@sidatagnaw4:

major🇪🇹🇺🇸💯
major🇪🇹🇺🇸💯
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 23 August 2026 21:39:38 GMT
186617
27915
1119
11048

Music

Download

Comments

abduye.ahmed
عم هاني :
ታሪኩ ላይ የቀረች part ..🥺😥 👉..እንደተለመደዉ መቃብሩ ዉስጥ ገባሁ ልብሱን ከላይቷላይ አንስቼ ልዉጣ ስል ሸይጧን ወሰወሰኝ እና ተመልሼ (እሷ ጋር ተኛሁ//ዝሙት) አደረኩ ከዛም ከመቃብሩ በመዉጣት ላይ እያለሁ ድምፅ ሰማሁ ብላ አለችኝ አንተ የተረገምክ ሰዉ እንዴት አሏህፊት እስከነጂናባዬ ታቆመኛለህ..😭😭
2026-08-24 18:35:54
217
fuadboys
fuade :
juma mubarak everyone
2026-09-10 19:45:46
0
allahuakber188
🦋ዲራር 🦅👈💗 :
የአሏህ የጌታችን እዝነት ግርም ይለኛል ወላሂ 😭😭😭😭😭
2026-08-24 11:47:33
163
abxlove29
A k f :
አሪፍ ማስታወሻ ነው ስፅፍ ግን እስፔሊንግ አትሳሳት ለማያቁት ያልሆነ መአና ይሰጣል ወንድሜ
2026-09-07 05:47:07
7
m.dyeumi1
نسر الصحراء🦅🇸🇦 :
አሪፍ ነዉ ግን ቴክስቱን አስተካክላችሁ ፃፋት ፊደሎቹን🥰
2026-08-24 03:11:28
36
one.day8194
" እርግቧ🕊 " የንግስቷ 🎂 ልጅ "✨ " :
ሀድሡ አልተስተካከለም ሠወየዉም ስሞት አቃጥሉኝ እና ፈጭታችሁ በትኑኝ ነዉ ያለዉ ለምን ሲሉት ወጀሌ ቡዙነዉ አላህ ፊት አልቀርብም ሲል ነገራቸዉ እነሡም በሞተ ሰአት ባላቸዉ መሰረት አቃጥለዉ ፈጭተዉ አዘሩት ከዛም አላህ ሡበሀነ ወተአላ አሰባስቦ እንደነበረዉ ሰዉ አረገዉ ከዛም ለምን ነዉ ይን ያልከዉ ሲል ጠየቀዉ እሱም ፈርቸህ ነዉ አለ እናም አላህም ማረዉ በተረፈ አላሁ አለም🥰🥰
2026-08-24 04:02:35
55
sobr0012
❺Ⓖ,#🇪🇹👌 :
ይቅርታ ግን በምን ቋንቋ ነው የፃፍከው በአማርኛ አድርገው🙏
2026-08-24 03:54:25
12
hayu.muhammed3
hayati 🥰 :
አልሃምዱሊላህ እንደዚህ መሀሪ የሆነ ጌታ ስላለን እንደኛማ ወንጀል ቢሆን 🥺🥺🥺🥺
2026-08-24 14:39:34
8
shut.up5617
YNWA :
የሱን ምሕረት ተማምነን እንጂ፣ ወንጀላችን ከኛ አልፎ ለሀገር ይተርፍ ነበር🥹🥹
2026-08-24 13:53:07
12
user1708223074619
𝔩𝔦𝔧Ⓕ70➺ኪዋ◦ :
ማነው እንደኔ ጨርሶ ያነበበው
2026-08-24 05:34:32
20
mamandi64
ጨበራጩር ጩራ :
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችሀለው🥰🥰🥰🥰
2026-09-06 18:35:37
12
attacker6804
Attacker :
ሰአወ ሀዲሱን ሰምቼዋለሁ ግን የሆን የቀረ ፓርት ያለው ይመስለኛል ወሏሁ አዕለም
2026-08-24 00:08:41
5
1994.mame
Allah knows :
በጣም ያማረ ታሪክ ነው ያነበብነው ማሻ አላህ🙏 ነገር ግን ፊደሎቹን ስፅፍ አስተካክለህ ፃፋቸው🙏🙏
2026-08-24 04:56:23
10
mube751
Muba Surur😍😍 :
ምርጥ ትምህርት ስላስተማርከን የአላህ ዉዴታ ይዉርድብ ሀቢቢ🥰🥰🥰🥰
2026-09-04 22:36:16
5
kiduye123
Ïťs Me Ƙïdů :
mashaa allah allah jazashin yiqabalish
2026-08-27 06:14:38
1
sm651640
Hነኚ ያባቴ ናፋቂ :
ሱበሀን አላህ አላህየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሱለሏ ሂለይወሰላም
2026-08-24 04:25:14
6
ailahmdulilah.sell
Susu Jimmaa💖 :
Allahamdulillah rabilallamin yaa rabii ramatta kee kesaa kan iselama naa gottee❤❤❤️
2026-08-27 14:14:33
2
ekiu.hiku
Ekiu Eiku :
s.a.w🥰🥰አላህ ወንጀላችንን ይማረን ይዘንልን🥰 ግን ስትፅፉ ፊደሎቹን አስተካክሉት
2026-08-24 09:53:19
8
user5247443174146
አንድ ቀን እንለያያለን ሞት ይመጣና!!! ያረብ :
ማሻ አሏህ ቀጥልበት ወንድሜ
2026-08-24 15:26:29
1
anuwar.amane
anuwar amane :
አላህዬ የኛንም ወንጃል ይቅሪ ይበለን አሚን😭
2026-09-12 06:24:48
0
yusuf.ahmed098
ሠንደል :
ገና ዛሬ ከቲክታክ ምርጥ ትምህርት ተማርኩ አገኘሁ
2026-09-11 14:51:23
0
yasinkonaba1
yasin-konaba :
ከ አላህ ራህማት ተስፋ መቁር ት የለብንም ❤️
2026-09-11 13:37:12
0
amhappygolucky
Roman :
Wellahi hulem likeku pils metifo nger nw sinay minwul 🥺
2026-09-08 06:02:10
1
To see more videos from user @sidatagnaw4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About