Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@daer033: 🫒በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ28 ዓመታት ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ቤተ መጻሕፍት በስሟ ተሰየመላት 🏆 በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው የአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለፉት 28 ዓመታት ከተመዘገቡት ሁሉ በላጭ የሆነ የትምህርት ውጤት ተመዝግቧል። የኢትዮጵያ ሚሊኒየም በገባበት በ2000 ዓ.ም የተወለደችው ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ11ኛ ክፍል የትምህርት ዘመኗ 99.67 በመቶ ያመጣች ሲሆን ይህም በትምህርት ቤቱ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ከፍተኛ ውጤት ነው። በአሁኑ ወቅት የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ያስመዘገበችውን ድንቅ ውጤት እና ጥረት ለማስከበር ትምህርት ቤቱ ቤተ መጻሕፍቱን በስሟ ህዳሴ ቤተ መጻሕፍት በማለት ሰይሞላታል። ተማሪ ህዳሴ የተደረገላት እውቅና ለቀጣይ ጥረቷ ትልቅ የመንፈስ ጥንካሬ እንደሆናት ገልጻ ወደፊት በሶፍትዌር ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት ሀገሯን የማገልገል ትልቅ ራዕይ ሰንቃ በመማር ላይ ትገኛለች። በሌላ በኩል በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በተደረገው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤት ከአገው ምድር ትምህርት ቤት በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ በሴቶች 583 ከ600 እንዲሁም በወንዶች 591.6 ከ600 በመመዝገብ ከፍተኛ ውጤት ከተመዘገበባቸው ትምህርት ቤቶች አንዱ ለመሆን ችሏል። #Education #AcademicExcellence #InspiringStudents #Injibara @fbGetuTemesgen
daer33
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 August 2026 19:40:56 GMT
7435
424
8
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.49MB
)
Watermark .mp4 (
1.26MB
)
Music .mp3
Comments
"Gishita Gina!" :
Congratulation
2026-08-23 06:12:59
1
@negashlegese :
Jegnanesh woooooo 🥺🥺😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 congratulations berchi
2026-08-23 08:07:37
0
mis wondemu :
ጀግኒት
2026-08-23 17:55:32
0
𝕪 :
ትምህርት ቤቱ በእሷ ይሰየም የምትሉ ላይክ
2026-08-23 14:15:21
0
Muluye :
ኮርተንብሻል፣ መጨረሻሸን ደግሞ እንዲሁ በተመሳሳይ ውጤት ያሳየን፣🥰🥰🥰
2026-08-23 10:31:27
0
Habtamu Legese :
መጨረሻሸ ይመር
2026-08-23 05:50:20
0
Gizachew :
😁😆😆😆
2026-08-23 08:53:53
0
To see more videos from user @daer033, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Mê trà sữa thì nhào vô đây liền với tui nhaaa #maybelline #vinylink #makeup #HợpTácCùngMaybelline #fyp
Frr;)☺️#like #repost?? #fypシ #viralvideotiktok #unfrezzmyaccount @TikTok @TikTok Bangladesh @TikTokCreators_ID @For You
তোমার আকাশ ❤️ #onthisday #foryourpage #nightcore #night #viraltiktok
Auto ampuh kalau pakai santett😱💀 #filmpaketsantet #paketsantet #dikiriminpaketsantet #masukberanda #fyppppppppppppppppppppppp #tiktokainment #viral #4u #kesuru #santet
#বিড়াল #ফানি_ভিডিও #ট্রেন্ডিংভিডিও #ভাইরাল_করে_দাও #বিড়ালফানিভিডিও
هُنا قبر الطغاه وكم دفنا.. #الشام_مقبره_الطغاه #اناشيد #تيك_توك_عرب #ترند#لايك_متابعه_أكسبلور
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy