@aman_quotes67: ምን ማለት ፈልጌ ነው...የሰው ልጅ "ፍቅርን" እንደምንም ብሎ ሊሸውድ ይቻላል ወይም ደሞ በገንዘብ ሊገዛው ይቻላል ነገርግን "ሞትን" በምንም ተአምር ሊሸውደው ወይም ደሞ በገንዝብ ሊያታልለው አይቻልም::ያው ልንገራችሁ ብዬ ነው🙌🙌 #veryverysad#soverycuringmood#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹videoviral#quotestory#quotevideo

💔የተሰበረ ልብ💔
💔የተሰበረ ልብ💔
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 08:31:30 GMT
15244
1240
6
322

Music

Download

Comments

ikua507
Kuku :
fikr iko skay new. mot gn.....
2026-08-26 09:03:27
0
rosa_19_4
Rosa :
እውነት ነው
2026-08-27 19:58:37
0
user5300591031074njs
Mentiyoch Heran&Hemen :
ግን ደሞ ማምለጥ ኣንችልም::ፍቅር ልብ ይወስዳል፤ ሞት ደግሞ ሕይወትን ይወስዳል"ሁለቱም ነጣቂዎች ናቸው። ነገር ግን ፍቅር ልባችንን የሚወስደው አዲስ ሕይወት ሊሰጠን ሲሆን፣ ሞት ሕይወታችንን የሚወስደው የዚህችን ምድር ጉዞ ሊያበቃ ነው። ልብ በፍቅር እስከተወሰደ ድረስ መኖር ትርጉም አለው። ሞት ሕይወታችንን ከመውሰዱ በፊት፣ ልባችንን ለፍቅር አሳልፈን እንስጥ!ምንም እንኳን ቢከብድ😳🙌
2026-08-26 12:21:48
0
keneniabdi968
B👑 Quien :
እውነት ነው
2026-08-23 18:38:19
2
To see more videos from user @aman_quotes67, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About