@itsdavidzph:

david☆
david☆
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 22 August 2026 22:06:53 GMT
527
77
5
1

Music

Download

Comments

romane.gte2
romane.gte2 :
2026-08-22 22:18:07
0
lol_cavaller09
Lola💐 :
mais t’a trop raison en plus tu slay de ouf
2026-08-22 22:20:20
0
To see more videos from user @itsdavidzph, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከወር አበባ በፊት ከፍተኛ ብስጭት፣ ሀዘን፣ የጡት ማበጥ ወይም ከባድ ድካም (PMS) - Premenstrual Syndrome  ያስቸግርዎታል?  ይህ ዝም ብሎ የሚመጣ ስሜት ሳይሆን ትክክለኛ የጤና እክል ነው! እየባሰ ሲመጣ Premenstrual Dysphoric Disorder (PMDD) ሊሆን ይችላል! በቪዲዮው ውስጥ PMS መሆኑን የምናውቅባቸውን 3 መስፈርቶች እና 5ቱን ዋነኛ መፍትሄዎች ዘርዝሬያለሁ፦ 📌 PMS መሆኑን እንዴት እናረጋግጣለን? 1️⃣ ምልክቶቹ ከወር አበባ 1 እስከ 2 ሳምንት በፊት ይጀምራሉ 2️⃣ የወር አበባ ሲመጣ በ3 እና 4 ቀናት ውስጥ ይጠፋሉ 3️⃣ የዕለት ተዕለት ስራን እና ማህበራዊ ግንኙነትን ይረብሻሉ 💡 5ቱ መፍትሄዎች፦ ✅ አመጋገብ: ጨው፣ ስኳር እና ካፌይን (ቡና) በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ✅ እንቅስቃሴ: በሳምንት 3-4 ቀናት ቀላል ስፖርቶችን መስራት ✅ ቫይታሚን: ካልሲየም፣ ማግኒዚየም እና ቪታሚን B6 መውሰድ ✅ እረፍት: በቀን 7-8 ሰዓት በቂ እንቅልፍ ማግኘት እና ጭንቀትን ማስወገድ ✅ ህክምና: ለውጥ ከሌለ ሀኪም በማማከር ተገቢውን ህክምና ማግኘት ይህን ችግር በዝምታ አያሳልፉት፣ መፍትሄ አለው! ሙሉ ማብራሪያውን ቪዲዮው ላይ ይመልከቱ።  ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልኝ! አሁኑኑ ሼር በማድረግ ለሌሎች እህቶች ያካፍሉ። 👇 #PMS #WomensHealth #HealthTips #TiktokEthiopia #DrAbraham

About