@kadir.seit: @ባርኮን 🐅 1 @👑GiON BELAYNEH💫 @ማሚተይ ናፍቆተይ @ጃል ጋላ @ሐቫና ማን ጀኔራል ትሬድግ 🦜🇨🇬🇨🇬

ጀኔራል ሀቫና ማን ‼️🇨🇬🇪🇷🇹🇷❤️
ጀኔራል ሀቫና ማን ‼️🇨🇬🇪🇷🇹🇷❤️
Open In TikTok:
Region: TR
Saturday 22 August 2026 21:30:40 GMT
94190
8193
263
1031

Music

Download

Comments

user8873251988003
123 :
ድምፅ እንሁን
2026-08-23 06:55:10
53
gashawge
Gash :
ደግመኛው ናሁ
2026-08-23 06:10:14
23
abrham.yebeyen
ab yn :
የጎጃሙ ጀግና ነዋ ይለያል
2026-08-23 06:18:42
15
user1226162098223
ሙሉጎዴሬዋእናቷንናፋቂ❤❤ :
በናታችሁ ስለዚህ ሠዉዬ የምታዉቁ ንገሩኝ በቅንነት ምድነዉ አልገባኝም አስረዱኝ
2026-08-23 05:27:01
5
user8324342747969
አማራነዉ ደሜ ጎንደር ነዉ ሀገሬ ራስ ጋይት💪 :
ያዲስ አበባ ሰዉ ሆዳም ነዉ አሁን የዚህን ሰዉየ መያዝ ዝም ነዉ እሚሉ ይፈታልን ብለዉ አይጮሁም ምክንያቱም ስላብይ ገዳይነት ከማንም በፊት በደፋርነት የተናገረዉ አርቲስት ሀጫሉ ዉዴሳ ነበር ግን አብይ ሲገለዉ ዝም ነዉ ያሉት ነግ በኔን አያስቡም ምድረ ከርሳም ሁሉ የታሰሩት ይፈቱ ብለዉ ቢወጡ አሪፍ ነበር
2026-08-23 04:15:24
18
tadessemehari906
Tadesse Mehari :
ድምፅ እንሁነዉ ?
2026-08-23 12:26:48
10
user75657968270776
1234 :
ወንደ እኮ አለ ግን የሚያግዝ የለም ሰው የው እናግዘው
2026-08-23 04:51:06
14
temima.sindew
feriha :
ተይዟልአሉበፊደራል.እንደዉባልገደሉት😭😭😭
2026-08-23 08:49:22
7
habesh078
ኖላዊት ሐበሻ :
ያዉ እስካሁን ሽባ አድርገዉት ነዉ የሚሆን እንደሌሎች ያደጉት አገሮች መስሎት ተሸወደ የተረገመች ሀገር
2026-08-23 00:44:17
6
user6076612982661
kidist :
የመናገር መብት እኮ አለው
2026-08-23 06:52:02
5
user1903407408157
habtu fel@ :
ተሳስቷል ይህ ቀን እስኪያልፍ መጠበቅ ነበረበት
2026-08-23 08:24:15
1
user619986101815270
מנגאסה שמלש :
2026-08-23 05:35:24
1
selema791
Mekidelawit :
እውነት ጀግና አይገልፀውም ፈጣሪ ይርዳው የኔ አባት
2026-08-23 06:06:39
2
negayalew4
አባቴ 23 :
ያዲስ አበባ ወጣት ዳይፐር በሆነበት ስአት እንደዚህ አይነት ጀግና አባት መገኘቱ ያስደንቃል
2026-08-23 07:55:54
3
hanahae788
Hana Hae :
የት ነው ያሰሩት ቢያንስ እንደ ሀገር ያስፈታህ ብለን እንጠይቀው
2026-08-23 15:14:57
2
user5293194241501
Teklsh :
ሊገድሉት ይችላሉ ግን ድምፅ እንሁንበት
2026-08-23 11:43:05
1
hailu4263
hailu :
ህዝብ እሱን መጠበቅ አለበት እላለሁ
2026-08-23 08:36:54
4
user682057384118
አባ ኮስትር ፋኖ ቤተ አማራ 💚💛❤️💪💪 :
ያስሩታን ምን ዋጋ አለው ኡፍፍፍ😥😥😥😥😥
2026-08-22 22:12:27
2
user5021843413909
user5021843413909 :
ፈጥነህ ያለበትን አሣውቅ
2026-08-23 06:23:59
1
user619986101815270
מנגאסה שמלש :
2026-08-23 05:35:20
1
user30752965430478
ቀኑብሺ ከዚሁ :
አይ ለህዝብ ሲል እራሱን አሳልፎ ሰጠ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-23 13:28:06
1
hlena.mamo
ህሊና የፍቅር ሰው❤❤ :
ድምፅ እንሁነው በፈጠራችሁ
2026-08-23 13:41:17
2
adis.923
Addisie k :
ሱሪ የለበሰዉም ወንድ ሊባል ነዉ ግን አንተ በጣም ጀግና ነህ ከጀግነም በላይ አምበሳችን💪💪💪💪💪
2026-08-23 08:04:25
3
sinetsehay0
my gojam :
jegnaw
2026-08-23 06:36:28
1
eyebesechegn11_
Bele Man :
my hero forever
2026-08-23 08:42:16
1
To see more videos from user @kadir.seit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About