@robelalene: በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ28 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ቤተ መጻሕፍት በስሟ ተሰየመላት #Ethiopia | በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው የአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለፉት 28 ዓመታት ከተመዘገቡት ሁሉ በላጭ የሆነ የትምህርት ውጤት ተመዝግቧል። የኢትዮጵያ ሚሊኒየም በገባበት በ2000 ዓ.ም የተወለደችው ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ11ኛ ክፍል የትምህርት ዘመኗ 99.67 በመቶ ያመጣች ሲሆን ይህም በትምህርት ቤቱ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ከፍተኛ ውጤት ነው። በአሁኑ ወቅት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ያስመዘገበችውን ድንቅ ውጤት እና ጥረት ለማስከበር ትምህርት ቤቱ ቤተ መጻሕፍቱን በስሟ ህዳሴ ቤተ መጻሕፍት በማለት ሰይሞላታል። ተማሪ ህዳሴ የተደረገላት እውቅና ለቀጣይ ጥረቷ ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬ እንደሆናት ገልጻ ወደፊት በሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት ሀገሯን የማገልገል ትልቅ ራዕይ ሰንቃ በመማር ላይ ትገኛለች። በሌላ በኩል በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በተደረገው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤት ከአገው ምድር ትምህርት ቤት በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ በሴቶች 583 ከ600 እንዲሁም በወንዶች 591.6 ከ600 በመመዝገብ ከፍተኛ ውጤት ከተመዘገበባቸው ትምህርት ቤቶች አንዱ ለመሆን ችሏል። #Education #AcademicExcellence #InspiringStudents #Injibara

Roba የግምጃቤቱ
Roba የግምጃቤቱ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 19:21:57 GMT
87223
7522
407
422

Music

Download

Comments

yuti.33333
Yuti :
congra meriyachin
2026-08-22 21:30:15
1
z345026
Zd Unbend :
Agew lovely people, d brave
2026-08-23 06:41:54
1
user4268804283107
yohanis :
How about gedeo
2026-08-23 10:22:29
0
user4108011686883
Tagay Deginso :
congratulation
2026-08-23 06:11:54
1
getahun7735
Getahun :
የደገፍዋት መምህራኖች ምስጋና ይገባቸዋል።
2026-08-23 04:59:39
22
wondimagegnbaynes
Day 2 Day 21 :
OUR HERO and Gorgeous student @@@@@
2026-08-22 21:01:16
1
fkru340
fkru :
የመርጌታ power😁
2026-08-23 03:46:47
27
alexayenew7
[email protected] :
ትልቅ ኩራት ለ አገዉ ህዝብ💪💪💪💪
2026-08-22 19:44:23
24
user6399979843249
ሁን💔ያለው🌹ይሆነል💪 :
ኦሮሜያ ክልል 591/600አለ
2026-08-23 03:29:40
9
alemneh957
Alemneh :
ሲጀማር እኮ አገውማለት በታሪክ በፈልስፈነ በስራ ፈታራ በትምህርት አንደኛ ነቸው
2026-08-23 05:19:17
11
abebe78686596686
abebe muluneh :
አዳሪ ት/ቤት ያሳፈልጋል ለአዊ ዞን
2026-08-23 06:54:36
6
hagosbeza
Hagosbeza :
አገው ኩራቴ አባታችን ( አዊ , ቅሜ ,ብሌን....)
2026-08-22 20:43:51
5
.simachew
Demke :
2026-08-22 21:40:00
1
user3s651934831315
fentahun :
222222222
2026-08-22 21:56:56
0
user3175023941523
ለ አንድ ሂዎት ሺ ፈተና :
እኛም ኳራን በአንቺ ኑሪልን ዘለላም❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-23 07:56:10
2
legesse.tefera
Legesse Tefera :
የኔ ጀግና በርችልኝ !!
2026-08-23 10:38:36
1
amanual2125
amanual :
ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
2026-08-23 06:12:18
1
aynalemstegaye
ቅ/ገብርኤል አባቴ ቅደም ከፊቴ :
እንካን ደስ አለሽ
2026-08-23 06:10:12
1
liul174
69 2 78 :
መማር እንደዚ ነው
2026-08-23 06:21:35
1
user4923817022691
ጌት :
2ኛ
2026-08-23 06:41:25
1
sileshizegeye1
sileshi zegeye :
ጀግኒት🥰😁😁😁😁
2026-08-23 01:50:35
1
frewon21
የኤማሆስ መንገደኛ :
2tegna
2026-08-23 06:35:01
1
user9915328801413
sello :
Gobez fetari yitebikish
2026-08-23 11:29:17
1
workineh.agumas3
Workineh Agumas :
ትችያለሽ
2026-08-23 08:34:50
1
To see more videos from user @robelalene, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About