@getse.206: ሙሉ ቪዲዮውን ገጽ ፪ የYouTube channel ላይ ታገኙታላችሁ። ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር “ፈሪሳ” በተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ዙሪያ በወመዘክር አዳራሽ የተደረገ ልዩ የመጽሐፍ ውይይት! በዕለቱ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን፣ ጨዋታ አዋቂና አንደበተ ርቱዕ የሆነው ደራሲውም ለጥያቄዎቹ አስገራሚ ምላሾችንና ማራኪ ንግግሮችን አጋርቷል። ይህ ዝግጅት Bookology Events ተዘጋጅቶ በSemu audio books and podcasts ትብብር የቀረበ ነው። በቪድዮው እየተዝናናችሁ ቁም ነገርን ታገኙበታላችሁ subscribe እንዲሁም like ማድረግ እንዳይረሳ 👍 ⁠#AlemayehuGelagay⁠ ⁠#አለማየሁገላጋይ⁠ ⁠#ፈሪሳ⁠ ⁠#EthiopianLiterature⁠ ⁠#AmharicBooks⁠ ⁠⁠ ⁠⁠

ገፅ ፪
ገፅ ፪
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 18:55:15 GMT
2228
181
3
8

Music

Download

Comments

leoul7
Moa Anbessa :
ጋሽ አሌክሶ ይመችህ!
2026-08-22 21:54:24
0
sertse_art_7
ሰርፀ መንግስቱ :
❤️❤️❤️
2026-08-22 20:30:14
0
user4120123990425
ትባ* :
😁😁😁😁🤣😂
2026-08-23 13:48:49
0
To see more videos from user @getse.206, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About