@asmamew314:

በሱ ፍቃድ
በሱ ፍቃድ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 16:10:35 GMT
48957
1382
84
325

Music

Download

Comments

tamirat4840
tamirat :
የሁለቱንም ይሰማል አህያይቱን ያተርፍና ለጅቡ ስለራበው ሌላ ምግብብ አዘጋጅቶ ይሰጠዋል ምክንያቱም አህያይቱም ለምናለች አድነኝ ብላ ጅቡም ስለራበው ተመስገን እርቦኝ ነበር ስላለ ሌላ አዘጋጅቶ ይሰጠዋል
2026-08-22 18:18:41
41
derso.abebaw
Derso Abebaw :
እኛነንእጅ ለማንእንፍረድእምንል አንዱአምላክ ሁሉምበጁነው የራበውንም ያበለዋል የጨነቀውንም ያወጠዋል ሲጨቀንብቻ ሳይሆን ሲደላነም እሱንአስበንእድንኖርልቦናይስጠን
2026-08-23 07:03:19
8
birhanuabg123
Ethiopian boy :
emisewawn beg esu yakerbewal
2026-08-23 07:25:40
1
tensay6753
tensaye የኪዲየ :
አሁን እኔ አሀየይቱ ብሆን ምን እሆን ነበር ሆሆሆሆ😳😳😳
2026-08-23 07:24:53
3
haymanot7584
ሀይሚሻ ፈዲሻ👈 :
እሱ ያውቃል ሰጭም ነሽም እሱ ነው ሁሉም እደስራው ያገኛል🙏
2026-08-23 04:43:46
10
fkjvckgggyijjjjgggst
ዳግም የአባቱ ልጅ 19 :
አውጣኝ ያለ ወጣ አብላኝ ያለ በላ ይባላል🥰
2026-08-23 08:13:59
3
tami12197
tami1219 :
አብላኝ ያለ በላ አውጣኝ ያለ ወጣ ዝምብሎ የተኛ ተባላ ይባላል ደግሞም እውነት ነው።
2026-08-22 18:28:39
10
eliase.mulu
⌚️ ባናወራስ :
ከትንሽ ጉዞ በኋላ ያልፀለየ ይገኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 09:27:06
0
ousman1089
Ousman :
በተረባ አይጨክንም
2026-08-23 08:45:19
0
gebreeyesu4
ያለው ያግባት :
የሁለቱንም ምክንያቱም ሁለቱም ልክ ናቸው
2026-08-23 09:03:40
0
maruf34345
Lij Maruf :
የኛ ጀለስ ነዋ
2026-08-23 08:41:56
0
yordi121212121212
yordi :
እግዚአብሄር አምላክን የጠየቀ አፍሮ አያዉቅ የሁለቱንም ይሰማል
2026-08-23 08:24:28
1
user25788643246883467
Yohannes Bekele :
ስንት ሰአት ነው 😁
2026-08-23 05:08:28
2
xxx94751
xxx :
እዲህ እዳሉ አየር ላይ ይቅሩ እምትሉ ላይክ😁
2026-08-23 07:57:11
1
user96123685591805
dawet :
አላቅም 2ፈጣሬን አስበው ነው የውጡት
2026-08-23 06:54:22
1
user5471519711981
ይሁንለበጎነው21እናቴ :
ፆለትሳያረግእሚነሳይበላል❤️❤️🌷🌷
2026-08-23 08:36:09
0
yeshiwas.muluye
ልቤ ውስጥ ታትመሻል።በ 2018❤ :
መፍረድ ይከብዳል
2026-08-22 18:08:27
1
molalgn.tgabu
Molalgn Tgabu :
አሁን ያለንበት ዘመን ነው
2026-08-22 18:00:16
0
kasu8644d
ካሱ የመቅደላው :
2026-08-23 08:02:16
0
ityoel2
ኢትዮኤል :
የእግዚአብሔር ጥያቄ ሁለቱ ም ልክ ናቸው ።ግን
2026-08-23 09:08:37
0
wmichaelshimnsa7
🥀🌴🌴ሚኪ 24## :
አብላኝ ያለ በላ አውጣኝ ያለ ወጣ😳
2026-08-23 09:36:59
0
robesene
robesene :
አውጣኝያለምወጣአብላኝያለምበላተበላከርከሮእቅልፉንሲተኛበለው
2026-08-23 08:01:40
0
mamelaharbu
ንስር አሞራ :
አውጣኝ ያለው ወጣ አብላኝ ያለው በላ፣ ተኝቶ ያደረው ከርከሮው ተበላ። ይላል ያገሬ ሰው አላህ ከመከራ ያውጣን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቦ እናቶቻችን በሰቀቀን አለቁብን።
2026-08-23 07:08:48
0
user4053105656234
user4053105656234 :
ከላይ ኔው ትዛዚሁ
2026-08-23 08:26:17
0
user49458496834441
user4945849683444ፈቀደ :
ለራበው
2026-08-22 18:42:49
0
To see more videos from user @asmamew314, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About