@sitra565: እሱን መርሳት ፈፅሞ የማይቻል #vayral_video

sitra🎀
sitra🎀
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 02:59:18 GMT
96899
2837
197
165

Music

Download

Comments

user87252739562965
user87252739562965 :
النبى صلى الله عليه وسلم
2026-08-25 19:43:41
0
guragekurunewhagerunayi2
ሸበታ የአብዲ :
nebyina mohamed s a w@
2026-08-26 04:48:56
0
anu.boy810
Abuki 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም🙏🙏🙏
2026-08-24 05:24:35
41
selemteaw
Iyad wende :
አንድን ሰው ልብሽ መውደዱን ልትከለክይው አትችይም… ምክንያቱም ልብ በእጃችን ያለ ነገር አይደለም ነገር ግን ያንን ፍቅር የት እንደምታደርጊው መምረጥ ትችያለሽ . እሱ ወደ አንቺ መጠጋት ከተከለከለ ምናልባት አላህ ልብሽን ከአንድ ነገር ለማዳን የሚያስተምርሽ እየሆነ ይሆናል. እሱን መርሳት ካልቻልሽ ራስሽን አትወቅሺ.. እሱን ከልብሽ ለማውጣት ከመሞከር ይልቅ ልብሽን በአላህ ሙላው. ጊዜው ሲደርስ ያ ሰው የነበረው ቦታ በሰላም ይሞላል.. አላህ ሆይ ለእሷ ከምትፈልገው የተሻለውን ስጣት የማይጠቅማትን ነገር ከልቧ አስወግድ እና ልቧን በአንተ ፍቅርና በሰላምህ ሙላላት 🤲🏻 አንዳንድ ሰውን መተው ፍቅርን መግደል አይደለም አላህን ለመምረጥ ፍቅርን ወደ ትክክለኛው ቦታ ማስቀመጥ ነው
2026-08-24 21:24:59
11
ism9669
وستغفر,الله إن لله غفور الرهيم :
As wr wb
2026-08-25 23:44:14
0
user6101570024112
የሳማሀም ሲማ የልሳማሀም ሲማ መውልድ ይከበረል :
ኢሄ ሰዉ የኘ ዉዱ ነቢ መሆን አለበቸዉ
2026-08-24 19:16:00
11
yodat8814
Nuramsgin :
ያገባ ካልሆነ ልብሽን ተከተይ
2026-08-24 15:30:46
4
j234gg567.do
Shto Jemal :
ባለትዳር ከሆነ ተይዉ
2026-08-24 16:10:14
3
user4481967459274
feፈdeሂዋን :
አይዞሽ ተመሳሳይ አለሁልሽ🥰🥰
2026-08-24 17:08:09
0
user5016790414041
lali :
le 6 amete bezi ayenet situation yetesekaywet enae
2026-08-24 12:32:16
1
kiyaye123448
@alhamdulilah :
yene bite
2026-08-24 03:55:30
1
user677441441824
የሰብ ጭዛ ሰቡ :
ነብያችን መሀመድ ሰ.አ ወ
2026-08-25 20:27:03
1
user9206344616173
የአሪፎች ወዳጂ :
ወላሂእኔምእደዚህ አይነትችግርዉስጥነኝ
2026-08-24 14:57:51
1
sheger.lay
sheger lay :
አትዘኝ ፍቅርን እሚያቁት ልቦች አላህ ዘንድ የተወደዱ ናቸው ማዘን ያለባቸው ፍቅርን የማያቁት ልቦች ናቸው
2026-08-24 08:56:39
4
user8065807584545
hosam ቢላደን🗡🗡 :
ምን ብዬ ልኮምት?
2026-08-24 04:53:16
2
sirij815
Siraj :
Wesede
2026-08-24 12:47:49
1
l3033004
ኩል :
አለሁልሽ እኔ በተለያዬ ሀይማኖት አፍቅሬ የምሰቃይ
2026-08-24 16:01:05
2
user90022427831934
user90022427831934 :
እህቴ ወመይ የተቂላሀ ወጀአለሁ መህረጃ እልሼለሁ። የተከለከለ ፍቅር ከባድ ነው ግን ደጋግመሽ አላህህን ጠይቂው። ልብን ገለባባጩ ጌታ እሱን በመፍራት እውቀት እንዲተካልሽ
2026-08-24 19:16:16
1
su285966
@SU :
አብሺሪ ለከይር ነው
2026-08-24 03:10:32
1
ethiopi253
የኖርኩት ትንሽ ያየሁት ብዙ :
እኔ አሁን እየተሰቃየሁኝ ነው በቃ ሁሉም ነገር ነው ያስጠላኝ ግን ልትረዳኝ አልቻለችም
2026-08-24 09:24:21
1
remedanabdlbesir
remedan islam👍bast👑 :
ነቢዩና ሙሀመድ አ ሠ ወ ናቸዉ የኛ ወዱነቢ የሠላም አባሣደር የደሆች አባት ሁሌም ተናፋቂ
2026-08-24 09:36:59
1
aminoawel173
Abayazid.Abayazid :
situu
2026-08-27 10:15:08
0
abde0713168279
አብዲ።ከዲር :
2026-08-26 22:19:17
0
user51153679073541
አልሀምዱልላህ :
ማንነበርእሱ
2026-08-26 21:16:27
1
iliyaasabamacca
Iliyaas :
wadeenee
2026-08-27 16:34:40
0
To see more videos from user @sitra565, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About