@ethiolead: በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ ዛሬ ረፋድ ላይ «ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ከስልጣን ወርደው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው» የሚል መፈክር በመያዝ ብቻውን ለተቃውሞ አደባባይ የወጣ ግለሰብ በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱ ተገለፀ። ስሙና አድራሻው ለጊዜው ያልታወቀው ይህ ጎልማሳ በህዝብ ዘንድ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን ሲያሰማ የነበረ ሲሆን፣ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና በህገ-ወጥ የክሪፕቶ ማይኒንግ ኩባንያዎች ይፈጸማል ባለው የሙስና እና የዘረፋ ወንጀል ላይ የተቃውሞ ድምፁን አሰምቷል። ሆኖም ግን ግለሰቡ ተቃውሞውን ማሰማት እንደጀመረ ወዲያውኑ በቦታው በደረሱ የፀጥታ አባላት ተይዞ ወደ አልታወቀ ስፍራ መወሰዱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል። #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok #Ethiopia
Ethio Lead
Region: ET
Saturday 22 August 2026 14:41:18 GMT
Music
Download
Comments
Nani Oldies :
jegnaw yevhulachenm demtse nhe e/r yetbkhe awreoche endaybluhe 🤔🥰
2026-08-22 17:47:39
0
user7763968437830 :
ግደታውን ተዎቷል
2026-08-22 16:41:51
103
ephremmekonnen148 :
ጀግና
2026-08-22 15:42:24
33
my son's :
ጀግና ድርጅት የለውም
2026-08-22 16:37:23
54
Miraf Hub :
ወንድምአለም😔
2026-08-22 14:47:03
21
kasayeamensisa07 :
እኛም እኮ ድፍረቱን አጥተን ነው እንጂ ውስጣችን ተቃውሞ ሰልፍ ከወጣ ስንት ጊዜው !
2026-08-22 16:42:29
37
Abebe Zinabu :
1 jegina ke 120 million hizib
2026-08-22 17:55:24
6
real miki :
የሄ ነገር አይትን እራሱ የማንወሰወሰሰ ፈሪ ህዝብነን።ቱ የሞትን
2026-08-22 17:40:11
8
@abrham21 :
my hero🥰🥰🥰
2026-08-22 18:42:44
0
fikru commando :
ጀግና ነው ።
2026-08-22 16:40:29
9
The lion...🤔 :
the is the big alarm ....loading!
2026-08-22 17:10:50
2
Emu ♥ :
አይዞህ የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም
2026-08-22 17:04:46
7
mamushi :
የያዙትም ፓሊሶች ሀሳብ ነው
2026-08-22 17:37:26
2
ሰለሞን :
ጀግና ❤️❤️❤️
2026-08-22 16:40:12
3
FtoZ :
eree temakeren enenesa
2026-08-22 17:06:49
2
DT :
የሱን ስራ ማስቀጠል ግዴታችን ነው
2026-08-22 17:53:57
1
saba yalmaz lij :
እኛ ያጣነውን ድፍረት አንድ ብቻውን አደረገው🙏🙏
2026-08-22 17:31:25
1
የፍቅር ሰው :
ይሰሩት
2026-08-22 17:43:15
0
user8897807168081 :
gn wetatu min honen new eskemecha new zim bilen 😳😳😳😳😳
2026-08-22 18:33:39
0
Mariyam 21 :
ጀግና የሁላችንም ብሶት ነው የተናገረው ጊዜ ነፃ ያወጣሀል🙏🙏
2026-08-22 18:56:30
0
maskeya.yeamanuail :
jagena
2026-08-22 19:21:32
0
Ermi :
ለምን ብቻውን እንደሱ የሚያስቡ ብዙ እያሉ
2026-08-22 18:42:57
0
Track1 :
ሰላም በልልኝ
2026-08-22 18:38:27
0
haymanot191 :
🥰🥰🥰wende
2026-08-22 16:38:29
0
To see more videos from user @ethiolead, please go to the Tikwm
homepage.