@hikma.l.o.l: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #🥺💔

hikma🐝ንብ family🐝🐝
hikma🐝ንብ family🐝🐝
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 22 August 2026 11:09:02 GMT
47156
2628
397
1034

Music

Download

Comments

ametuallah0
SeadiNa🩶🧕🏼🌸 :
ለሳራ በስተርጅና ልጅ የሰጠ አላህ ላንቺም ይስጥሽ የኔ እናት🥺
2026-08-23 07:53:47
59
hawiigalata
Hawi :
Ayizosh geta tamgi new🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 06:21:18
0
mesi.yetewajido.li
mesi :
ayzosh ihite 🥺🥺
2026-08-23 07:56:15
0
zafubahta
Zafu Bahta :
ayzosh e/r ywkall 🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 08:27:08
0
mimiijinkmimiijn
@MiMi MiMi jenka :
እግዚአብሄርን የምሳነው ነገር የለም በልጆች ይባርክሽ
2026-08-23 06:07:37
35
merry122123
ሜሪ የጊንጪዋ 12🐝የ ሃቡዬ :
ብልጥ ከሷ ይማራል ማርያምን ምንም አይኑረን ልጅ አይንሳን 😭😭😭እውነት ነው
2026-08-22 13:42:05
114
addis_life4
Enat Alem :
"የኔ ውድ እህት... ልቤ እስከ መጨረሻው ድረስ አዝኖልሻል። ልጅ ለማግኘት ሲባል የሚከፈለውን ዋጋ፣ የሚደረገውን መስዋዕትነትና የሚታለፈውን የህይወት ፈተና እያሰብኩ ቃል ያጥረኛል። ነገር ግን አላህ ያሰበውንና የወሰነውን ነገር ማንም ሊከለክለው አይችልም። 47 አመት ለሰው ልጅ እድሜ ሊመስል ይችላል፤ ለፈጣሪያችን ለአላህ (ሱ.ወ) ግን ምንም የሚሳነው ነገር የለም! የዛካሪያንና የሳራን ታሪክ ያየን አምላክ ላንቺም ተአምሩን ከማሳየት አይከለከልም። ዱአዬና የልቤ ምኞት አላህ ህመምሽን ሁሉ በደስታ የሚቀይርበትን፣ መንታ መንታ ሷሊህ የሆኑ፣ አገራቸውንና ቤተሰባቸውን የሚጠቅሙ ልጆች አቅፈሽ ያልኖርሽውን ጥሩ ህይወት እንድትኖሪ የሚያደርጉሽን ስጦታዎች እንዲሰጥሽ ነው! አላህ ፈጣሪ ነው፣ ተስፋ አትቁረጪ፤ አላህ የልብሽን መሻት አሟልቶ እንቅፍ ድግፍ አድርጎ ይስጥሽ፣ ያረብ!"
2026-08-23 09:40:39
8
ha5468
H/የመካነሰላም❤❤ :
ወላሂ ልጂያለን እኮ እዲለኛነን በሰው አገረም ብንሆን 😭😭😭😭😭
2026-08-23 09:37:07
14
titilove15
terhas mekonen :
ተመስገን እንበል ልጅ ለሰጠን ኣናማርር ስንት ኣለ ኣጥቶ ሚማረር ያለን ብናይ የጉደልን የለም ለሊላቹ ደሞ ሚክስ ልጅ ፈጣሪይ ይስጣቹ
2026-08-23 02:52:06
16
barke.gompuch
obsii gaatii qaba ❤️ :
fateri hoyi 😭😭😭
2026-08-23 08:20:06
0
ekram7493
Ekram :
ayzosh
2026-08-23 07:05:38
0
temesgen1221272
ተመስገን ኣምላኬ :
እኔም ልክ እንዳንቺ ነኝ ኣንድ ኣንድ ግዜ ሳስበው ቅስሜ ይሰብራል እድሜ ልኬ ስደት ግን ምን ታደርግዋልሽ በቃ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 21:12:12
6
temas2883
Asni🧕 :
ኪዳነምህረት ታሪክሽን ትቀይረው የኔ እናት🥹😥
2026-08-22 22:12:36
10
user184426991566
ቀና በል ቀን አለ :
አላሀምዱሊላህ እኳን ወለድኩ አላህ ይጥብቀንል ለወለድነው ለለላቹ አላህ ይሠጣቹ🥰
2026-08-23 11:19:58
1
medhnealem27
Susu👸🦋 :
መድሃኒ ኣለም ያውቃል ተስፈ እንዳትቆርጪ በሱ ላይ እመኚ🥺💔
2026-08-22 20:44:00
19
yewawey21
🎀 fire 💎 :
ልቤ ስብር አለ የኔ እናት 😥
2026-08-22 20:56:11
18
poi.ilkj
Senorita👸🦋✝️ :
እግዚአብሔር አይሳሳትም ምን አልባት የማይጠቅሙሽ ሆኖም ይሆናል 😢😢
2026-08-22 23:53:05
5
ghayej
አለም የሰማአቱልጂ የደሙ ፍሬነኝ :
ሙስሊም ነትዴ
2026-08-23 07:36:58
1
bireeoro2
Iftuu🦋 :
Waqayyoon sif haa kennu giftii koo🥺🥺🥺🤲🤲🤲
2026-08-23 09:07:32
3
mao46789
M A O :
ተይ ውዴ ምንም የሚያፃናናሽ ቃል የለኝም ። ግነ ግንፈጣሪሽ አይሳሳትም ያልሰጠሽ ምክንያት አለው ውዴ አይዞኝ አብሽሪ አብሽሪ😍😍🙏🙏🙏
2026-08-23 11:03:15
1
ashireka.abajihad5
🦋❤️𝙰𝚜𝚑𝚞𝚞 ☪️ اشرق جاحد🦋 :
የኔእናት አለህ ይስጥሽ ወላሂ እኔ ልጅ ካወላድኩኝ ቡሃላ ሁሉም ሴቶች ፋጣሪ ልጅ እንዲ ሳጣቻዉ ናው ምመኝላቻው ያገኛወት ዳስታ ሁሉም እንዲያገኝ ናው ምፋልጋው ልጅ ደስታ ናው ❤️
2026-08-23 07:54:49
2
user3772600131687
መቅደስ አየነ :
አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ ከጤና ጋር የወለደ ሁሉ ደስተኛ አይደለም 🥺
2026-08-23 00:00:19
3
To see more videos from user @hikma.l.o.l, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About