@cogaitapsu: Túi xách đeo vai dung tích lớn#túi #tuixachnu #túideovai #túixách

♡ Em Trang  nè♡
♡ Em Trang nè♡
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 23 August 2026 12:31:00 GMT
908
0
1
2

Music

Download

Comments

linhhchiee
𝑳𝒊𝒏𝒉𝒉 𝑪𝒉𝒊𝒆𝒆 🎀 :
b check ib cv mình với ạ
2026-08-24 04:25:24
0
To see more videos from user @cogaitapsu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

31 ቢልየን ብር - ለግብር!! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በበጀት ዓመቱ ለመንግሥት 31 ቢሊዮን ብር ቀጥታ ገቢ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ አስታወቁ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት የተቋሙን የሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ በተዘጋጀ መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። አቶ ጀማል በንግግራቸው ተቋሙ እያስመዘገበ ያለው አፈጻጸም እጅግ አበረታች መሆኑን ጠቅሰው፣ ሚድሮክን ከትልልቅ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እና የውጭ ኩባንያዎች ተርታ የሚያሰልፍ ክንውን መሆኑን አብራርተዋል። በተለያዩ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ውስጥ ሆኖ እንዲህ ዓይነቱን ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን
31 ቢልየን ብር - ለግብር!! ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በበጀት ዓመቱ ለመንግሥት 31 ቢሊዮን ብር ቀጥታ ገቢ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ አስታወቁ። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት የተቋሙን የሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ በተዘጋጀ መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። አቶ ጀማል በንግግራቸው ተቋሙ እያስመዘገበ ያለው አፈጻጸም እጅግ አበረታች መሆኑን ጠቅሰው፣ ሚድሮክን ከትልልቅ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እና የውጭ ኩባንያዎች ተርታ የሚያሰልፍ ክንውን መሆኑን አብራርተዋል። በተለያዩ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ውስጥ ሆኖ እንዲህ ዓይነቱን ዕድገት ማስመዝገብ መቻሉን "ተአምር" ሲሉ ገልጸውታል። የድርጅቶቹ አጠቃላይ አፈጻጸም በመሻሻሉ የወጪ ንግድ፣ የሠራተኛ ቅጥር፣ የደመወዝ ክፍያ፣ የሽያጭ መጠን እና የተጣራ ትርፍ በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ የኩባንያው ባለቤት ሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ከድርጅቱ ትርፍ ወደ ግል ካዝናቸው ከማስገባት ይልቅ፣ ትርፉን መልሶ በማፍሰስ ድርጅቱን ይበልጥ ለማሳደግ ጽኑ ፍላጎት እንዳላቸው አስረድተዋል። በተጨማሪም ወጪን ለመቆጠብ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በስፋት ማስተዋወቅ መቻሉን የጠቆሙት አቶ ጀማል፣ በተለያዩ ዘርፎች በተለይም በቡና እጥበት ፋብሪካዎች ላይ የነዳጅ ፍጆታን በዘላቂ የኃይል አማራጮች ለመተካት እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል። በቀጣይ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አዳዲስ ትልልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በብቃት ለማስተዳደር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ያነሱት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፤ ሠራተኞች እና አመራሩ የተቋሙን መሠረታዊ እሴቶች አጥብቀው በመያዝ ለበለጠ ስኬት እንዲተጉ ጥሪ አቅርበዋል። #midrocinvestmentgroup #Midroc #Ethiopia #jemalahmed #ethiopia

About