@tewodros3rd:

Motta Keranyoo (Tewodros III)
Motta Keranyoo (Tewodros III)
Open In TikTok:
Region: US
Monday 24 August 2026 08:20:38 GMT
114125
5633
31
528

Music

Download

Comments

haveadream444
𝕄𝕒𝕜𝕓𝕖𝕝 𝔸𝕞𝕙𝕒𝕣𝕒 :
ቀራጮች ናቸው ይሰራሉ እንደሃሳብ የዘመናቺን ዘኪወስ ብንላቸው 🤣
2026-08-24 09:47:51
127
hafnaoui03
ሰላማዊት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ :
እሱ ሰርቶናል ይላሉ ክርስቶስ ግን እኛን ለማስተማር ከሀጥያት በቀር ሁሉን ሰርቶ አስተምሮናል ጥራቹ ግራቹ ብሉ ነው ያለ እንጅ ስሜን እየጠራቹ ቁጭ ብላቹ ብሉ አላለም🥰
2026-08-24 08:39:51
33
sulamtis21
ሱላማጢስ Pirsoner of Christ🤝 :
አጎቴ ጌታ ሰርቶላቸዋል ዘይት ብቻ ሽጠዉ ነዉ የሚበሉ😁
2026-08-24 10:29:28
21
medyam211
🔱ቶኔቶር 🔱 :
ንጉሳችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አንተን ባለ ህበት
2026-08-24 12:01:45
18
titkonjo1
ሰዉ ከንቱ :
kept up 😁😁😁
2026-08-24 12:44:44
4
abrise320
Abraham..🇨🇬 :
አንተ የፍቅር ሰዉ
2026-08-24 08:24:04
16
adebabaytsehayu
I love myself Helen diamond. :
😂😂
2026-08-24 15:30:42
1
liqwufost
እኔው ራሴ :
ፓስተር ማርቲን ሉተር ሶላ ስክሪፕቸር አትስሩ ስላላቸው ነዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-08-24 09:00:55
5
tesfaye_76
ተስፍሽ ቀብራራው 🦅(ልዩ ኮ 7) :
ጥያቄውን ወድጀዋለሁ ምሁራዊ ጥያቄ
2026-08-24 09:35:35
4
solomonwagnew61gmail
solomon🇨🇬🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :
2026-08-24 09:48:08
0
userzlh3ccxyam
Banch :
አየ ሞጣ አጎቴ😁😁😁😁
2026-08-24 14:00:23
1
netlife19
nano :
አባቴ አንተ ሁሉ ተገልጿልሃል🥰😂 keep it!
2026-08-24 10:44:16
1
kedir...habesha
kedir...habesha :
ትክክል ሞጣችን 😂😂😂😂
2026-08-24 15:12:34
0
dhs2129
ሀብታሙ ሲሳይ - Habtamu Sisay :
ትክክል ጀግናው😁
2026-08-24 18:22:13
0
iiqo201
ሚ ሚዶ 🌸 :
ተው ጊን 😂
2026-08-24 13:02:20
0
zingooo5
ምሰሶ :
እየሱስ ሰርቶልናል
2026-08-24 11:16:08
0
nataniyem__
🐑Nataniyem🐑@የአርበኛው ልጅ :
ትክክል🤣🤣🤣🤣
2026-08-24 10:44:06
1
profzox
@ProfZox :
የዘመኑ ፓስተሮች ሌላ ዓለማዊ ሥራ የማይሠሩ «ወንጌልን የሚያበሥሩ ከወንጌል ይደገፉ» (1 ቆሮንቶስ 9:14) በማለት አገልጋዮች በቤተክርስቲያን ድጋፍ እንዲኖሩ ስለሚፈቅድ ነው።
2026-08-24 08:42:32
2
usero3h7bqbc56
Rim :
እየሰሩኮነው ዘይት ይሸጣሉ🤣🤣🤣
2026-08-24 11:01:03
0
user52985483707671me
ያለም ዘውድ 🐝 :
አረተው ሞጣ
2026-08-24 11:21:19
0
To see more videos from user @tewodros3rd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About