@tieu_boi016: Xem ngay Tẩy Nhà Tắm Bồn Cầu, Vết Ố Vàng, Vết Rỉ, Rong Rêu Sàn Gạch Bê Tông, Tẩy đa năng 1 kg với giá ₫78.000 - ₫162.000. Mua ngay trên Shopee! https://s.shopee.vn/9fKKJKlw3u#tiepthilienkettiktokshop🌾🌾 #lienkettiepthi #lienketsanphamtiktokshop #shoppe #xuhuong

tiểu bối
tiểu bối
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 23 August 2026 16:59:41 GMT
127
4
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tieu_boi016, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ነቅቻለሁ 🤒 ✍️
ነቅቻለሁ 🤒 ✍️""ቀኑ እሁድ ነበር ነሃሴ 12/2005 ዓ.ም ኬኒያ ይኖሩ የነሩ ኢትዮጵያውያን እዮብ ለህክምና መምጣቱን ሲሰሙ ግልብጥ ብለው ያለንበት ሆስፒታል መጡ በዚህ መሀል ለስራ ኬኒያ የነበረ የእዮብ ወዳጅመደወል ስልክ መደወል ካስፈለገኝ ብሎ የኬኒያ ካርድ ሰጠኝ ነገር ግን የእዮብን መጨረሻ ሳላውቅ ለማንም መደወል አልፈለኩም በዚህ መሀል እያለሁ አብሮኝ የሄደው ዶ/ር እዮብ ከተኛበት ክፍል ከምሽቱ 1:45 ወጣና ወደ እኔ በመምጣት አንገቱን አቀርቅሮ አረፈ አለኝ እኔም ምን ማለት ነው አረፈ ማለት አልኩ....???ደገመልኝ ራሴን ስቻለሁ የማደርገውን አላውቅም.................. አንድ ኬኒያዊ ዶ/ር እዮብ የተኛበት ክፍል ይዞኝ ገባ ያ ኩሩው ባሌ ነጭ አንሶላተከናንቦ አልጋው ላይ ጋደም ብሏል ያ ደጉ ባሌ አይኑን ከደን እንዳደረገ ከነ ሙሉአካሉ አካሉ ተኝቷል ያ ሳቂታው ባሌ ያ የዋሁ ባሌ ያ ደሀ የሚወደው ባሌ ያ አብሮ መብላት የሚወደው ባሌ ያ ሰው የሚወደው ባሌ ያ ስስት የማያውቀው ባሌ ያ ቁምነገሰኛው ባሌያ የምወደው ባሌ ያ መውለድ ባለመቻሌ ምንም ቅሬታ ያልተሰማው ባሌ ትኝት ብሎ አርፏል ደረቱ ላይ ተኝቼ አለቀስኩኝ ""🥺 📍(ወ/ሮ ቲና ተአረ) የእዮብ ባለቤ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ከተሰኘው መፀሀፍ የተወሰደ !!! ✨ውድ ቤተሰቦቼ በዚሁ በሳሙኤል ወልደየስ በተፃፈው የእዮብ መኮንን ግለ ታሪክ መፅሃፍ ገፅ 28 ላይ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ህሊና ሰጥቶናል መልካም ከማድረግ ከሚገኝ የበለጠ ደስታ የትም አይገኝም።ደግሞም ዘመናዊነት የሰው መብት መንካት ተንኮል ማሰብ ወይንም ሰው ማስቀየም አይደለም ዘመናዊነት ከሰዋች ጋር ተፋቅሮና ተስማምቶ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ አንድ ሆኖ መኖር ለኔ ዘመን የማይሽረው ዘመናዊነት ነው። ይላል ደግሞም ከገፅ 200 -201 ደሞ እኔ ፍቅር አብዝቶ ገብቶኛል ፍቅር ማለት ደግሞ መታዘዝ እና ለማንኛውም ሰው ለሆነ ሰው አስፈላጊውን ሁሉ ሳትሰስት በተግባር መስጠት ነው። አንድ ሰው ክፉና ደጉን ለመለየት የመጀመሪያው መሰነቅ ያለበት ትዕግስትን ነው።ሰው መቼ ይጣላል ቢባል መልሱ ፍቅሩ ያለቀ ቀን ነው።ሁል ጊዜ ፍቅርን በልባችን ከሰነቅነው የሰውን ጥፋት ማለፍ እንችላለን።ልጆቻችን ሁሌም እያጠፋ የማንጠላቸው ለምንድ ነው?የልጆቻችን ፍቅር ስለማያልቅ ነው። ስለዚህ የሁሉንም ሰው ፍቅር በልባችን ከሰነቅን ክፋትን አይተን እንዳላየ ለመሆን እና አብረን ለመኖር ይጠቅመናል።አለበለዛ ግን ሰነፍ ነው የምንሆነው ምክኒያቱም ፍቅርን በልባችን ስላልሰነቅን።ፍቅርን በልባችን ካለመሰነቃችን የተነሳ አሉታዊ ጎኖችን ማለፍ ያቅተናል ቶሎ ወደ ፀብ እናመራለን ትዕግስት አይኖረንም ስለዚህ ይህ ስሜት እንዳይኖር የአምላክን ፍቅር በልብ መሰነቅ ያስፈልጋል።የአምላክን ፍቅር ሰነቅን ማለት ደግሞ የሰውን ልጅን ፍቅር ሰነቅን ማለት ነው። ታዲያ ኤልያስ መልካ ራሱ... ከዚህ በፊት የሰራቸው ስራዎችን ክዶ ... በዘፈን ውስጥ ነገን ማየትን ... ተስፋን... ንሰሃን... ምስጋና... በውስጡ ካልተገኘበት ን ሀጢዓት ነው ብሎ መስክሯል።... ለዚያም ይመስላል አንድ ቃል ብሎ... ቃል ክርስቶስን ይዞ በዘፈን ማዘመርን በእዮብ ውስጥ አሃዱ ብሎ የጀመረው። ነቅቻለሁ ተርፌያለሁ ራሴን ላድን ጓጉቻለሁ ብሎ ያለፈው ዘመኑን እየወቀሰ... መንቃቱን መትረፉን ... አልፎ እራሱን እንዳተረፈ... ከሀሰት ጎዳና እንደተገነጠለ የሚነግረን... ከህፃንነቱ ጀምሮ ቤተክርስቲያን ያደገ ቢሆንም ... መንቃትን መትረፍን አላገኘም ነበርና ... ነቅቻለሁ አለንለኩ ላይ ብርሀኑ ላይአይኔ ላይፈዝ ጨለማው ላይመንቃቱን በሚያስደንቅ መልኩ እየነገረን ... የነቃሁትም ልኩ ላይ.... እውነት ላይ... ብርሃን ወዳለበት ነው የተሸጋገርኩት ... ልክ ታላቁ መፅሀፍ እንዳለ "ያለፈው ዘመኔን ይበቃኛል" እንዲል... በብርሃኑ መመላለስን ጀምሬያለሁ ይላል። የቅዱስ ጳውሎስ ወዳጅ እንደመሆኑ ... መጠራቱን ከእሱጋ ያሳካዋል። ነገን በተስፋ የሚናፍቅ ሲሆን... "በተስፋ ደስ ይበላችሁ" የሚለውን የፈጣሪን ቃል..ነገን ላየው እጓጓለውበል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው ከንግዲህ መቼም ላትመጣ ደህና ሁን በል ሌላ መጣ እያለ በትናንት ውስጥ መብሰልሰልን እረስቶ .... ትናንት የሰራቸውን ስራዎች... የጭፈራ... የሱስ ... የዝሙት ... የስካር ዘመኑን ... እያሰበ እራሱን እየወቀሰ አልኖረም ምክንያቱም ነቅቷልና የነቃ ደግሞ ነገን ማየት ያጓጓዋል... ትናንቴ ሆይ ሂድ በቃ የተሻለ ነገ መጣ... ብርሃን ተስፋ የሞላበት እያለን ያንቆረቁረዋል። አንድም ከሞት በኋላ ስላለው ህይወት እየናፈቀ ... ዓለም ብታታክተው...በበሽታ ብትደቁሰው... የረዘሙ የስቃይ ሌሊቶች ቢደጋገሙበት... ከስጋ የተለየች ነፍሱን ናፈቀ። ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ በምህረት አይኑ ጎብኝቶኝ... በትናንት ውስጥ ተቀብሬ እንዳልቀር... ከትናንት አልፌ ለዛሬ የደረስኩት ለዚያ ኖሯል ይለናል። ...ለዚያም ነው ኤልያስ ... ከአንድ ቃል ጀምሮ የሰራቸው ስራዎች ለእኔ መዝሙሬ ናቸው ብሎ የሰየማቸው... ለዚያም ነው... የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪኮችን... ምስጋናዎችን አምጥቶ ያሰማን....ከመጣላት አልፎ... ጓደኞቹ እሱ በሌሉበት እንደተጣሉ ከነገሩት እንዴት ያመልጠኛል በማለት ደሙ ይፈላው የነበረው እዮብ መኮንን... ከኤልያስ መልካ ውሎ ሲያድር... ከነ ዘሪቱጋ መፅሀፍ ቅዱስን ማጥናት መከራከር ሲጀምር... ከግልፍተኛው እዮብነት... እዮባዊ እዮብነትን የተወለደው... ከቅብዝብዙ አለም ድኖ በአንደበቱ ነቅቻለሁ ተርፌያለሁ ብሎ የዘመረልን.... "ወንድ ልጅ ፀጉር ማሳደግ ነውር ይሁንበት" የሚለውን የመፅሀፍ ቅዱስን ቃል ለዘመናት የለፋለትን ፀጉሩን በማስላጨት መንቃቱን በግልፅ አሳይቷል። 📍እዮብ ተስፋን ሀሴትን ፍቅርን የሚፈነጥቁ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን ማንንም ከሚማርክ ደግነት ውብ ስብእና እና ሰዋዊ ምግባርጋር ሰጥቶን የመጣበትን አላማ በ 37 አመቱ አሳክቶ ነገን ላየው እጓጓለሁ ወደ አለለት ወደጓጓለት ነገ በሞት ድልድይ ከተሻገረ ድፍን 14 አመቱ !! እኛስ …? እኛ ደሞ እንደ ሰው ተዛዝኖ መኖር ከብዶናል ይሄን ክፉ ጊዜ አለማየቱን ሳስብ ከእዮብም ከ ኤሊያስም ሀዘን እፅናናለሁ ። ዛሬ ሁለቱም አብረውን ባይኖሩም ዘመን አይሽሬ ስራቸው ሁሌም አብሮን ይኖራል የሁለቱንም ነፍስ ይማርልን ።🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube - #fyp #እዮብመኮንን #ነቅቻለሁ #musictube369 #ethiopianmusic

About