@royal_riot: የስደት ህይወት በቃኝ 😭😭 አልቻልኩም

royal_riot
royal_riot
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 23 August 2026 08:35:17 GMT
133804
6843
1859
1150

Music

Download

Comments

tegstzmd
የሰው አትይ :
ኡፍፍፍፍ ለምንድነው ግን ንፁህ ልብ የሚጎዳው🥺🥺🥺🥺
2026-08-23 10:27:55
418
lominat.tigray
LOMINAT TIGRAYY❤🤟 :
tadya min chigr alew wend lij aydeleh bertalign🤔🤔🤔🤔🤔😳😳
2026-08-23 17:41:13
1
brtu.nefs
Mesti 12💖 😢🌹 :
ምን ነካችሁ ገንዘብ እኮ ተሰርቶ ተመልሶ የሚገኝ ነገር ነዉ ወጣቶች ተስፋ አትቁረጡ ጤና ማጣት ብቻ ነዉ የሚያሳስበው
2026-08-23 11:02:39
405
e.123wuba
Wubalem :
ተመስገን እኔ ብቻ አድለሁም አምስት አመት ጠብቄው ሁሉም ሰው በሼሼው ሰዓት አለሁ ብዬ ቤተሰብ ስሪበት ካሉኝ ቀንሼ አበድሬ የተለወጠ ሲመስለው በጓደኛው በኩል ብሩን መልሶ ሌላ ሴት ጋ እኔ መሆን የምፈልገውን ሁሉ ለሱ ብዬ ትቼ ቤተሰብ ጋ ቁጭ ብዬ ቀረሁ 😢💔 ግን ያቋረጥኩትን እንዳዲስ ጀምሬ አሳዬው አለሁ ከእግዚአብሔር ጋር 💪💪💪
2026-08-23 09:38:42
374
bity456
user600360104179 :
yibelyi lesa kalane leblcheue atelkese fetaryi yikeshale
2026-08-23 15:53:20
0
queen513844
𝑛𝑒𝑡𝑠𝑖🌸 :
እንግዲ ንፁህ ሴት ስትቀርበዉ ኣያምናትም ይጎዳታል🥺🥺
2026-08-23 12:39:50
99
wellodessie6
feti 🍓 :
አሁን ይሄ ልጅ ሌላ ሴትን ሲጎዳ ወንድ ክፉ ነው እንላለን ጥሩ ሰወች ግን ሰው አይወጣልንም ያረብ አላህ የተሻለ ይሰጥሀል በርታ
2026-08-23 12:33:41
64
buzuneshkoru8
buzee koru :
sorry for her not sad brother tomorrow anther day
2026-08-23 17:45:15
0
bitan062
bitu :
Ayizoh windmy
2026-08-23 17:40:40
0
josi7231
Josi :
እኔንም ትላንት ማታ ተዋውቀን አፍቅሪያት አሁን ቦለከችኝ ቀኑም ጨለመብኝ ምን ልሁን ወገን
2026-08-23 16:21:04
11
h2nahita
ÑÅĤÏ💢 :
yemchat✌💪
2026-08-23 12:14:27
15
hayme526
አፕል🦋 444 :
በርታልኝ ጀግናየ 💪ትተነው እንጂ ብዙዎች ያንተ እጣ ደርሶናል
2026-08-23 11:27:00
69
yerosen158
yero sen :
ayzo bro hulm yelfale
2026-08-23 17:49:38
0
suuuu_888
SURA_YO🇨🇭 777 :
ህመሙ ከባድ ቢሆንም ወደሀገርህ ከገባህ ምን እንደሚጠብቅህ ታዉቀዋለህ ገንዘቡን ሰርተህ ታገኘዋለህ እሷም የስራዋን ታገኛለች 🙌
2026-08-23 13:48:44
29
almaza280
almaz👑🖤🖤🍒Bs :
🥺❤️‍🩹
2026-08-23 14:54:03
9
zsabian338
Ambitious wmn 🪷 :
እኔ የ7 አመት 😭
2026-08-23 10:26:20
18
nattyfikru398
Leul natnael👑 :
አይዞህ ትማርበታለህ ህይወት ይቀጥላል
2026-08-23 09:14:13
51
user18828784985201
አሜን ሸዋ :
ምን አላት 2 አመት እኔ አለሂ አይደል7 አመት🥺
2026-08-23 10:20:56
6
abaynesh.alemnewu
ABU የድንግል ማርያም ልጅ🇪🇹❤️💛💚⛪✅ :
እኔ 9አመት ተከራትቸ በሠራዉት ቤት ሌላ አግብቶ ይኖራል አንተ 2 አመት ጤናየን ስለተወልኝ አመሠገንኩት በግዜዉ ተሥፋ ብቆርጥም እራሤን እስከማጥፋት ደርሻለሁ አባቴ ባለህ ግዜ ካወቅክብት ታተርፍበት አለህጅ አትከስርም አመሥግንና እንዳዲሥ ተነስ በቀልህ ለዉጥ ከፍ ብለህ ተለዉጠህ አሳያት ደሞ መዝሙር ስብከት አዳምጥ ይች አለም አትመችምና 🙏😢
2026-08-23 11:50:15
5
tigi63507
tigi :
2026-08-23 11:11:50
19
mesi.natan
𝑚𝑒𝑠𝑖 𝑔𝑜𝑛𝑑𝑒𝑟𝑒𝑤𝑎✝️ :
አፍቃሪ እና ተፍቃሪ ማይገናኘው ግን ለምን ነው አይዞን ወንድሜ የእንባ ገንዘብ ያድርግላት
2026-08-23 14:53:08
12
dollar44556
GRACE@4455 :
በፍፁም ለሚጠፋ ነገር ብለህ እግዚአብሔር ን አታሳዛን እናትህን አባትህን አስብ በአንተ ሃዘን ይጎዳሉ ፍፁም የማይሆን ነገር አታስብ
2026-08-23 16:24:00
4
usererere13
No Name😌 :
ፈተና ሲመጣ ተስፋ አትቁረጡ ቢከብድም ጥሩነዉ ያጠነክራል🥰
2026-08-23 13:46:08
8
nanisha19904
ኒሀል-ናኒ :
ትልቁን ሊሰጥ ትንሹን ይነጥቃል ~~~ይገርምሀል ሰዎችን ቀርበህ ብትጠይቅ ያንተን ፈተና ትንቀዋለህ። ያልፍል ሲልፍ ደግሞ ገንብቶህ አስተምሮህ ውድ አድርጓህ ነው ~~ይሂን የምልህ ለጥቅስ አይደለም ስለማውቀው ነው። ትልቁ ችግር ከዚህ ፈተናህ ለመራቅ ሊላ ነገር ውስጥ ከገባህ ነው~~የምርህን አልቅስ ሚዲያ ላይ ግን አይደለም ~~የምርህን ፀልይ እሱም ከሰው በተሰወረ መልኩ የሆነ ቀን እንኳንም ፈተንከኝ ብለህ ታመሰግናለህ።
2026-08-23 11:17:55
27
To see more videos from user @royal_riot, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About