@betayooo17: ማሳሰቢያ : ቤትኛውም ሁኔታ የመጣውበትን አመጣት አረሳም አንዴም ልናስታውሳቸው ወገኖቻችንን ግድ ይላል የልብስ የዘፈን ማንነት እንዲኖረኝም አልፈልግ እኔ አማራ ነኝ ባገኜውት አጋጣሚ ለህዝቤ ሳላፍርበት ድምፅ እሆናለው በዚህ ሰአት በአሉን ለማክበር ያልታደሉ በነብስ ላጣናቸው ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያርግልን አሁንም በጦርነት አወድማ ላሉት ፈጣሪ ይድረስላቸው በቃን። #stopamharagenocide
Beta yoo ቀኑብሽ ⚡️
Region: US
Sunday 23 August 2026 06:06:50 GMT
Music
Download
Comments
ዘሳቢያን[የእኑ⚡️] :
ሄሎ ፎሊስ 🗣 ከባህል ያፈነገጠ ውበት😌💞
2026-08-23 06:08:09
135
Honey🍯 :
የአመቱ ምርጥ ብዬዋለው
ከዚህ በላይ ሌላ የለም
በባህል ውስጥ የወገን ድምፅ መሆን
ማለት ይሄ ነው
2026-08-23 06:14:16
283
meseret23💚💛❤💎 :
ማነው እደኔ ያለቀሰ አይ አማራዬ🥺😭😭😭😭
2026-08-23 06:11:57
173
መብረቅ ፋሚሊ💪⚡⚡ :
ያአመቱ ምርጥ ቪዲዮ ሁለየ ከህዝብሺ ጎን እንደቆምሺነዉ 😍😍😥😥
2026-08-23 06:21:29
78
21 Kecho ጎንደሬዋ 🧡⚡️ :
ምንም ቃላት የለኝም 🥹የኔ ሙሉ አማራ የህዝብሽ ልጅ 🥹🧡
2026-08-23 06:17:58
55
እኔ ማሪያም አልችኝ እናት ሄዱ🙏💔 :
እኔ የታይኝ የቤቴ አባት አገሮን አማሐራን በጣም እንድሚወደነው ያልትወለደችብትን ህዝብ እንደትወደ አደርጎታል ጀገናነው የኔ እይታነው🙏🙏🙏
2026-08-23 07:00:10
32
Beza🇮🇱Hiwet🦋⚡🦅ጓድ 3🤫 :
ይችን ቤታ ኮ ነዉ ጎጠኛ እሚሏት 🥺ኮርተንብሻል queen 👸🏻 💪🏻❤️
2026-08-23 06:44:13
65
Mita🤍⚡️ :
ኮፒ ሊክ እያደረጋችሁ🙏❤
2026-08-23 06:19:01
33
ብቁዋ⚡️🔥 :
ምን ብየ ልኮምት🫠 እንደ አማራ ሁሌም ነው የምንኮራብሽ የእኛ ስስት🫡😳😭
2026-08-23 06:23:46
69
zuzu እሙ ነዋፍ 🐝🇦🇪🇪🇹 :
ይሂ ሰሜት የአማራ ልጀ ብቻነዉ እሚቀዉ🥺
2026-08-23 08:06:29
8
Messi s fan⚡ :
የኔ ሙሉ አማራ🥺❤👏👏👏
2026-08-23 06:09:29
76
Selina⚡️💥 :
Caption!!! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ድምፃቸው ለታፈነ ድምፅ ስለሆንሽ ትልቅ ክብር ይገባሻል ቤታዬ!!
2026-08-23 06:31:01
20
lenahb124 :
Amhara 👸 betayoooo👑❤️👑
2026-08-23 07:34:17
0
Kuku fano :
You make me cry 😢
2026-08-23 08:36:05
0
Except ዘ UnExcepted🖤 :
Great job my blood 🩸 ❤️
2026-08-23 08:42:03
0
🌀WUDE⚡️🦋♥️ :
Yene qonijo 🥲🥹😔❤️
2026-08-23 07:30:23
0
🌼Tsehay 21 ጎንደሬዋ🇦🇹🌼⚡ :
አንቺኮ ቃልም አይገልፅሽ 🥺🥺🥺
እኔ ግን የምንጊዜም ምኞቴ ፆለቴ ይሔ ጊዜ አልፎ አገራችን ሠላም ሁኖ አንቺ ሀገር ቤት ገብተሽ ከህዝብሽ ጋ ባአልን ስታሣልፊ ማየት ነው 🥺🥺
አምናለው አንድ ቀን ይሣካል 🥺🥰🥰
2026-08-23 06:18:21
17
Net Ethiopia💎 :
ምንሞ ቃላት የለኝም የኔ ንግሰት🔥🥺
2026-08-23 08:10:38
5
𝑛𝑒𝑡𝑠𝑖⚡️ :
የኔ ቤታዬ እዳቺ ማንም የለም እኮ የኔናት🥺🥺😭ለህዝብሽ ያለሽ ክብር
2026-08-23 06:09:37
57
MAKI⚡️👩⚕️ :
የኔ ጎበዝ በቃ አምሀራ ማለት መልኩ አንቺ ነሽ🥺
2026-08-23 06:48:03
11
Tirubiruk :
super no word express እግዚአብሔርዬ ጤና ሞገስ ይጨምርልሽ
2026-08-23 06:26:38
8
ሰርካለም እማዋ :
ለምን አይናደዱብሽ ለምን አይቅኑብሽ ታዲያ ባይቀኑብሽ ነበር ሚገርመኝ ይሄን ልብ አይደል ያጣነዉ ብቻ ምን ይባላል የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልሽ🥰
2026-08-23 06:32:40
19
እንደልቧ ጎንደሬዋ ⚡️ :
አቺ ብቻ ተወልደሽ ሌላው ቢቀር የአማራ ኩራት ቤታዬ ትለያለሽ በእውነት ደም መላሽ ነሽ አቺ ከማንም አትወዳደሪም ትለይብኛለሽ ቤታዬ ❤️❤️❤️
2026-08-23 06:19:26
18
To see more videos from user @betayooo17, please go to the Tikwm
homepage.