@sami.criticism70: እመቤታችን UAE አንካን እንደእኛ አላደረጋትም😂 UAE የጎርጎሮሳውያን ካላንደርን (Gregorian Calendar)፦ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ ለንግድ፣ ለባንክ፣ ለትምህርት እና ለዕለታዊ እንቅስቃሴዎች በዋናነት ያገለግላል። የሥራ ሳምንቱም ከሰኞ እስከ ዓርብ እኩለ ቀን ነው። የሂጅራ ካላንደር (Hijri Calendar)፦ እንደ ረመዳን፣ ዒድ አል-ፊጥር፣ ዒድ አል-አድሃ እና የሂጅራ አዲስ ዓመት ያሉ የሃይማኖት በዓላትንና ኦፊሴላዊ የእስልምና ቀናትን ለመወሰን ጥቅም ላይ ይውላል።#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ብልፅግና #አዲስአበባ #viral #fyp
Sami criticism
Region: ET
Monday 24 August 2026 06:16:00 GMT
Music
Download
Comments
ss :
this shows that, the ckmmission was discusing on irelevant issues !!
2026-08-30 08:25:27
0
All_OR_Nothing :
ironic, sarcastic
2026-08-30 05:10:42
0
🎖king Naol :
😂😂😂😂so sarcastic
2026-08-30 10:44:09
0
Birhan Belete :
You must be joking
2026-08-30 06:57:24
0
Alex Zenebe :
Woooooow Bxm desssss yelal...
2026-08-29 20:08:26
0
እኔ ነኝ :
ዓ/ም ሀይማኖታዊ ነው ብለው አስቀይሯል ኢጅራስ ምንድ ነው ሀይማኖታዊ አይደለም??????
2026-08-24 06:57:01
453
ከዚህም ከዚያም - Kezim Keziam :
ሲጀመር ከ2010 አብይ ከመጣ በኋላ አመተ ፍዳ ነዉ መባል ያለበት
2026-08-24 08:35:45
462
Luna :
ተመካክሮ ችግር የሚፈጥር የምክክር ኮምሽን
2026-08-24 06:44:54
318
Dejene Sorsa :
Sarcastic 🤣🤣🤣
2026-08-29 21:40:04
1
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ከዚህ በፊት እንደ.... ማን ነበር የምንቆጥረው?😳😂🤭
2026-08-24 06:45:26
74
Sufyan :
የኢትዮጲያ ዘመን አቆጣጠር ለኛ ልንጠብቀዉ የሚገባ ቅረሳችን እንጂ ለድርድርም ለምክክርም የሚቀርብ መሆን የለበትም አከተመ
2026-08-24 06:41:58
276
Sami criticism :
አማርኛ መምህሬ ውለታህን ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ!
2026-08-24 14:57:45
57
€wn€tu ™ :
ያለፕሮግራማችን አታስቁና
2026-08-24 06:20:46
100
omar 🔥 :
ይሄ ለኛ ምን ይጠቅመናል ተቀየረ አልተቀየረ
እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው
2026-08-24 11:45:33
22
ሃይላት :
ልክ ነህ ለዚህ ህዝብ ምህረት ምን ያደርግለታል አመተ ፍዳ ይሁን አላቹ ይመቻቹ እኔ ግን በአመተ ምህረት እኖራለው
2026-08-24 06:26:22
74
Melkamu Melka :
እንዴት ነው የምታስበው ይሄ ነበር ችግሩ
2026-08-24 08:56:15
6
ስዩም የተዋህዶ ልጅ :
ውድ ኦርቶዶክሳውያን በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ምህረትን ያገኛችሁ ሁሉ እንኳን ለ2019 ዓመተ ምህረት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
2026-08-24 18:28:49
12
joci dolar :
ሳሚሻ አሽሙሩ ተመችቶኛአል😁😁😁😁👌👌👌
2026-08-24 06:46:31
24
seya :
ምህረት is powerfull word
2026-08-24 09:42:47
11
Frezer Girma :
ምን ምን ማለት ነው አ.ም ኢኮኖሚውን ይዞት ነበር ነው የምትለኝ
2026-08-24 06:29:08
92
Nolawi BZ :
ዓ/ም ሀይማኖታዊ ነው ብለው አስቀይሯል ኢጅራስ ምንድ ነው ሀይማኖታዊ አይደለም??????
2026-08-24 07:13:35
21
tigist :
ሳሚ ተከታይህ ነኝ። ዛሬ ግን ገረምከኝ። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በፊትም ይባላል። ለማያውቁት ነው መንገር እንጂ። ዓመተ ምህረት ካሰቃየው የዚህ አለም ገዢ ብቻ ነው የምስራች የምትለው። በዚህ የዘመን አቆጣጠር ተጨንቀን አናውም ግጭት ፈጣሪ ስንት እያለ።።።።።።።
2026-08-24 07:44:01
14
yeshaw Beshir :
ሰዎች ሰውዬው ቅኔ ነው እያወራ ነው ።
2026-08-24 13:03:56
5
To see more videos from user @sami.criticism70, please go to the Tikwm
homepage.