@ajire.hab38: ቆብ ያጠለቀ ሁሉ ቄስ አይደለም.✍️

አጅሬ_Ajire.✍️
አጅሬ_Ajire.✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 03:41:45 GMT
56088
1548
124
149

Music

Download

Comments

engdasimth7
𝑒𝑛𝑔𝑑𝑎 𝑎𝑟𝑖𝑠𝑛𝑎l6️⃣7️⃣ :
አትፍረድ በአባቶች ስም ሚነግዱ አሉ
2026-08-24 05:26:08
31
user1460287242109elsabet
Elsabet Sisay @123 :
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
2026-08-24 05:54:33
7
mom908488
MOM :
ልክነህ መገላይ እያሳለሙ በሚገርም ሁኔታ ቦርሳችንን በባዶ አስቀርተውናል
2026-08-24 04:06:00
8
user6087161509369
ሲሱ :
ልክ ነህ እናመሰግናለን
2026-08-24 09:52:23
3
namence3
RN online shop :
እረ ኦርቶዶክስም ቄስም አደሉም !! ቤተክርስትያን እነዚህን አጣርታ ለህግ ማቅረብ አለባት!!!
2026-08-24 17:59:13
2
user7714076759985
ደጉ አገሬ ወሎ አማራ :
ይሄን የሚሸጥ ነገር ቢከለከል ጥሩ ነው
2026-08-24 18:46:17
1
meri.rita8
Meri rita :
በትክክል እኔራሱ አይመቹኝም መርካቶላይ እዲ ሰውያስጨንቃሉ የኛአባቶችራሱ አይመስሉኝም ሰውን አሸሹትኮ ከካህን
2026-08-24 05:30:18
4
user9551177728516
Rm :
ኦርቶዶክስ አደለም እደዚህ የሚያረገዉ
2026-08-24 13:31:34
1
beka.michael1
Beka Michael :
ልክነሽ ብራዘር እኔ ደሞ ልክ ልካቸውን ነው ምነግራቸው ሚገርምህ
2026-08-25 02:23:09
1
user1460287242109elsabet
Elsabet Sisay @123 :
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6
2026-08-24 05:55:14
3
selam.yelma5
Selam Yelma :
እኔ እኮ ሲሰጡኝ አልገዛም
2026-08-24 13:00:40
1
pome.zewd12
ዘውድ ጥበብ :
እኔ ድሮነው የማገባኝ
2026-08-24 04:25:31
1
walelign.adege
Walelign Adege :
ከዚስ ይሁዳ ይሻላል :: ምእመኑ በገንዘብ ምን ሊገዙ ነው ግን ???
2026-08-24 19:10:21
0
userql54sossba
ረBUኒ :
ሲጀመር ቄስ መሆናቸውን አጣሩ
2026-08-25 20:37:45
0
azebazeb729
Azii :
እውነትህን ነው
2026-08-25 05:02:17
0
tegist.meteku
tegist meteku :
yelgene.vedo.asayelne🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 20:33:01
0
birhan2173
birhan21 :
እኔምየምስማማውነገር እውነትብለሃልወንድሜ
2026-08-25 14:34:21
0
genet51911
Genet :
ትክክል ነህ
2026-08-24 14:22:16
1
meaza3422
Meazasime :
ልክነክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-24 08:23:52
2
user8150432446861
ባህራን :
ትክክል
2026-08-25 14:09:31
0
mahi_maed
mahi_ማእድ :
ይሄነገር ቢከለከል ባይነኝ ስንት ነው ስንል የፈለግሽውን ይሉኃል ወይ ዋጋ ቢኖረው ባይነኝ
2026-08-26 10:14:55
0
dr64fmjg0ap
ክፋት ምን ያደርጋል :
ትክክል ተኩለውች በዝታዋል
2026-08-26 06:46:19
0
nati05877
mimi :
ትክክል
2026-08-25 04:03:53
0
eroman68
Black Lion :
መገናኛ መነሃርያ ውስጥ አራት ሰው እንደዝህ አጋጥሞኛል ገርሞኛል።
2026-08-25 08:29:49
0
ase.kahsay
Ase Kahsay :
ትክክል ነህ እኔ ሁሌም እንደዛ ነዉ ማደርገው
2026-08-24 03:53:17
0
To see more videos from user @ajire.hab38, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About