@rooz4488: #gegekooooooo♥️ #eyumare143 #anna #fypシ

Anna
Anna
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 22 August 2026 10:34:23 GMT
96096
2263
148
191

Music

Download

Comments

signmeup148
Blossom 21 :
አብረው ቢኖሩ ደግሞ የቤትሰሪትኛ አደረገቻቸው ትላላቹህ በሰውሂወት ባገቡ እደሀሳብ
2026-08-22 11:53:27
125
alemhailay1
Alem☘️🍃🌨️🤎🎼 :
ብጣም ያሳዘነኛ ደግሞ ብቻቸው እንደሚነሩ🥺
2026-08-22 12:49:50
56
selam.ermias17
seli p&p :
ኧረ ኢትዮጲያም ያሉ እናቶች እረፍት ይገባቸዋል
2026-08-22 11:05:46
147
123beti0
Betelhem solomon :
አረ በቃ ተዋት እሳቸውም ይረፉበት እየተቀባበላችሁ እሷን አትጉዷት ተዋት በቃ ወይኔ
2026-08-22 18:37:41
3
amen_383
Amen :
ጂጂየ እውነት ብለሻል ተባረኪ♥️
2026-08-22 11:50:20
25
fantayetesema199
fantayetesema199 :
ኧረ እባካችሁ ተረጋጉ ከልጅ አትቀርቡም እስቲ ሀዘናቸየውን በሰላም ያሳልፉ እግዚአብሔርን ፍሩ
2026-08-22 12:16:23
17
alem68310
Alem :
res gig
2026-08-22 20:36:15
0
meski848
Meski :
እናቶች እንደሃሳብ ውጪ አገር ባይኖሩ የምር በጣም abuse ነው የሚደረጉት
2026-08-22 18:55:06
10
peace4everxo
Medi :
አገራቸው መመለሥ እንኳን እየፈለጉ አይልኳቸውም ምክናያቱም የነሱ ጥቅም እንዳይቀርባቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል
2026-08-22 14:18:00
5
afrannoon
hanoon :
መስራታቸው ሳይሆን ብቻቸዉን መኖራቸው ያሳዝናል
2026-08-22 15:01:12
7
user8800461953655pe
ኢቱ የጌታ ልጅ 🙏 :
100%100
2026-08-22 12:47:35
10
salima.saliima5
سلوم ♥እሙ ኢብራሂም :
እናቴ እንዳትሰቃይ መሰለኝ መዳም ቤት ልጅነቴን የጨረስኩት ሆ ጭራሽ መስተግዶ ሰራተኝነት
2026-08-22 19:58:17
1
saba82653
saba18903 :
አረ እህቶች ድግስ ቀንሡ😭በየቤቱ ያለዉ ድግስ😭 አሜሪካ ይለያል ምግብ ለሆድ ሆድም ለምግብ😭
2026-08-22 11:42:24
8
s1921316
S❤19 :
አትፍረዱ አያቶች አብዛሀኛውቹ አይፍለረጉም ወላሂ
2026-08-22 16:34:44
1
smtay5
𝕄❤❤ :
ትክክል እናቴ መቼም ለቤቴ ገረድ ኣትሆንም
2026-08-22 12:50:39
12
salamfaleqe
ጠንካራዋ ሴት🇧🇭/🇪🇹🇧🇭 :
እዉነት ነዉ እናት በስተርጅና ማረፍ አለባት አረብ ሀገር ምቃጠለዉ ለእናቴ አደላቅቄ ለማኖር ነዉ አሜሪካማ ብኖር ከዛም በላይ አደላቅቃት ነበር
2026-08-22 17:17:08
3
adimasu.wanore6
adimasu :
yesssss
2026-08-22 16:53:39
0
user6351771854788
user6351771854788 :
ቲጂ እውነተኛ ሰው ነሽ ተባረኪ
2026-08-22 13:09:48
3
user6115078265557
sew mehon :
Tkkkkle
2026-08-22 16:22:41
1
amelzuzu
amel💝🍓🍓🍓 :
absolutely
2026-08-22 12:18:04
3
aschalw.tegestu
fruit of life :
በቃ !!!!
2026-08-22 10:40:28
3
rosi_3101
rosi_3101 :
እውነትዋን ነው::
2026-08-22 18:07:11
1
saron2124
ዜዶ :
እየሸቀሉነው ምንታርግ በቃ ቀን ነው ሞትለማንም ኣይቀርም ደሞ አናቶች መቀመጥ ኣይወዱም መስራት ምን ነውር ኣለው?ቀን ከደረሰ ማንም ኣይቀርም ይቅር ይበላቹ💔
2026-08-22 19:28:48
1
gougouallaw
ሉሉ :
ገና ጉድ እንሰማለን😳😳
2026-08-22 12:23:54
3
To see more videos from user @rooz4488, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About