@bettey.yared: እናት ቤተ ክርስትያን ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስትያን።

Yared N.Tilahuen
Yared N.Tilahuen
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 16:57:11 GMT
59567
8143
153
614

Music

Download

Comments

tadessegebre792
Tadenet// @tg :
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን! በአራቱ አቅጣጫ ወንጌልን ለብዙዎች የየደረሰች እናት ቤ/ክ ነች::
2026-08-24 05:17:01
23
ws202237
WS :
የጥንቷ የሸክላ ቤቷ ታላቅ ትዝታ ❤❤❤❤
2026-08-24 11:17:15
15
user9488048040546
yombe :
በረከት ያለበት ቸርች 2ቴ ብቻ ተካፍያለሁ
2026-08-24 10:07:19
8
moti1837
moti :
...እግዚአብሔር ህዝቡን እንዴት ወዶታል🥰🥰🥰
2026-08-25 14:53:28
4
amanahmed2683
amanahmed2683 :
ደሰ የሚለኝ ቸርች ጌታ በሀይልና በመንፈሰ የሚሰራበት ወንጌል የሚሰበክበት።
2026-08-25 16:24:16
5
mami3501
mami3501 :
የምወዳት,ቤተክርስቲያን,አገልግሎት,የጀመርኩባት,,🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 06:52:34
6
sisayyadete305
Sisay Yadete :
ይገባታል !!!
2026-08-25 04:30:45
2
user395699199281
Ayalan :
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ክብሩን ያየሁበት
2026-08-24 03:37:53
6
getayawika
Adu AS :
Yihin Yaderegew Egiziabiher Yibarek!!!
2026-08-24 16:00:35
3
bisrat.mekonen43
Bisrat Mekonen :
እኔም ጌታ ኢየሱስን ያገኘሁባት ቤተክርስቲያን አለምን የስጋን ክፉ ስራውን ሰይጣንን ክጄ አባቴን ያገኘሁባት ቤተክርስቲያ በዚች ቤተክርስቲያን በጥንቱ አሁንም እያገለገሉ ያሉትን ከጌታ ለህዝቡ ተጨንቀው ከጌታ ዘንድ መልክት የሚያመጡትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ሚስቶቻቸው ልጆቻችሁ ዘር ማንዘሮቻችሁ ሀሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚች ቤተክርስቲያን የብዙ ሰዎችን ቀንበር እስራት ለሚፈታውና ለፈታው እግዚአብሔር አምላክ በማደሪያው በዙፉኑ በመቅደሱ በመንግስቱ የተበረክል ይሁን ኦው ኦው ተባረክ መንፈስ ቅዱስ በዚች ቤተክርስቲያን ውስጥ ጌታ ኢየሱስ እራሱ እየተንቀሳቀሰ የሚሰራበት ስፍራ በመሆኑ ጌታ አከብራለሁ
2026-08-24 15:15:18
6
007007gz
007007gz :
የእ/ርን ተአምር ያየሁበት እናት ቤ/ክ!!!
2026-08-24 06:23:07
5
tsega_al
tsega :
ጌታን ያገኘሁበት የመኖርምእራፍ የጀመርኩበት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 06:20:20
4
malku.adenaw
Malku Adenaw :
ከእናትም እናት ጌታን ያገኝሁባት አናቴ
2026-08-25 18:00:05
5
zufanerenso118
Zufan Erenso118 :
Amen geta ymesgn Ellllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-08-25 09:44:31
1
user1513453050002
nati :
እናቴ ቤተክርስቲያኔ
2026-08-25 09:30:53
1
agegn73
Agegn :
የምወዳት ቤተክርስቲያን የህይወት ምዕራፍ የጀመርኩበት የዉሃ ጥምቀት የተጠመኩበት
2026-08-24 14:50:00
4
asu6054
asu :
ጌታዬን ያገኘሁባት ልጅነቴ ወጣትነቴ ብዙ የተማርኩባት ቤቴ ብዙነገር ወዳይምሮዬ መጣ
2026-08-25 11:48:56
4
user6194856195821
engida dercho :
1999 ስኔ ወር ውስጥ ቀኑ 1 ልደታ ይመስለኛል ምክንያት ከ4ኪሎ ጦር መሓልሎች ስሄድ ልደታ በዓል ነበር በጉባኤው ፍት ወጥቸ ጌታን እንደግል አዳኝነት የተቀበልኩ ቤ/ክ ነው ።
2026-08-24 18:04:46
4
meserettsega365
Meseret Tsega :
My home
2026-08-24 04:32:56
3
hana296273
Hana :
ተወልጄ ያደኩበቴ ቤቴ ልጅነቴ
2026-08-24 19:14:23
3
seblewengel08
seblewengel8 :
የምወዳት ሰንደይ እስኩል የተማርኩባት ቸርች🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
2026-08-24 09:10:38
4
yohanstamirat
Yohans Tamirat :
ሙሉ ወንጌላችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 08:09:31
4
metsihet.tesfaye5
Metsihet Tesfaye :
yes
2026-08-24 08:55:16
2
geze248
user2248159053778 :
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ ይን በማይቴ ኢየሱስ ጌታነው አሜን
2026-08-24 04:33:01
4
user6581059399212
user6581059399212 :
ጌታይመስገን
2026-08-24 06:23:39
2
To see more videos from user @bettey.yared, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About