@dawit17178: 🌿🌿👉 ሲስተር ነቃ በይልኝ እናቴ 🥺 የሴቶችን ጥቃት ምክንያት በማድረግ ባንቺ ላይ እየመጣብሽ ያለውን 😣 የወንዶች ጥላቻን ተቃወሚ ?? ፌሚኒስት መሆንና ወንድ ልጅን መጥላት ወይም ከወንድልጅ መራቅ ሁለት የተለያዩ ነገሮች ናቸው ። ቪዲዮ ከረዘመ ሴቭ በማድረግ ለሌላ ቀን ንባብ አስቀምጣቹ እለፉት 🌿🌿🌿👇 👉 አንቺ አው አንቺ 👊 🥺 ለምን ይመስልሻል በኢትዮጲያ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሴት ልጅ ጥቃት የተበራከተው ? ? እናቴ ነቃ በይ ይህ ሁሉ የሚደረግበት ምክንያት 🤔 በተከፈላቸው ወይም በመሀበሩ አባላት የተላኩ ፣ ግብረ ሰዶምን እና ፣ ፌሚኒስት ፣ በሚል ተልካሻ ምክንያት ግብረ ሰዶምን በዝች ሀይማኖተኛ በሆነችው ሀገርሽ ላይ ለማስፋፋት አቅደው ነው ። 🌿🌿👉 የችግሩ ፈጣሪ እነርሱ ሴትልጅ እየተጠቃች ነው የሚሉ እነርሱ ናቸው ። 🌿🌿🌿🌿🌿👇 እንደሚታወቀው በጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ዘመነ መንግስት ጊዜ የግብረ ሰዶምን አጀንዳ ኢትዮጲያ በህገ መንግስቱዋ ላይ እንድታፀድቅ ሞክረው ነበረ 🥺 ያኔ ህዝቡ ጠንካራ ስለነበረ ተቃውሞዋቸው ከሀገራችን አባሮ ነበር ። 🌿🌿👇 🌿🌿👉 በዚህም ብዙ ቪሊዮን ዶላሮችን ስላከሰራቸው ። እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ሀይማኖተኛ ሀገሮች ላይ በአንዴ ግብረ ሰዶምን ተቀበሉ ከማለት ይልቅ 🤔?* መጀመሪያ እኛው በፈጠርናቸው የሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ስለ ግብረ ሰዶሞች ትርክት ማለማመድ በተለያዩ የአፕልኬሽን ገፆች ፕርኖችን በተለይ ወጣቱ እንዲመለከት ማድረግ ሲሉ አቅደው ተግብረዋል ። 🌿👇 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👇 🌿👉 የፌሚኒዝም ) አላማ በአጭሩ ክርስቲያን በሆኑ ሴቶች ላይ ያነጣጠረ ሴቶች ቤተክርስቲያን ወይም ሀይማኖታቸው 🤔 በወንድ ልጅ እንዲጨቆኑ እያደረገ በማስመሰል በተለያዩ ቦታዎች ላይ የፆታ ጥቃት እንዲነሳ ሲያደርጉ ለዚህ ተጠያቂዋ ቤተክርስቲያን ነች ይላሉ ። 🌿🌿🌿👇 🌿👉 እንደ ዚህ አይነቶች ጥቃት ሲበራከቱ አጋጣሚውን በመጠቀም የሴቶች እኩልነት በሚል ሰበብ ሴቶች ወንድ ጠል እንዲሆኑ ሲያደርጉ ቀስ በቀስ ደግሞ ሴት ለሴት የማጋባት እና ሀገራቹን ወደ ሰዶማዊ ተግባር እንድትቀየር ያረጋሉ ። 🥺🌿🌿👇 🌿🌿🌿🌿👇 ሁሉም ነገር ሲፈጠር ለምን በማን እንዴት ብሎ መጠየቅ ሙሉ እንድትሆኑ ያደርጋቹሀል 🌿👇 🌿👉 የሴትልጅን ጥቃት እንኩዋን በኢትዮጲያ በሌላው አለም ላሉ እንቃወማለን 🙌 ግን ጥቃቱን ምክንያት በማድረግ የ ጥልቁ መሀበርተኞችን ሀሳብ አናስፈፅምም 👊✊✊✊ ምክንያቱም አንቺ እኔ የቅድስቲቱዋ ሀገር የኢትዮጲያ ህዝቦች ነን ። 🌿🌿👇 🌿👉 ነገ ልጅ ፣ ቤተሰብ ፣ መሀበረሰብ ፣ ጎጥ ፣እንዲኖርሽና በእነርሱም ደስ እንድትሰኚ ነገ ልጅሽን እያጠባሽ አምላክሽን ስለ ዘርሽ እንድታመሰግኚ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿👇 🥺🌿 ዛሬ የሴት ልጅን ጥቃት ምክንያት በማድረግ የመጣብሺን የግብረ ሰዶም አጀንዳን ተቃወሚ እህቴ እናቴ 🥺🙌 🌿🌿🌿👉 እግዚያብሔር አምላክሽ በብዙ ሀጥያቶች ላይ ትግስት ሊኖረው ይችላል ሩሩሁ ነውና🥺 ነገር ግን በግብረ ሰዶም ሀጥያት ላይ ለ ቅፅበት ትግእስት የለውም ከዚህ ከአምላክሽ ቁጣ ትድኚ ዘንድ ቃልና ወሬያቸው ካማረላቸው የፌሚኒስት ሴቶች ተጠንቀቂ ዋ ። 🌿🌿🌿👇🥺 ይቀጥላል..............ጥያቄ ሀሳቦን በኮመንት 🌿👉

ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 16:52:18 GMT
41487
1924
77
817

Music

Download

Comments

amen1674
Amen :
ወንዶችም እረፉ አትድፈሩ አትደብድቡ ሴቶችን አታሰቃዩ በየሄዳቹበት አትሽኑ ክብራችሁን ጠብቁ ሴት ክብር ናት
2026-08-22 20:11:02
20
zaiydkonjo
victoria :
የ ጥልቁ መሀበርተኞችን ሀሳብ አናስፈፅምም
2026-08-22 17:08:05
22
mintu.2012.2017
mintu 2012 /2017 :
አምላኬ ሆይ ሁሉ ላንተ ይቻልሀል የሰው ልጅ ደካማ ነውእና ይህን ታሪክ ቀይረህ መልካሙ ዘመን አድርሰን
2026-08-23 12:16:27
15
user1169965735461
user1169965735461 :
ሲጀመር የፈጠረን አምላክ እያንቀላፋም ይጠብቀናል ምክንያቱም 24ስዓት ሙሉ ጤዛ ልስው ድንጋይ ተንተርስው ፀሀይ ብርድ ዝናብ ሳይሉ ለሀገር ለወገን ድህነትን የሚማልዱ ቅዱሳን አባቶቻችን እግዚአብሔር ን በፅሎት ስለሚለምኑ እኛም ባለን አቅም መፆም መፀለይ ግድ ስለሚለን መበርታት እንጂ በወሬ መፈረካከሱ ውጤት የለውም እና የፈጠረን አምላክ እያንቀላፋም
2026-08-23 02:59:12
3
abeba.mekonen46
Abeba Mekonen :
ስላሳወቅኸን እናመ
2026-09-01 10:57:34
1
yalise79
Konjit :
Hagerachinin lematifat yemiserutin telatochachinin Egzabiher quankuachewin yikeyiribachew![Pray]
2026-09-25 18:44:42
0
user1926287042810
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን !!! :
እኔ የገረመኝ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ሴት ልጅ ባሏን ታክብር ትንከባከብ ይላል እነሱ አሰኩልነት በሚል የነሱ ማስፈፀሚያ ት/ት በሚባል ጥቅም የለው ነገር እኩልነት ብለው እንደ አንድ ርእስ እንዲሰጥ አደረጉት አልገባንም እንጅ ወጥመድ ነበር
2026-08-28 03:24:03
2
kiya.fiker
kiya❤ :
በጥሩ ሰዓት ጥሩ ምክር ሰጠከኝ አመሠግናለሁ 🙏🥰
2026-08-23 17:40:33
2
bettyg07
Betty :
ፈጣሪ አምላክ እሱ ይጠብቀን እራሳችንን በጾም በፀሎትና በስግደት እየጠበቅን ለሌሎች መቆምን መልመድ ከክፉ ስራ መራቅ አብዝቶ መጠጣትን አጉል መዝናናትን በመተው ነቃ ብሎ እራስንና አጠገባችን ያሉትን ሁሉ በንቃት መጠብቅ አለብን አደራ አደራ🙏🙏🙏
2026-09-28 05:48:43
1
birkti994
birkti :
እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ የፌሚዝም አላማ እደዝ መሆኑን አላቅም ነበር
2026-08-23 16:38:15
1
andualemoke
አንዱ የ እናቱ ልጅ :
በቃቹ ምንባለው መች ነው
2026-08-23 11:32:00
1
azemra3
Azemra :
2026-08-23 17:57:00
1
asetyer.new
Astu ase 27 :
ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ምን ይሳንሀል ሀሳባቸዉን መና ኣሰቀረዉ🙏🙏🙏
2026-08-24 11:14:11
4
user7394346879222
user7394346879222 :
eyesuse geta new
2026-09-17 19:56:32
0
nazrawi21abigiya
Mekdesbuba🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
2026-08-23 06:38:15
1
bera1241
bera :
ፈጣሪዬ ሆይ ይህን ሁሉ ነገር ሳናይ ፈጥነህ ና በቶሎ አንተ ሁሉን ነገር ቻይ ነህና ምድሪቷን ሳይበክሏት አምላክ ሆይ ፈጥነህ ቶሎ ናልን አሁን ደክመናልና
2026-09-22 13:38:14
0
kameil38
kameil38 :
ትክክል ነው
2026-09-21 08:51:47
0
gela.ye.mariyame.lji
Gela ye mariyam lij 🙏🙏🙏🥰 :
ሀሰባቸው መቼም ተፈፃሚ እንዲሆን አልፈልግም
2026-08-23 08:44:13
0
wanos638
wanos :
አለም ከንቱ መሆኖን ጠንቅቀን እንወቅ የሚያዋጣን የእግዚአብሔር መንገድ ብቻ መምረጥ ነው ።ሀሳቡን ያጋራሀን /ሽ/ክብረት ይስጥልን
2026-08-23 02:08:46
4
bire.ase
Bire Ase :
ትክክል እንንቃ
2026-08-29 16:18:09
1
berham655
berham655 :
tikkle
2026-09-03 13:08:41
0
taftaf1919
tesfaye :
እግዚአብሄር ምህረትን ይላክልን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-26 10:40:15
1
fikeryibeltal_21
ፍቅር ይበልጣል❤ :
በጣም ጥሩ ማንቂያ ነው በእርግጥ ይኽ ነገር ከተጀመረ ቆየ መንቃት ማስተዋል እና መጠየቅ አቃተን እንጂ አሁን ግን በግልጽ አይኑን አፍጥጦ መጥቷልና ከእንቅልፍ እንንቃ ከእግዚአብሔር ቁጣም እናምልጥ ኖኅ የዳነው በመንቃቱ ነው
2026-08-30 16:28:09
0
alem85670
ALEM :
ሰላሳወቅሽን እናመሰግናለን
2026-09-03 12:27:25
0
adem.mohammed330
Adem Mohammed :
ወዲም ኧረበጣምብዙነገርእያሥተማርከኝነው አይዞህበርታ
2026-08-23 08:51:08
0
To see more videos from user @dawit17178, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About