Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abiyandbirhan: ድካሟን ሳያይ በቃ ጠልታኛለች ብሎ ማሰብ እሷ ግን በድካም ውስጥ ነች ቤትን ማስተዳደር ልጆችን መንከባከብ እንደ ሥራ አይታይም አንዳንድ ጊዜ ሴት ትዳራንና ባሏን ጠልታ ሳይሆን ኃይሏን ብቻ አጥታ ነዉ ድካሟን እንደ ግድ የለሽነት አትቁጠሩት 🤗#viral #fypシ #ethiopian_tik_tok
Abiy & Birhan
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 17:49:57 GMT
63795
3278
57
1083
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.68MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Beylul 💋 :
አቀራረጽ: ሲያስፈልግ captions: በጣም አሪፍ ስራ!! YouTube ክፈቱ🥰🥰
2026-08-26 06:50:15
1
ሜሎአና ማርኬት :
ምርጥ እይታ
2026-08-23 18:49:34
6
መቅዲ ጎንደሬዋ :
በዚህ ምድር ላይ አንዳአንተህ አይነት ወንድ የለም ሊኖር አይችልም ፈጣሪ ይባርክህ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-23 19:52:15
20
raki :
የኔን ውሎ ነው የሰራችሁት👍👍👍👍
2026-08-23 18:15:53
6
robson :
በጣም እኮ ነው ደስ የምትሉት
2026-08-23 19:27:38
5
user7769826022512 :
ጎበዝ እንዲህ ነው
2026-09-30 07:56:38
1
helen :
እራስሽን ጠብቂ አይልም ግን ይሔ የኝቤት ታሪክ
2026-09-26 08:23:45
2
ሰጦታዬ አባቴ 💞 :
ጎበዝ ወድምዬ እዲህነው ማገዝ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን 💞💞💞👍
2026-08-25 16:47:40
3
KalMesfinof2018 :
እኔ እኮ እውነት አልመሰለኝም እውነት ተኮራረፋችሁ እንዴ አረ ፍቅራችሁ ነው ሚያምርባችሁ
2026-10-01 08:50:30
1
Nishan Yafet :
መቼነው ግን ስቃያችን የሚገባቸው?????
2026-09-27 15:06:53
1
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
የሁሉም ቤት ችግር ነው
2026-08-26 04:54:39
5
sisay1619❤️ :
lik nesh jegnit
2026-09-14 19:55:43
1
Serke :
yene konjo benatish serategha kiteri betam asazenshigh kemir.
2026-10-01 22:24:57
1
meron :
ሁሌም ለሰው ልጅ ኣስተማሪ የሆነ መልእክት ነው ምትለቁት፤ እንደ ዜጋ ድርሻቹን እየተወጣቹ ነው። በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ።🙏
2026-08-25 10:15:12
2
akibar :
የሁሉን ቤት አንኳኳችሁ...
2026-08-24 19:59:30
3
deva :
ድካምሽን እንረዳለን
2026-08-23 18:13:50
3
simret a :
ሰት ባሎችአሉ ልጆች የሚታዘቡ የማይመስላቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 12:17:35
2
mesi :
የኔውድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-23 17:53:00
2
Bemnet :
ማርያምን እኒ እደዚህ ነኝ😢
2026-08-23 20:24:49
3
kokeb :
woyne ene demo sewodishh yene konjo[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-26 11:46:42
1
ኢትዮጵያዊት :
እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ ውዴ
2026-09-28 17:45:03
1
Hirut Amberber :
2026-08-23 18:20:47
2
አምቦ የሐረሩ ዋናው :
ሰላማችሁ ይብዛ👌👌👌👌
2026-10-03 12:46:44
1
user8630818130329 :
ጀግና
2026-10-14 11:54:47
0
abdi :
ቤታቹ ሲያምር
2026-10-01 11:09:39
1
To see more videos from user @abiyandbirhan, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
punya tapi rumahku sepi gada mama😃
#creatorsearchinsights #creatorsearchinsights #💔💔💔💔💔💔 #😍🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Would you eat these? 😳🤢 #StreetFood #FoodTok #Indianfood #Unbelievable
全十字靭帯損傷 術後3ヶ月のリハビリトレーニング🦵🔥 術後3ヶ月は、足が前より軽くなりジョギングが出来るようになったり軽くジャンプができるようになりました★ #前十字靭帯損傷 #前十字靭帯再建手術 #東京サンビームズ #関沢小雪
🖤✨#acc #lik #followers➕me #account
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy