@americanooplease:

Amelicanoplease
Amelicanoplease
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 22 August 2026 14:11:05 GMT
69
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @americanooplease, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#መካንነት  #መካንነት /#Infertility/ #ምንድን_ነው? ✔️ መካንነት ማለት ከ12 ወራት (ለ35 ዓመት በታች ለሆኑት) ወይም ከ6 ወራት (ለ35 ዓመት በላይ ለሆኑት) መደበኛ እና ያለመከላከያ ግንኙነት በኋላ እርግዝና መፈጠር አለመቻል ነው። እንዲሁም ተደጋጋሚ ፅንስ መጨንገፍን ሊያካትት ይችላል። በዓለም ላይ ከ6 ጥንዶች ውስጥ አንዳቸው ይህ ያጋጥማቸዋል። እርስዎም እየታገሉ ከሆነ ብቻዎን አይደሉም ።  #ለምን_ይከሰታል? -ናቸው? ✅ የሆርሞን መዛባት ችግሮች ✅ የኦቩሌሽን ችግሮች ✅ የፋሎፒያን ትቦ ችግሮች (በኢንፌክሽን ወይም በእጢዎች ምክንያት) ✅ ኢንዶመትሮሲስ ወይም ✅ የእንቁላል ጥራት መቀነስ ሴቶች ላይ የመካንነት ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ።   ✅ የወንድ ዘር መጠን መቀነስ ✅ የሆርሞን መዛባት ችግሮች ✅ የዘር ፍሬ ደምስር እብጠቶች ✅ ያልወረደ የዘር ፍሬ፣የዘር ፍሬ ኢንፌክሽኖች ወይም አደጋዎች የወንድ መካንነትን ሊያመጡ ይችላሉ። ለመካንነት ከሚያጋልጡ ነገሮች መካከል የአኗኗር ዘይቤም ተጽዕኖ አለው—ጭንቀት ፣ ማጨስ፣ ከመጠን በላይ አልኮል ወይም በአከባቢያችን ላይ የሚገኙ መርዛማ ንጥረ-ነገሮች እንደ አጋላጭ ሁኔታዎች ይጠቀሳሉ።   ✅ ለአመት ለመውለድ ተሞክሮ እርግዝና ካልተፈጠረ (ለ35 አመት በላይ ሴቶች ለ 6 ወር ከተሞከረ) ✅ የወር አበባ መዛባት ወይም የወር አበባ ከሌለ ወይም ✅ ከዚህ በፊት የታወቀ የወሊድ አካላት ችግር ክነበረ ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል።   መካንነት ህክምናው እንደ ምክንያቶቹ ይለያያል። ከመድሃኒት ህክምና ጀምሮ እስከ ዘመኑ ያፈራቸው የተራቀቁ እና ውጤታማ ህክምናዎች IVF ፣ IUI ፣ የእንቁላል ወይም የወንድ ዘር ፍሬ ማቆየት የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉት።    📶 fb.com/yejubietenamerja/ 🔥 fb.com/abebaw3367/ 🛜 tiktok.com/@abebawmebratu 🌐 t.me/abebaw3367 🆓 youtube.com/@abebawmebratu_577

About