@lifeof803: 👇ወዳጆቼ ምንም ነገር ቢገጥማችሁ እንኳን 20 ሰከንድ ብቻ ጊዜ ሰጡኝ👇 ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና የውጭ ሀገር የቁም ነገር አጋሮች፤ ይህ ወንድማችን በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከባድ የጤና ችግር (ዕጢ) ገጥሞት ስቃይን እያሳለፈ ይገኛል። ሕክምና ለማግኘት ከፍተኛ አቅም የሚጠይቅ ቢሆንም፣ አሁን ላይ የራሱ አቅም ስለሌለው የዕለት ተዕለት ሕይወቱን እንኳ በችግር ነው እያሳለፈ ያለው። "ዝም ብላችሁ አታልፉኝ፤ አህያ ፈጣሪ ይማርኝ፣ ጩኸቴን ሰሚ አርጉኝ" በማለት እባካችሁ እጃችሁን ትዘረጉልኝ ዘንድ በፈጣሪ ስም ይጠይቃል። ለዚህ ወንድማችን ህክምና የሚሆን አቅም ያለው አካል ከጎኑ እንዲቆም እና እንድንተባበረው የእናንተን እርዳታ አጥብቆ ይፈልጋል። እህቶች፣ ወንድሞች፣ አባቶች እና እናቶች እባካችሁ አብረን እንድረሰው! ትንሽ ትልቅ ሳይሉ የምትችሉትን ሁሉ በማድረግ የሕይወት አድን ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ሀብትሽ
Region: ET
Sunday 23 August 2026 08:56:35 GMT
Music
Download
Comments
hareg@914 :
ስውሯ ማርያም ትዳብስህ
2026-09-30 20:41:23
0
ድንግል ማርያም እናቴ 🙏 :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-08-23 09:36:51
4
mahi :
አይዞህ አባቴ ፈጣሪ ይማርህ
2026-08-23 12:02:23
2
alemayehu s.f :
yimari
2026-10-03 12:25:32
0
ብርቴ የሰማዕቷ ልጅ 1223💗💗💗💗💗 :
ፈጣሪይማርህ
2026-10-03 14:29:54
0
ማሜ አይናፋሩ 🤭 :
ፈጣሪይማርህወድሜ
2026-08-23 09:20:34
2
ዬኔ ብቻ :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-08-23 09:14:24
2
ገብርኤል :
fetare yerdahu
2026-09-30 01:00:43
0
Fun tamr :
እግዝአብሔር ይማርህ
2026-09-30 21:22:19
0
tsegenet :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-09-30 18:49:33
0
Selmon Sisig :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-08-23 09:44:01
2
Endaweke 1221 :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-10-03 07:33:50
0
ስንመጣበገንፎ,ስንሄድበንፍሮለሆነሂወትአልጨነቅም :
ፈጣሪይማርህ
2026-09-13 21:58:33
1
user78806917611066 :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-10-02 01:26:39
0
ትላንትን ተውና ስለነገህ ኑር :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-08-23 09:08:11
0
silituamsal :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-09-26 18:14:51
0
Tesfamaryam :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-09-30 12:19:38
0
gize :
ፈጣሪ ይማርህ🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 16:00:56
0
የእመቤቴ ወዳጅ :
እግዚያብሔር የማርህ
2026-09-26 07:21:35
0
Mastewal Wonde :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-09-25 08:58:48
0
ZEAMANUAEL :
እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 14:59:16
0
እሱእደፈቀደው፣27 :
ፈጣሪይማርህ27🥰🥰
2026-09-26 17:44:34
0
@kemshe ltewsh 💙🍎 :
አላህ ያግዝህ👌👌
2026-09-25 17:01:47
0
ቤትቾ🤗🙏☦️⛪️⛪️☦️🇦🇹 :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-09-25 14:53:02
0
እግዚአብሄር ፍቅር ነው :
ፈጣሪይማር
2026-08-23 09:14:17
3
To see more videos from user @lifeof803, please go to the Tikwm
homepage.