@aschalewdegefu: ለነጋዴዎች እንዲደርስልኝ ቪዲዮውን ላኩላቸው! #ethiopian tiktok #የንግድ ምዝገባ እና ፍቃድ #ህግ

Aschalew Degefu
Aschalew Degefu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 18:55:06 GMT
25998
988
26
287

Music

Download

Comments

asmk572
Asmk :
እስቲ ስለ ነጋዴው ብቻ ችግር ለማድረስ ማስፈራራት አቁምና ስለ ሰርቪስ ሰጪው ንገሩልን
2026-08-23 08:56:15
7
daveteku
dave :
አፍሪካ ውስጥ አይሰራም
2026-08-23 05:20:03
1
merawi53
merawi :
የሚገርመኝ ንግድ ፍቃድ ሳታድስ መስራት ቅጣቱ ይሄ ከሆነ ንግድ ፍቃድ ሳይኖራቸው የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩትስ ምንድነው ቅጣቱ
2026-08-23 00:50:47
1
mardalove45
tt :
ማለት ይብራራ?
2026-08-23 08:10:41
0
haymi.bitew
Haymi Bitew :
የንግድ ፈቃዴን እየሰራሁበት አይደለም እየሰራሁ አለሠሆኔን አሳውቂያለሁ ግን በተለያየምክንያት እስካሁን አላንቀሳከሱትም ችግር የሚያመጣብኝ ይመስልሃል
2026-08-23 10:37:15
0
ekrured
ekrured :
hi
2026-08-22 21:40:17
1
bereketyemedhania
Bereket :
ንግድ ፈቃድ ከስንት ጊዜ በኋላ ነው ሚዘጋው
2026-08-23 19:16:03
0
eyuavonmati
mati 🔱 NG :
እባክህ ንገረኝ መኪና ኮድ 3 ነበረኝ ስሸጠው የሚከፈሉ ግብር ከፍዬ አስፈላጊውን ክፍያዎች ጨርሼ ነው ግን ንግድ ፍቃዴ አልተዘጋም እናም ያልዘጋሁት መልሼ መኪና ገዛለው ብዬ ነበር ግን አንዳንድ ነገሮች ሳይሳኩ ዘገየው አሁን 8 ወር በላይ ሆነኝ እና ሄጄ ላዘጋው ንግድ ፍቃዱን ችግር ይኖረዋል ? ሳዘጋውስ ተጨማሪ ክፍያ ይጠይቁኛል ? ሁሉንም እዳዎች ከፍዬ ነው የሸጥኩት መኪናውን ግን እባክህ መልስልኝ 🙏
2026-08-23 22:22:08
0
shemsuali8
shems :
ok
2026-08-23 15:54:52
0
user3634102287311
user3634102287311 :
ተው እንጂ
2026-08-23 11:27:30
0
shemsuhassen
shemsuhassen :
መብት በሁልም አቅጣጫ ነው ነገር ግን አመልክተህ ፍቃድ እመለሳለሁ ስትል ባጣም ያገላትሀል ስለዚህ ህግ ንግድ ሚንስትር አይመለከተውም
2026-08-23 13:39:16
1
user7712459190797
ወሎ ገሩ :
ይሄ በሺታ መንግስትስ ሲያጠፋ ማን ይቅጣው መብት እና ግዴታ ቀር ግዴታ ብቻ ሰለቸን
2026-08-23 18:30:22
0
gedamuharesa
gedamuharesa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-23 10:01:19
1
salem.b122321
birhanu :
😂😂😂
2026-08-23 06:28:49
1
adisu5702
adisu5702 :
😇
2026-08-23 00:15:20
1
abemelek.nuenyat.a
Abemelek, Nuenyat and Michael :
🥰🥰🥰
2026-08-23 15:04:45
0
user0974425852
ታደለ ያባቱ ልጅ :
🥰🥰🥰
2026-08-23 18:53:16
0
To see more videos from user @aschalewdegefu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About