2026-08-22 11:34:30
0
♡فَتْحىٓ☆🦦 :
🥰🥰🥰
2026-08-22 10:19:52
1
መ/ርት ሀዋ❤❤❤ :
👌👌👌
2026-08-22 10:22:54
1
elu🤎🧸 :
🙌🙌
2026-08-22 10:49:59
1
አብዱራህማን abdurahman :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-22 10:21:05
1
Fidleinka kedir :
🥰🥰🥰👍👍👍👌👌👌
2026-08-22 10:21:58
1
Eyerusalem :
🔥🔥🔥
2026-08-22 16:24:32
0
um fulan :
🥰🥰🥰
2026-08-22 17:03:21
0
حنان🇹🇷🍫 :
👌👌👌
2026-08-22 16:28:22
0
To see more videos from user @fuadmuna9, please go to the Tikwm
homepage.