@tigsit63: 6 ሚሊዮን ህዝብ ተጨቁኖ በሚኖርበት አዲስ አበባ ለሚሊዮኖች ድምፅ ለመሆን መሀል አዲስ አበባ (መገናኛ) ብቻውን ለተቃውሞ የወጣው የአዲስ አበባ ጀግና‼️ ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም እየጠቀሰ መፈክር በመያዝ ብቻውን አደባባይ በመውጣት ለሚሊዮኖች መበደል የተለያዩ መፈከሮቹን በመያዝ ተቃውሞ አስምቷል። ከመፈክሮቹ ውስጥ 👉አብይ አህመድ አምባገነን፣ ሌባና አራጅ ነው! 👉"The Dictator "must step down. የሚሉና መሰል መፈክሮቹን በማሰማት ፍርሀትን አሸንፎ ለወገኑ ድምፅ ሆኗል። ግለሰቡ ተናጠላዊ ሰልፉን ካካሄዱ በኋላ የአቢይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ በሆኑ ፖሊሶች ታፍኖ ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስዷል። አዲስ አበባ ይሰማል❓ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 16/12/2018 ዓ.ም

@Tigsit (ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️)
@Tigsit (ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️)
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 23 August 2026 15:49:12 GMT
19734
1123
66
185

Music

Download

Comments

sami.petros6
Sami Petros :
King of king amahar 💪💪👑 yeaha he is man 💪💪💯🤝
2026-08-23 18:40:03
3
user6830588042533
ማህሌት ወለዬዋ :
የዘመኑ ጀግና ማሪያምን ፈጣሪ ይጠብቀው 😭😭😭😭
2026-08-23 18:20:49
6
user3419935598842
እድል በትግል 💔ወንድየ😭 ምንተክቸ ልርሳህ😭 :
ጀግና የትም አለ ቦታና ሁኔታ አይገድበውም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት
2026-08-23 18:32:08
13
user186363931111111
ልኑር ታምኘ ልህ 🥰🥰🥰🥰 :
አላህ ይጠብቀዉ ዉስጤ ፈርቷን😭😭
2026-08-23 18:19:07
5
alem30410
Alem :
የዘመናችን ጀግናች ቢሞትም አይቆጨውም 💪💪💪💪💪
2026-08-23 20:31:58
1
user686139137398
እልከኛዋ :
👍👍👍 ጀገና ብየዋለሁ
2026-08-24 05:05:24
0
username20025.2
Razan 🦋 :
2026-08-23 18:59:18
1
mamsh.muche
Mamsh Muche :
አንድ ለናቱ ማለት አሁን ነው💪💪💪💪
2026-08-23 21:15:52
0
hilmegnaw58
የልቤ ተስፍ :
የፈጠረው ይጠብቀው
2026-08-23 21:56:39
0
kidst.arsema6
ሰሎሜ :
Heroooooo
2026-08-23 18:01:32
0
user2528894938653
Almaz brkayu :
ፈጣሪ ይጠብቅን
2026-08-24 07:29:54
0
aster3158
ዝምታ :
እመቤቴ ትጠብቅሕ ክፉ አይካሕ
2026-08-23 20:16:43
0
user3336245449046
ምክርፍቃዴ :
በናታችሁእዳያስገድለውበፀሎትአስቡት
2026-08-23 21:01:47
0
yeshiyeshi7292
yeshiyeshi7292 :
enen.❤️
2026-08-23 19:53:23
0
rahmi.md1
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ❤❤ :
ጀግናው አላሕ ይጠብቀው
2026-08-24 02:25:57
0
kidst.arsema6
ሰሎሜ :
Hero
2026-08-23 18:02:11
0
To see more videos from user @tigsit63, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About