@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው በተደጋጋሚ ብዙሀኑ የሚሳሳትበት ተክል ዳማ ከሴ

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 10:47:09 GMT
339215
34474
486
3559

Music

Download

Comments

hakegnaw19
ሀቀኛው ሚዲያ :
ቆይ ለምን መፅለፍ አትፅፍም የተክሎችን መድሀኒትነት እና አጠቃቀም ብለህ🙏
2026-08-22 11:22:58
426
eshetu.solomon3
እሸቱ ኦርጋኒክ ኸርቦች አቅራቢ :
ባሕርዳሮች ወደ አዲስ አበባ ትክክለኛውን export አድርጉ ዮሐንስ መቼም ለሁሉም ሰው የስራ እድል እየፈጠረ ነው 👌👌😂🥰
2026-08-22 10:53:09
147
arey.bin
Arey Bin :
ተው ግን የጨጓራ አሲ አሰቃዬኝ ወንድሜ ተው ግን መፍትሄውን ንገረኝ‼️
2026-08-22 17:20:29
38
user1980481907357
t.g :
በብጉር ጠባሳ ምክኒያት ፊቴ እንጀራ ፊት ሁኗል ወንድሜ አሱን ለማስተካከል ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ
2026-08-22 15:45:20
15
silebste
Dagem :
እባክህ የሳይነስ መዳኒት ጠኝ
2026-08-22 10:55:40
19
tiktokddfhjnnn
;:4665: 6!3_ :
ዋሳፕ ብፅፍልህም አትመልስም ምናለ የፎረፎር ብትነግረኝ ምን ትሆናለህ😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 16:07:32
1
user3230625258515
ad :
እባክ ተደጋጋሜ ምች አፌላይ እየተከሰተብኝ ሠፍትሄ ካለህ
2026-08-22 11:31:44
5
user50621904865927
Yinges @ :
የመቀመጫ ኪንታሮት መድሀኒት እባክ ንገረኝ
2026-09-27 14:05:55
0
mul676
❤❤❤❤ :
በናታችሁ የእንዶድ ፍሬ የት አገኛለሁ ጠቁሙኝ ለቋቁቻ ጥሩ ነው ብለውኝ ነው
2026-08-22 21:59:04
0
yojopi_
yojo_pice :
jo ye ለሳይነስ ይሆናልእንዴ
2026-08-22 11:06:32
2
mehid.kkkk
Mehdi :
ለምን መጽሀፍ አትጽፍልንም ካለህ ደሞንገረን?
2026-09-19 14:26:31
2
0911781789abuki
Abuki :
ለፀጉሬ ንገረኝ ወንድሜ እባክህን
2026-08-23 14:53:11
2
hailehaile875
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ :
ችግኙን የት እንደምናገኝ ብትነግረን
2026-08-22 17:40:21
2
essetenigussie
Emukaka :
ቆይ ለምን የሁሉንም ጠቃሚ ተክሎች ትክክለኛ ችግኝ አትሸጥልንም
2026-08-23 15:33:34
2
addu.genet
addu genet :
እባክህ ወንድሜ የማይግሬን መድሀኒት ንገረኝ?
2026-08-23 14:08:19
1
.melese2
ዛጉዌ :
የአላርጂ ወይም የሳይነስ መድኃኒት ፈልግልኝ ! ተሰቃየሁ
2026-08-31 02:19:45
1
madonna.omniscent
Madonna Omniscent :
ከኋላህ ያለውን ወንድሜ እኔ ለወባ ጥቅም ይውላል ቢጫ አበባ ያለው ንገረኝ እስኪ?
2026-10-06 11:43:40
1
muluemebet78
Muluemebet :
በናተክ አስም አለብኝ መዳኒት ንገረኝ🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 01:05:18
1
nahom55651
Nahom✪ :
አዲስ አበባ ባለው ደማከሴ ብጠቀመው ይሰራል ?
2026-08-23 02:27:07
0
dmbht2
besu :
የታይፏድ መዲሐኒት ንገረኝ በተደጋጋሚ ነዉ የሚያመኝ
2026-08-22 11:01:52
1
eyamansel
ulala :
ere le migraine siraln pls
2026-08-23 10:18:01
1
viking200111
viking :
በተለምዶ የምናቀው ደማከሴ ለፊት ይሆናል?
2026-08-22 11:36:58
4
yelijmagna2
ለአንድ ሕይወት ሺህ ፈተና :
እባክህ የነስር መፍትሄ ካለህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-08-22 16:19:31
2
pomi2003
mili :
በአቅራቢያችን ያለው ዳማከሴ በትክክል ህመማችንን ያድንልናል ስለዚህ እኛጋር ያለው የምችመዳኒት ምንአልባትም መዳኒት ይሆናል
2026-08-29 13:51:10
2
rukiya.mesendi
Ru 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እንደዉ ቅዱስ የሆንክ ሰዉ🥰🥰🥰
2026-08-22 13:18:15
0
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About