@enatmerejaa:

FRAOL NEWS
FRAOL NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 August 2026 05:58:02 GMT
18055
527
49
69

Music

Download

Comments

alemu.tamiru2
ተወደድኩ ብለህ አትመላለስ ትጠላለህ :
አወ መቀየሩ ተገቢ ቢሆንም እንዳሀሳብ ግን አመተ ፍዳ ቢባል ያምራል
2026-08-24 06:34:46
28
melaku1022
melaku girma :
አመተ ምህረት የግዕዝ ቃል ስለሆነ ነው አይ ይቺ ሀገር
2026-08-24 06:38:44
12
keft_afe
የ3 መላጣ ልጅ :
ዓመት ምህረት የተባለው እኮ ዝም ተበሎ አደለም🤔🤔🤔
2026-08-24 06:05:47
8
prided.oromo
Hope ተስፋ :
ምህረት ምን አጠፋ? ደግሞ ብዙ ችግሮች አሉብን
2026-08-24 06:54:48
2
daniel.tesfaye472
Daniel tesfaye :
ከኦርቶዶክስ ጋር ያለው ትስስርስ እንዴት ነው በቀላል የታየው ?
2026-08-24 06:42:09
4
1.23503
የወሎ♥♥ልጅ♥♥ :
ለምን ሰአቱንም አይቀይሩትም😳😳
2026-08-24 06:27:05
4
fila21212
𝑓𝑖𝑙𝑎 :
ፐፐፐፐ የኢትዮጵያ ችግር ተቀረፈ 😅😅😅😅😅
2026-08-24 08:06:56
2
grateful0858
grateful :
የክልል እና የቋንቋ ፌደራሊዝምን ቀይሮ ዜጎች በአገራቸው ተዘዋውረው መስራት እና መኖር ያከበደውን መቀየር አይሻልም?
2026-08-24 08:12:27
2
ab97074
Abiy :
እና ምህረት የለም በለኛ
2026-08-24 07:18:57
1
improudtobekafir
***$*** :
መች ቸገረን ይሄ
2026-08-24 09:33:16
0
lefafe9
ልፋፈ ጥበብ0955417123 :
ምንም ይሁን ምን መነሻዉ ልደተ ክርስቶስ ነ እነሱ ይበሉ እኛ ምረቱን እንፈልገዋለለን
2026-08-24 06:54:43
1
felekukebede515
Feleku Kebede :
anfelegem
2026-08-24 06:12:41
1
tirusewgetachew
dudu :
ኢየሱስ ሊመጣ ስለሆነ ያኔ ሁሉም ይጠቀለላል።
2026-08-24 09:07:57
0
bik20w6
bk :
አትቀልዱ
2026-08-24 06:46:47
0
siraktedla2112
Sirak Tedla :
ዓ/ም መቼ ችግር ሆኖ ያውቅል ።
2026-08-24 09:04:18
0
maldadngel520
Look❤❤❤ :
እውነታቸው ነው በኢ/ያ ያለነው እማ አመተ ፍዳ ብቻችን እየበላን ነው ተግባራቸው ገባቸው የምን የምህረት አመት
2026-08-24 12:10:17
0
user9040681481302
አቡሺ የሞተር ጋራጂ :
የአርዮስ ተላላኪዎቺ
2026-08-24 08:54:55
0
buzayawgirma
b :
የርግማን ዘመንውስጥ ስላለን አ,ም መባል የለበትም በምህረት ዘመን ውጥ የለመኖራችን ምልክቱ ወንድም ወንድሙን አጋድሞ ሲያርድ እያየን ስለሆነ እንዴትስ አመተ ምህረት ልንል እንችላለን
2026-08-24 09:11:17
0
user7345726052815
user7345726052815 :
እኛ አመተ ምህረት ብለን ነው ምናከብረው ምክንያቱም የክርስቶስ አዳኝነት ስለ ሚገልፅ
2026-08-24 13:44:32
0
abu.oumer71
Abu oumer :
እምነታዊ ቃል በመሆኑ ነው
2026-08-24 08:39:48
0
.elroi1
A.B.M :
ስሙ ብቀየርም 2018 ምረት ከተደረገ ቧላ ነው
2026-08-24 08:53:34
0
akrem246808
የነገን ማን ያዉቃል :
Des ayilim😖😖😖😖😖😖😖😖😖
2026-08-24 08:45:47
0
kidi82
kidi :
አቤት ጌታ ሆይ ሰው እንዴት ምህረት ይጠላል።
2026-08-24 14:39:02
0
mikola5790
mikola :
40 ቀን ሙሉ ተወያይተው በነፃ እንዳይበተኑ ነው
2026-08-24 08:44:25
0
user6100748580869
ermyias:eryaw :
እኛግንአመተምህረትእያልነውየምቆጥረውአታጃጅሉን!!!
2026-08-24 07:16:32
0
To see more videos from user @enatmerejaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About