@fact.news1978: አዲስ አበባ ብቻውን ለተቃውሞ አደባባይ የወጣው ግለሰብ ታፈነ! ዛሬ በአዲስአበባ መገናኛ አካባቢ ''አብይ አህመድ ከስልጣን ወርዶ ለፍርድ መቅረብ አለበት!'' የሚል መፈክር ይዞ ብቻውን ለተቃውሞ አደባባይ የወጣው ግለሰብ በአገዛዙ ኃይሎች መታፈኑ ተሰምቷል ! ይህ ለጊዜው ስምና አድራሻው ያልታወቀ ጎልማሳ ረፋድ ላይ ያዘጋጀውን መፈክር ይዞ በህዝብ መሀል በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞውን ሲገልፅ የነበረ ሲሆን ወዲያውኑ የአገዛዙ ወታደሮች አፋፍሰው ወደአልታወቀ ስፍራ እንደወሰዱት ለማወቅ ተችሏል! ግለሰቡ በመፈክሩ ላይ ባሰፈረው ፅሁፍ ፥ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል በህገወጥ የክሪብቶ ማይኒንግ ኩባንያዎች ስለሚፈፀመው ዘረፋና የሙስና ወንጀልም ተቃውሞውን ገልጿል!
ኪነ-ጥበብ ሥነ ጥበብ
Region: ET
Saturday 22 August 2026 15:15:34 GMT
Music
Download
Comments
መሦበ ወርቅ :
ሥንት አይነት ጀግና እናት ትወልዳለች
2026-08-22 16:49:41
65
ጉዱ ካሳ :
እንባዬ መጣ
2026-08-22 16:42:58
21
የፍቅር ሰው :
ጀግንነት ሳይሆን ምኝነት ነው። ምክንያቱም ምን እንደሚገጥመው አላወቀም አዳሜም ከማምቅ የዘለለ የሚያመጡት ውጤት የለም
2026-08-22 17:51:26
11
Jossi የሸዋው :
ጀግና🥰🥰
2026-08-23 14:16:07
1
ኤርሚያስ@ 12 :
The legende mane
2026-08-23 09:09:19
0
Haftenet Molla :
ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-08-22 16:20:33
4
Shebaw :
ማድነቅ ብቻ ምን ይሰራል የት ነው ያለው ??????
2026-08-22 21:03:20
5
jon :
ፈጣሬ ነፍስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-22 16:43:23
4
ⓉⓃ⓫ :
እስከ አሁንማ ተቀራምተው በልተውት ነው የሚሆን
2026-08-22 16:33:38
4
𝕤𝕒mrawit💫 :
የኔ ኣባትምን ያክል ቢመርህነዉ😭😭😭😭
2026-08-23 09:44:08
3
መሲ የዘሜዋ 23🙏21🤲19🙏12🙏🇬🇳 :
ማርያምትጠብቅህ
2026-08-23 11:32:38
1
baba :
ጀግናኮ አለ ግን ምን ይደረግ ከአንድ ብርቱ ሁለት.... ሆነብንጅ🤔
2026-08-22 19:43:18
4
በ23 :
ወንድ የወንዶች ቁና🥰🥰🥰
2026-08-23 04:51:07
2
ሰው አየ ሰው :
አሁን እኔ ወንድ ነኝ
2026-08-22 17:29:54
3
endu@23 :
በሰላማዊ ከሆነ እንገዘው
2026-08-23 03:10:05
0
ዝናሩ :
መሮኛል
2026-08-22 20:10:03
0
almaz💎💎 :
በሆሉም እንዳለ አይቆጠርም ሌላው ህዝብ እንደሞተ ቆጥሮት እኮነው ብቻውን የወጣው🙆🙆🙆
2026-08-23 08:12:55
1
ደባሪው :
አይዞህ አባቴ እዳሰማቸው አለን አድሰው ለ10ሸር በማድረግተባበሩ
2026-08-23 07:39:55
1
ዮተራዊ :
ማርያምን ጀግና ተወልዷል
2026-08-22 18:25:59
7
Werkalmaw Kebede :
አበሳ የጀግና ልጅ
2026-08-22 17:53:45
2
user63047118411665 :
ትግል በመሣሪያም በአፈሙዝም አይደለም
ትግል በዱር በገደልም በጫካም አይደለም
እንደዚህ ነው ትግል ባደባባይ በግልፅ ንግግር
2026-08-23 06:08:54
1
የቀን ሰው አትሁን ሲመሽ ትወድቃለህ አባቴ፤ :
ኧረወገኔ ስለዚህ ሰውየ እኮ ቢወራ ሁለት ቀን ነው ከዛ ይታሰራል ይረሳል ኧረ ጎበዝ ሆሆሆሆሆሆ ብለህ ውጣ አወ አብይ መውረድ አለበት መኖሪያ አሳጣን እኮ
2026-08-23 03:59:25
2
ያለመኖር ቢኖር እሱን ነበር መኖር :
አይ ጀግናው
2026-08-22 18:05:00
2
ህልመኛው ደራሲ 21 :
የኔ አባት መሮት እኮ ነው ሁሉ ነገር አስጠልቶት😭😭😭
2026-08-22 18:38:28
1
To see more videos from user @fact.news1978, please go to the Tikwm
homepage.