@dr.no24: @Forland.Ethiopia @Eyerusalem📸 @misrak .🕊️lenesu💪 @ms goferit💜

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 23 August 2026 19:44:24 GMT
129640
25542
253
1361

Music

Download

Comments

gol_en_crt
AαƴαǸ :
who is here after that confusion
2026-09-05 16:17:00
0
etsa1921
etsub CAPRICORN :
please help ychlal d/no
2026-09-05 08:40:21
0
dagne744
Dagne (ዋለ) official :
ኸረ ዶክተር ኖ እየኝ በድንግል ማርያም አድርሱልኝ
2026-08-24 05:23:09
149
ashenafi423
ashe@101 :
dr no don't seek attention more we know your heart you're good person Please zm asbelachew
2026-09-05 12:51:00
0
aschu162127
Aschu $$ :
እኔ ብቻ ነኝ Dr no የሰው ትኩረት ለመቀነስ ብሎ ድራማ እንዲሰሩ ቻሌንጅ የሰጣቸው የመሰለኝ🤔
2026-09-05 10:44:25
38
chuchulaye
Mikiyas 27 :
የአመቱ Legend ውሰ Dr no አንዴ ቆመን እናጨብጭብ👏👏👏
2026-08-23 20:00:16
54
fiqer.baley
Fkr🦋 :
በጌታ 20,000ሰጠኝ በጣም ነዉ የቸገሪኝ😔😔
2026-08-23 19:55:49
22
girmahirpa2
Girma Hirpa Demissie :
የሰው ልጅ ሕይወት እውነተኛ ውበትና ጥልቀት የሚያገኘው ለራሱ በሚሰበስበው ቁሳቁስ ሳይሆን፣ ለሌሎች በሚያበረክተው መልካምነትና በሚያሳየው ደግነት ነው። በዓለም ላይ የቱንም ያህል ሀብት፣ ዕውቅና፣ ስልጣንና እውቀት ብታከማች :-ከራስህ አልፎ ለሌላው የሚተርፍ የተባረከ እጅ ከሌለህ ሕይወትህ ከውጭ ያማረ፣ ከውስጥ ግን ባዶና የተራቆተ መሆኑ አይቀሬ ነው። አገልግሎት፣ እውነተኛ ደግነት፣ ለተቸገረ መድረስ፣ እውቀትን ማካፈል፣ ቤተሰብንና ወገንን መንከባከብ እንዲሁም ማህበረሰብን በቅንነት ማገልገል ቁሳዊ ብልጽግና ሊሰጠው የማይችለውን መንፈሳዊ እርካታና አእምሯዊ ሰላም ይፈጥራሉ። የደስታህ መለኪያ ዘወትር "እኔ ከሰዎች ምን አገኘሁ?" ወይም "ሰው ለእኔ ምን አደረገልኝ?" የሚለው የራስ ወዳድነት ስሌት ብቻ ከሆነ፣ አእምሮህ ሁልጊዜ ጉድለት፣ ጎደሎነትና ቅሬታን ብቻ እያሰላ ይጨነቃል ይልቁንስ እውነተኛ ደስታና የሕይወት ትርጉም የሚጀምረው አመለካከትህን ከራስህ አውጥተህ ወደ ሌላው ስታዞር ነው። 👉የሕይወት መመሪያ፦ "እኔ ምን አገኘሁ?" ከሚለው ጥያቄ ይልቅ "በእኔ መኖር፣ በቃሌ፣ በስራዬና በትጋቴ ምክንያት የትኛው ሰው ነው ሕይወቱ የተሻለው?" ብለህ ራስህን ጠይቅ። እውነተኛ የሕይወት ሀብት በዕቃ ቤትህ የምታከማቸው ሳይሆን፣ በሌሎች ልብ ውስጥ የምትዘራው መልካምነት ነው። ተባረክ !!
2026-08-24 16:50:36
3
holyghost411
𝖙𝖍𝖎𝖑𝖒𝖆𝖐 :
Anyway ልንገራችሁ ብዬ ነው ኢየሱስ ያድናል።
2026-08-23 19:53:08
10
biku8124
biku 444🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ :
እስኪ iphone ግዛልኝና እኔም ላውራ
2026-08-23 19:56:40
2
surayatadesaboku
surayatadesaboku :
ምናለበት 1m ብናስገባው
2026-08-23 20:09:24
7
footballnewsrankings
FootballDailyET :
1M followers መግባት አለበት የምትሉ
2026-08-24 09:03:51
1
firi1180
Firi11 :
የDr.no video አገባብ
2026-08-24 03:04:18
7
b_e_k_a12
BEKA 💨 :
እስካሁን 1M አልገባም guys እየገባቹ follow አርጉት
2026-08-23 22:58:59
3
temulaame
𝐓𝐞𝐦𝐮𝐥𝐚 𝐀𝐦𝐞 :
ለDr No Documantory ይሠራለት
2026-08-24 08:03:50
1
ermiashaileslassi
ermias (ኤርሚ) :
እየሩስ ግን የምር በጣም ጠንካራ ናት👍
2026-08-24 01:34:32
1
natiieditz1
ɴᴀᴛɪɪ ⛓ :
dr no gimbal ግዛልኝ
2026-08-24 03:14:43
1
emanaul8
Emanaul :
@Emanaul:ሰላም ዶ/ር ኖ፡ ሰዎችን ቤተሰብ፣ ጓደኛ ስትረዳ አይቻለሁ ። ዛሬ ግን የኔ ጥያቄ የተለየ ነው። ለዓመታት ከተሸከምኩት የውስጥ ሸክም እና ጸጸት የተነሳ ከራሴ ጋር ተጣልቻለሁ። ራሴን ይቅር ብዬ ሰላም እንዳገኝ ድምፅ እንድትሆነኝ እና ከራሴ ጋር እንድታስታርቀኝ እፈልጋለሁ። ለዶ/ር ኖ አድርሱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 19:52:58
9
user2812352870396
🦋Nafu🔪 :
ስልክ ግዙልኝ
2026-08-24 04:51:51
1
huzi675
Huzi 🎧👀 :
አሰላሙ አለይኩም ያጀማኣ,
2026-08-23 20:02:53
4
jjjoin7
Fila MM :
እባክ እርዳኝ ትግራይ🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 20:03:18
1
emanaul8
Emanaul :
ሰላም ዶ/ር ኖ፡ ሰዎችን ቤተሰብ፣ ጓደኛ ስትረዳ አይቻለሁ ። ዛሬ ግን የኔ ጥያቄ የተለየ ነው። ለዓመታት ከተሸከምኩት የውስጥ ሸክም እና ጸጸት የተነሳ ከራሴ ጋር ተጣልቻለሁ። ራሴን ይቅር ብዬ ሰላም እንዳገኝ ድምፅ እንድትሆነኝ እና ከራሴ ጋር እንድታስታርቀኝ እፈልጋለሁ። ለዶ/ር ኖ አድርሱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-23 19:52:17
2
berekethamelmal
Bereket ሀመልማል :
በረከት ከሆነ አቤት ብያለሁ
2026-08-23 19:51:23
1
To see more videos from user @dr.no24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About