@mengistu703:

መንግሥቱ ኃይለማርያም
መንግሥቱ ኃይለማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 08:41:48 GMT
373076
33382
246
10721

Music

Download

Comments

minabacademy
Minab Academy :
ይሄን ጭዌ ሺ ጊዜ በሰማሁት ቁጥር ነው የምነፍረው😂😂😂
2026-08-28 22:28:15
509
genet.___
Genet :
ወይኔ የዛን ዘመንም ምቀኛና ዝሙተኛ፣ እፅ፣የጫት ቃሚ ነበር ማለት ነው?እኔ እኮ ጥሩ ዘመን መስሎኝ ? ለካ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ መአት ነው።እግዚኦ እንበል
2026-09-01 06:17:53
3
zemariam.natanem
Zemariam Natanem :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-31 12:29:53
104
eskedar.brhanu
እምና :
ማንነው የሚይወራው በጭራሽ መንጌ አይደለም
2026-08-30 19:24:23
70
dani.edele
dani edele :
ቃሲም😁ሞተረኛው😁ማነውማሜ😁
2026-08-26 19:11:54
45
amir123bahi
Amir bahi :
ኮሜዲያን ማሜ ይመቸዉ
2026-09-01 10:39:06
68
jemalibrahim2745
jemal ibrahim :
የዚያን ግዜ ሞባይል የለም የመንጌ ድምፀ አይደለም
2026-09-01 13:28:17
11
brook_terefe_teklu
brook Terefe 🦟 :
አብዛኛው ሰው ኢሄን ቪድዮ ሳታምን አለቀረክም
2026-09-01 07:00:05
29
josimagna27
እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ የኔ አምላክ የኔጌታ :
ክብር ለመጌ
2026-08-30 12:55:48
54
makonene1
maku :
:መንጌን እየሠማችሁ 😁 አንድ ነገር ልንገራችሁ :-እመኑኝ ከዛሬ 80 አመት በኃላ ሁላችንም መቃብር ውስጥ ነን😭😭😭አንባላ 🙏
2026-09-02 09:25:35
9
baye2002c
Baye :
spcial man
2026-08-28 02:12:41
14
tena.zemede
Tena zemedeእማ አምላክ ሚስጢረኛዬ :
ግን ብሎ ነዉ?
2026-09-07 15:13:54
1
umu_hayder4
Dice :
መንጌ! ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
2026-08-29 09:59:28
8
tesfaya554
tesfaya :
በትክክል መንጌ ያስፈልገናል።
2026-08-28 09:59:27
9
ezedinka2
ezedin mohammed :
ይችላል ማሜ ይችላል
2026-08-31 18:13:26
5
engineeradebabay
Eng. Adebabay (Sell it Addis) :
hikma ግን ቆይ😳😳😳
2026-09-02 14:24:41
1
million7830
milla :
ማሜ🥰
2026-08-27 21:29:55
4
yemanusal.1212
Yemanusal 1212 :
😂😂
2026-08-28 08:33:39
2
dar07754
የድንግል ልጅ :
2026-08-29 11:23:36
2
user2799224547846
Mam of two Angels :
መንግዬ🤣
2026-08-29 07:19:00
3
eifremselemun
THUG LifE :
መንጌ ምን ዋጋ ኣለው የቅርብ ጋደኛየ ነበር✌️
2026-09-01 17:45:17
2
tebarek461
Tebarek :
ልብ እናምጣ እንዴ😁💪💪💪
2026-09-01 07:20:42
2
ashuking618
Ashenafi m3 :
ke miste 30Amet😁😁
2026-08-30 18:24:56
1
user3979831876974
Nuramu :
ሀይሌኛው ምርጥ መንጌ
2026-08-28 21:01:51
2
To see more videos from user @mengistu703, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About