@gediyon.belay:

ጌዲዮን ሀይሉ
ጌዲዮን ሀይሉ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 07:10:06 GMT
118301
7130
582
3209

Music

Download

Comments

goblind7
Adu Daily :
ፈጣሪ ከዛ ጩኸት ቤት እንኳን አወጣህ🥰
2026-08-23 09:28:51
318
y8715222
አባቴነህ(የንጉሱ ልጅ) :
ሰላም ወንድሜ እኔ በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ ከ15 አመት በላይ ቆይቻለሁ በአሁኑ ስዓት በሁሉም ነገር ግራ ተጋብቻለሁ ምን ትመክረኛለህ?
2026-08-23 08:19:15
136
user1861810523784
Mr Frehiwot :
ወደ እውነተኛው እና ወደ አንዱ ጌታ እቅፍ ና ጌዲ አንተ ቅን ሰው ነህ እንወድኀለን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ና
2026-08-23 12:47:26
120
kalebfanotayegmail.com
@kaleb444.official :
ወንድም እኔም በመንታ መንገድ ላይ ቆሜያለው ወንድሜ
2026-08-23 12:48:26
78
ephremgirmay185
Ephrem Girmay :
Excellent decision!
2026-08-23 12:46:25
1
abuja085
abuja :
too late
2026-08-24 01:07:42
0
duchu556
Duchu :
enem chaf lay negn
2026-08-23 08:49:14
41
tryknow0
Laveish Tioomia :
Search the right way now
2026-08-24 05:07:42
0
baseleal11
ቤዛ (መኖር በክርስቶስ ሒወት ነው :
back to origen
2026-08-23 08:37:38
5
tesfaye44
tesfaye44 :
ሰውን ያየ ይወድቃል ጌታን ያየ ፀንቶ ይቆማል ደና ሁን😳😳😳😳
2026-08-23 13:24:02
11
usermeba07
ፀጋ13 :
ወደ እውነተኛና ወደ ቀጥተኛ መንገድ ቅዱስ እግዚአብሔር ይምራህ🙏🙏🙏
2026-08-23 09:09:33
107
sdm19884
Sdm :
እውነትን ስላወክ ደስ ይላል!
2026-08-23 13:21:21
12
mulatmisganaw733
Mulat Misganaw :
yet litiyed new??
2026-08-23 13:50:40
0
ashenafichernet4
ashu :
ወደ ኦርቶዶክስ ና ምናልባት ያሉህን ጥያቄዎች ይዘህ የቤተክርስቲያኒቷን መምህራንን አባቶችን ሞግተህ መርምረህ ተረተህ ና በተለይ በቤተክርስትያንቷ ዶግማ ላይ
2026-08-23 07:55:46
49
hareg2969
hareg :
ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 03:58:29
0
abrham.ab21
Abrham Ab21 :
ጌዲ እግዚአብሄር ይርዳህ አሁንም የአባቶችን ትምህርት በማጥናትና በመጠየቅ ጌታ ወደ ቤቱ ወደ orthodox ይመልስህ እግዚአብሄር መንገዱን ይምራህ 🙏
2026-08-23 09:13:59
73
mami20268
ruz :
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ወደ ቅድስት ቤክ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
2026-08-23 18:20:35
7
user2381216138351
A.Sol :
ወደ ንፅሂት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ና ወንድማችን
2026-08-23 15:59:11
16
birhanushumi195
BERHANU :
inem wexicyalew
2026-08-23 13:27:46
19
user257627496805673
𝓔𝔂𝓸𝓫 :
ከዛ የሞኞችና የጠንቋዮች መሰብሰብያ አዳራሽ ያወጣህ ጌታ ይመስገን ☝️
2026-08-23 12:52:50
19
kibromkiros
Kibrom k :
የሰው ልክ ነህ እግዝአብሄር ይጠብቅህ
2026-08-23 08:03:49
13
mesfinassefa162
1221 :
ፋጣሪ አሁንም እውነተኛውን መንገድ ያሳይህ
2026-08-23 12:53:07
6
selemon2453
selemon @ :
እልልልልል ጌድዬ እንኳን ገባ እስከ አሁን አለገባህም ነበር ወድምዬ
2026-08-23 12:51:30
8
zerienesh.21
Zed 19 :
እግዚአብሔር ወደእውነተኛው ክርስቶስ ብቻ በተግባር ወደሚመለክባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲጨምርህ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏
2026-08-23 13:16:28
8
meaza3422
Meazasime :
እኔ አውቄ ነበር እውነተኛ መኦንክን ሳውቅ ገብቶኛል አቡናም ይቀጥላል
2026-08-23 08:21:40
15
To see more videos from user @gediyon.belay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About