@ttmofficial.com: ኣሞራይ ብጌታቸው ስሑል መዘከርታ ንቶም ኣብ ሱዳን ብትሜትን ቑርን ዝሳቐዩ ዘለው ተጋሩ ኣሕዋትና፣ኸምኡውን ነቶም ብሰንኪ ጠላማትጉጅለ ኽሕደትን ጥልመትን ብሄራዊ ብቱናን፣ኣብ መገዛ ዓዶም ስደተኛ ኾይኖም ብጥሜት፣ሕማምን ዝእነት መድሓኒትን ዝሳቐዩ ዘለዉ ተጋሩ ኣሕዋትና #creatorsearchinsights #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habeshatiktok❤❤❤❤❤❤💯💯💯 #backtoit #addisabeba🇪🇹❤🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha
TTM
Region: GB
Sunday 23 August 2026 12:34:56 GMT
Music
Download
Comments
typhoonlimalimo :
እኔ ያልገባኝ ነገር ለምንድነው ትግራይ እንድትጠፋ አበክረው የሚሰሩት ። እኔ የተማርኩት ትግራይ ነው ።ያ ህዝብ አቻ የሌለው ወርቅ ህዝብ ነው ። ጥፋታቸው አልገባኝምና አስረዱኝ።
2026-08-25 18:47:42
49
Anfield The Great :
ሰው ቋንቋ ሳያውቅ እንዴት እንደዚህ ይወዳል 🥰
2026-08-26 06:00:35
78
zerihu taddese :
ምወደው አርቲስት የኛ የ90ዎቹ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
2026-08-24 08:54:59
59
daya from harar :
የዚህን ዘፋኝ ስም እንድታውቁልኝ እርዱኝ። እናቴ የእሱን ዘፈኖች ትሰማ ነበር። ቀደም ሲል በሶማሊያና በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ እንኖር ነበር። እናቴ አማርኛ ትችል ነበር፣ እኛ ግን አማርኛ አናውቅም ነበር። የዚህን ዘፋኝ ስም ማን እንደሆነ እባካችሁ ንገሩኝ።😂
2026-08-25 17:14:24
8
Nagee 🦋🦋🦋🦋 :
I love Tigray Ethiopia
2026-08-26 17:32:53
2
ይሳኮር🙌 :
Wow😘I don't know what he say but i love it,I am your Amhara brother😘ሰሜናውያን👌🥰
2026-08-25 08:24:04
20
Korsa winner :
I love tigira people but I am not understand what he said
2026-08-26 08:32:27
8
Eleni Aron :
ጌታቸው ስሁል ከንግስቲ ኃየሎም ጋ የጋራ አልበም አላቸው አውቶብሰይ የሚለው ዘፈኑን በጣም ልጅ ሆኜ እወደው ነበር
2026-08-26 05:40:10
11
Abraham Worku :
ፈጣሪ ሆይ ሰላም ለትግራይ፣ ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ።
2026-08-25 10:33:06
109
cr7NaTaN :
ትብፃሕ አብ አዲስ ዘለኹም ኹሉኹም ተጋሩ ካብ መቀለ ደቂ ዓደይ🙏💕💕💕💕💕
2026-08-25 05:29:23
42
معاذ عابدين ابكر :
I don't understand the Ethiopian language, but I send you my warmest greetings from Sudan. All my love to you, Ethiopians. 🥰🥰🥰🥰
2026-08-27 21:27:26
10
𝓗𝓮𝓷𝓲𝓜𝓪𝓷 :
እንደኔ ትግርኛ ሲሰማ ግን ማነው ሙሉ ደስታ የሚሰማው????
2026-08-26 18:15:16
11
John fikre Manulo :
I love tigyiry people i don't want to be out Ethiopia
2026-08-27 21:44:42
0
esrael :
አይ ኢትዮጵያ ያጌዜ ናፈቀኝ
2026-08-26 16:42:58
5
Abate Sado :
እጅግ የሚወደድ ሙዝቃ ነው
2026-08-24 09:41:50
20
Pulloh Dimoh8📿🤍🤍 :
እኔ በእርግጥ ከቡርኪናፋሶ ነኝ፣ እና የማልረዳው ቋንቋ ነው፣ ግን ሙዚቃቸውን በጣም እወዳለሁ፣ እናም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ያንን አገር ለመጎብኘትም ህልም አለኝ።
2026-08-26 18:47:46
5
@ Mäřkùĺ man😎💪💪 :
ኣሞራይ ኣሞራይ ሰላም በለለይ ንህዝቢ ትግራይ
2026-08-25 13:41:33
6
ጸህይ አባተ :
አሞራይ ተግራይ ሰላም በለለይ💚💚💚💚🌷🌷
2026-08-24 10:38:56
8
the one :
አሞራይ
ትግራይ
ሰላም በለለይ❤
2026-08-24 06:46:04
11
frey🍫 :
ሰለላም ለሃገረችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-25 11:09:35
5
Mangistu :
አሞራይ ትግራይ ሰላም በለለይ👍👍
2026-08-24 10:59:59
8
Berihu :
ጌታቸው ስሑል ትዝታና ❤️❤️❤️
2026-08-23 22:15:02
11
ቃሉ ናትና /ወዲ ሃፍቱ R&f/💞🔏 :
🥰🥰🥰🥰ኣቦና ጌች ዕድመን ጥዕናን እስቲ ይሃብካ ፈጣሪ ኣቦ ጥበብ👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪
2026-08-25 07:28:34
9
seven house fation :
ትግርኛ የለመድኩበት ሙዝቃ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 18:25:02
5
Afewerk :
I love Eritrea 🥰
2026-08-26 04:39:00
5
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm
homepage.