@melu1201: #CapCut

꧁ሜላት꧂🇶🇦(عسل🍯)
꧁ሜላት꧂🇶🇦(عسل🍯)
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 22 August 2026 20:02:05 GMT
44232
2393
345
179

Music

Download

Comments

nejat6227
ልጅ Rich🩵🐬 :
እኔ ሊቢያ ላይ እየተሰቃየሁ ነው ዱአ አርጉልኝ🥺😢🙏
2026-08-22 20:06:16
116
selame.selame70
sss የጅሩ ቀበጥ :
የልጀ ሞት😭😭😭😭አይ 2018
2026-09-08 09:19:28
2
fasik140
fasik :
እኔ ልንገራችሁ በጣም የምወደው የምሳሳለት ብዙ መከራና ስቃይ ያሳለፍኩበት ፍቅረኛ ነበረኝ እና ለመጋባት እየተዘጋጀን ባለንበት ሰአት አንድ የተረገመ ቀን እሱን ነጠቀኝ😭በቤተሰቦቸ እገዛ ለዚህ ቀን ደርሻለው ግን እስከአሁን ሞቱን እለት የሰመው ነው የሚመስለኝ ስድስት አመት አልፎታል ግን በየቀኑ በየሰአቱ ሁሌም ከሱ ትዝታ ጋር ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን በቤተሰቦቸ መልካምነት ምንም እሚጎድልብኝ ነገር የለም ሁሉንም ነገር ያደርጉልኛል አሁን ወደ አሜሪካ ልሄድ ነው ግን ምንም አይነት ደስታ የለኝም አሁንም ልረጋጋ አልቻልኩም እንዴውም በየቀኑ ሳላለቅስ ውየ አላውቅም ምን ላድርግ 😭😭😭😭
2026-08-25 10:06:28
10
user7538069425472
اይሁን ለበጎ ነዉ 🤲🙏❤❤ :
እንኳን ላወራዉ ማስታወስም አልፈልግ ብቻ ሰዉን ዉደዱ አትመኑ 😫😫😫😫😭😭😭
2026-08-22 20:48:09
30
mebratulema1
Mebratu Lema :
እኔ የገጠመኝ ፈተና እንማርበት ካላችሁ እሽ ላካፍላችሁ ባሰራስምንት አመቴ የቆሎ ትምርት ጀመርኩ ባመቱ ውዳሴ ማርያም አንቀፀ ብርሀን መልከ ማርያም መልከ እየሱስ ጨረስኩ ዳዊትም ጨርሸ ቅዳሴ ሠራዊተ ሳለሁ ድቁና አመጣው በሀገራችን አገልጋይ ውድ ነበር እባክህ አገልግል እያሉ ለመኑኝ አይ መማር አለብኝ ስላቸው ያንተን ያህል እኛም መች ተማርን መግባት ወይም ማገልገል አለብህ ሲሉኝ እሽ ከመግባቴ በፊት ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል ስላቸው ምንም ማድረግ አይጠበቅብህም አሉኝ ኸረ ብዙ ሀጥያት አለብኝ አልኳቸው ከዛ በዝርዝር ነገርኳቸው ከነገርኳቸው ሀጥያት መካከል ቤተመቅደስ መግባት የሚከለክል ነበር እነሱም ካለማወቅ ይሆን አላውቅም ዝብለህ ግባ ሲሉኝ ገባው ነገር ግን እስካሁን ድረስ አይምሮየን እየረበሸኝ እና እየተጨነኩ አለሁላችሁ አሁን ነገሩ ሲገባኝ ካገልግሎት ውጭ ሁኘ እየኖርኩ ነው ምን አድርግ ትሉኝ አላችሁ
2026-08-23 10:53:41
11
sami0966852822
sami brhane :
የኔ ታሪኩ ረጅም ነወ እዚ ፅፌ ኣልጨርሰውም ልክ የ መፅሓፍ ድርሰት ያክላል
2026-09-12 09:19:28
0
user6795273361462
𝓯𝓴𝓮𝓻💞 :
እናቴን ካጣሁ ጀምሮ ለኔ ፈተና ነው ግን ሰውም ይሸሻል ብቻ እግዜር ብቻ ይበቃል
2026-08-23 14:10:43
6
mahe56777
mariya 12 mekaelin :
እሱ ላይ ተደግፈ አሁንም ቢሆን
2026-08-22 21:46:53
29
mitiku.badege
m💥 :
የእኔ ደግሞ 2018 የተባረካ አመት ነበር ከህዳር እስከ ግንቦት ትምህርት አቃርጬ እናቴን እያስታመኩ ሆስፕታል አሳለፊኩኝ ሰኔ ላይ ወጣን ት/ት ወደ ቀጣዩ ክፍል እንደምንም አሳለፉኝ ድጋም ሀምሌ ላይ ተመልሰን ሆስፕታል ገባን እስካሁንም እዛው ነኝ አድ አመት በሃዘን ጀምራለው ግን ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መጥፎ አላመጣብኝም
2026-09-10 14:23:49
0
susu006281
ነኝየM ❤ ሸጋ ሚስት سكىنه :
እኔደግሞ ራሤንያጣሁበት 😭 ከራሤበላይ የማምነው 😰 ከዛም የወደፊቴ አምኘው ለካእኔ ተደራቢነበርኩ 🥺የመጀመሪያየ💔💔 ፍቅሬ ሠው አምኘም አፍቅሬ😭 አላውቅምነበር ግን አልታደልኩም 🥺 ልርሣውምብየ ስሞክር አልቻልኩ እሡግን💔 ከነማንነቴ እረስቶኛል ለመጀመሪያጊዜ 💔💔💔 ተሠበርኩ ማንንም አላምን ከግድህ
2026-08-22 22:45:04
4
messiybh
እናቴ ስብራቴ💔 :
የናቴ ሞት ነው ሶስት አመት አለፈው ግን አላለፍሁትም
2026-08-23 20:19:49
0
hasena4673
hasena :
በዝምታ በመረጋጋት በፀሎት🤲
2026-08-22 21:23:19
6
oro10887
𝖍𝖆𝖞𝖎𝖑𝖊🀄 :
በጣም ከባድ የሆነ life ነው እያሳለፍኩ ያለዉት ብቻ ያልፋል 😔
2026-09-06 05:13:29
3
user8421577863682
2727 :
ነበር ግን በፅሎት እና በትግስት አለፈ
2026-08-25 06:48:36
1
fafii481
💙🕊️እርግቧ🕊️💙 :
አላለፍኩትም ገና 🥺🥺
2026-08-29 15:15:37
2
s1253163
የልቤጎደኛእራሱልቤነው :
እማይሆንቦታወዴቄመውጣትአቅቶኛል
2026-08-25 06:12:35
1
lij.mafati
🎧🍫lij Mafati 📸🍫🤙 :
በትግስት በፈገግታ አሁንም በትግስት በፈገግታ አልፈዋለሁ ኢንሻአላህ ❤️❤️❤️
2026-08-22 20:55:41
4
user7212606940283
meazi💫🦋 :
እኔ አላለፍኩትም😭😭😭
2026-08-29 12:03:29
3
user1253026229507
ትንሿ ነኝ የሸዋዋ🥰 :
ድበር ላይ 6ወር በሀራሜ እጅ💔😭እሱንም ያለፍኩት ተስፋ ከቆረጥሁ በላይ ለገብረኤል ነገርኩት😥ሳይውል ሳያድር በለተ ቀኑ አወጣኝ🥺🙏
2026-08-22 22:39:02
3
user4913656949516
(ሙሉ ሸዋ)👸💚💛❤👌 :
ምንም ችግር ውስጥ ብገቡ ተስፋ አትቁረጡ የውሳኔ ሰው ሁኑ በፈጣሪ እምነት ይኑራችሁ🥺
2026-09-04 08:48:04
4
zad43345
Zad//ወለየዋ😎 :
አንድ ወር 15 ቀን እስር ቤት መስቃየቴ መቼም ቢሆን ከአሞሮየ አይጠፋም😢😢ግን ሁሉም አልፈ እኔ ከታስርኩበት ወንጀል ነዖ ተብየ ለቀኩኝ ብቻ ፈተና ያጠነክራል እኔ ስፈታ አብረውኝ ያሉት 5አመት 10 የተፈረደባቸው ሲለቅሱ በጣም ያማል😢😢😢ያውም በሠው ሀገር
2026-08-26 23:44:08
2
user6675861340817
melkam :
ሰዉን ማመን አይ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-23 13:13:32
2
h394456
ንሰሯ 🔥✅ :
እኔ 2013 እናቴ ሞታብኝ በጣም ሀዘላይ ነበርኩ ሌላም ችግር ተፈጠረ ብቻየን ቀረሁ 1እህት አለችኝ እሷም ሰደት ነበረች ብቻ ጨለማነበርና ምንም ሳልፈራ ሀዘኔን ዋጥ አርጌ ችግሩን ለመቋቋም ሞከርኩ የሚገርመዉ በጣም ከራሴበላይ የምወዳት ጓደኛየ የዛኔ ከጎኔራቀችኝ 😭😭😭ዘመደም ጎደኛም ሲኖርህነዉ ይወደኛል ማለት ግን ያሁላ አለፈ ዛሬ ግን ምንም ቢፈጠርምን አልሰማም ሂወት አሰተምራኛለች ከቻላችሁ በሰዉላይ አትተማመኑ በራሳችሁ እንደምችሉ እመኑ 🥺🥺
2026-08-24 11:23:59
2
To see more videos from user @melu1201, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About