@nahommedia: 1999 የኑሮ ውድነት 5 ሳንቲም መግዛት አይችልም#Ethiopia #ኢትዮጵያንቲክቶክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #teddyafro #nahommedia

Nahom Media
Nahom Media
Open In TikTok:
Region: CZ
Sunday 23 August 2026 18:15:10 GMT
16668
444
35
395

Music

Download

Comments

user8731221708232
صابرےناsabrina :
ene sweled malet new🤔
2026-08-24 10:20:43
0
tilahunnigussie
Tilahun Nigussie :
በነገራችን ላይ ይሄን የ ኑሮ ችግር ያወሩት በ ETV ነበር....ዛሬስ እንኳን በ Etv😌😌😌
2026-08-23 19:05:44
6
h0291524
ss ss :
ሰው እስካለ ማማረር የመይቀር ነው
2026-08-24 00:21:14
1
ftoomh54
Innaten Nafaqewat :
2018 aytew yehun inezih 😳😳😳😳
2026-08-24 18:19:45
1
ambes348
@ambes :
ኑሮ ተወደደ ወይ ግፍ
2026-08-23 20:54:02
1
yordanos.abebe6
ስለ ሰላም ንዘምር🩵🩵💞 :
ahuns mn ylu yhon
2026-08-25 06:50:58
0
simuyearsematube
simuyearsema :
እነዚህ ሰዎች ዛሬ ላይ ካሉ ስለኑሮው ሁኔታ ቃለመጠይቅ ይደረጉልን
2026-08-25 02:18:46
0
shalama_888
shalama :
እረ ኡኡኡኡኡ
2026-08-23 19:03:53
1
user3762404482281
Mohammed Saeed Alqud :
በአሁኑ ጊዜ አምስት ሣንቲም አለ ?።
2026-08-24 13:18:36
0
user1801153473881
ኤደን ኤፍሬም :
በዛ ጊዜም አሁንም ህዝቡ ትክክል ነዉ በዛ ጊዜ አንድ ሺህ ብር ይዞ የመያዉቅ ህዝብ ነበር
2026-08-24 08:04:39
0
1989.c.e
dagi🕗🇳🇴 :
ሁሉም ሳቲብ አገልግሎት ነበረዉ 😥😥😥
2026-08-23 20:23:07
0
zeli887
ዘሌ :
እግዚአብሔር ሆይ ቴመዝጌን ማሌት ናዉ🙏🙏
2026-08-24 09:55:25
0
user4318549654874
user4318549654874 :
የታላቹ አሁንስ ወይጉድ ስንዴ ተሰጠን አሁን እንኩዋን ሊሰጥሽ ካንቺ መንግስት ይፈልጋል
2026-08-24 08:44:10
0
semirabdu155
semir155 :
ለመሆኑ አሁን የት ገባችሁ
2026-08-24 07:37:30
2
joniiiiiiiiiiiiio1
joni :
ደጉ ግዜ አሁን አንደዚ ሚጠይቅ አለ?
2026-08-23 19:49:21
0
haile.amlak
Haile Amlak :
እረ ተውውውውውው
2026-08-23 18:54:45
0
arsu7568
Arsu @ Natu :
ምስጋና የማያቅ ህዝብ ውጤቱ ይህ ነው እግዚአብሔር ካላ መሰገንን የሚብስ እጁ የተሻለ አይመጣም በትንሹ ም በተልቁም ተመስገን ስንል ነው ሁሉ ነገር የሚበቃን ልቦና ይስጠን
2026-08-23 21:27:56
1
zelebetewilign
ሰላም እና ፍቅር :
በአምስት ሴንቲም እቃ አልገዛም ያሉ አንድ ብር የሚገዛዉ እንደሌለ ሲዬዉቁ ዘይት ከ8 ብር ወደ 2150ብር ስኳር ከ5ብር ወደ 150ብር ጤፍ በኩንታል ብር150 ወደ 14,000ክብር ኡደገ ይህ ስሌት መቶ ጊዜ እጥፍ ሁኗል። ደመወዝ ብር200 ወደ 10,000 ሁኗል ስለዚህ ኑሮ መቶ እጥፍ ደመወዝ ሀምሳ እጥፍ ሁኗል።
2026-08-24 10:10:18
0
user2847506761697
@Yeshi 21❤❤❤ :
አረ ኦኦኦኦኦ ሰዎቹ አሉግን
2026-08-24 19:10:45
0
user9617472622711
Espa :
ወደው አይስቁ
2026-08-23 19:46:38
0
brhanweldu
brhanweldu :
😂😂😂😂😂😂
2026-08-23 20:26:48
0
habtomkifle142
Habtom Kifle :
አብይ ብለው ደግፈው የወጡ ናቸው
2026-08-23 19:01:06
1
tise30tise
@Tise :
ዱሮም ዘንድሮም ችጋራም ነን😏
2026-08-24 17:10:59
0
yegerbawu
ጥቅር ሰው :
የባሰው ኑሮመጣልሺ
2026-08-24 14:54:03
0
sarem2921
amarechtesfaye :
እነዚህ ሰዎች አሁን አሉ።ፈልጉና ጠይቁልኝ
2026-08-23 19:18:22
0
To see more videos from user @nahommedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About