@ebmedia123: ማነው ሀላፊነቱን የሚወስድ ? ይህ አደጋ የተከሰተው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ በተጠቀሰው አካባቢ በመንገድ ስራ ላይ የነበረ ስካቫተር ማሽን መቆፈሪያው ወድቆበት በታክሲው ውስጥ ከነበሩ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች መካከል 5 ወንዶችና 1 ሴት ህይወት አልፏል፡፡ ይህንን የዘገበው የ Addis Ababa Police ነው። ኤክስካቫተር ባለበት ስራ ላይ እያለ ከሆነ ይህ የተከሰተው የተሽከርካሪ እንቅስቃሴን የሚቆጣጠር አርንጓዴ እና ቀይ ባንዴራ የያዘ አመላካች (flag man ) መቆም እና የስራ እንቅስቃሴ ሲኖር እያስቆመ ሳይኖር እንዲያልፉ በምልክት ፍሰቱን የሚቆጣጠር መቆም ነበረበት። በተሽከርካሪ መንገዶች አቅራቢያ ያሉ የማሽን እንቅስቃሴወች በጥንቃቄ ሊሆን ይገባዋል።#እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Region: ET
Monday 24 August 2026 08:28:28 GMT
Music
Download
Comments
Worknesh :
Nebrse yemare betame
2026-08-24 16:01:47
0
user6141581981823 :
ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-08-24 13:13:58
20
gse :
Rip Rip Rip
2026-08-24 09:38:33
0
Zewdu Mota :
ይም የሹፌር ችግር ነው በሉ በዚሕ ዘመን ማናየው ጉድየለም የሚሠራው አካልኮ ማጸባረቃና አጥር መኖ ነበረበት ስለዚ ተጠያቂው መንሰትና የመንገድ ተቋራጩ ነው ለሁሉም ካሳመክፈል ግዴታው ነወ ነፍሳቸወን ይማር በጣም ያማል በጥንቃቄ ጉድለ ይሕ ሁሉ ወጦሲቀር።
2026-08-24 13:54:37
1
selammm143 :
ጌታ መጥቶ ከመቅረት ያድነን
2026-08-24 12:47:37
2
ketemaw amade :
አላህየ ወቶ ከመቅረት አተ ጠብቀን
2026-08-24 12:59:14
3
Fasil Tegegn :
በጣም ያሳዘናል ፈጣሪ ይጠብቅ የማሰሩት ግን አሁንም አሰራራቸው ያሰጠላል
2026-08-24 14:07:58
1
zenebework degefaw :
woyew gudddddd
2026-08-24 11:47:14
1
Fantu Wegeta :
ነፍስ ይማር ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ጠብቀን 😭😭😭😭
2026-08-24 15:08:47
1
ሱሱ የድንግል ማርያም ልጅ :
😭😭ነፍሰ ይማር ወቱ ከመቅረት ይሰውረን
2026-08-24 13:57:15
0
0921296017 :
ነብሰ ይማር ጌታ ሆይከቀን ጎዶሎ ሰውረን
2026-08-24 10:03:27
1
joni,54@jojo :
ከቱሉዲምቱ,ወደመገናኝ,እየሔደ,ነበረ,,,ያሳዝናል,ነብስይማር
2026-08-25 05:54:21
0
ልጅ ታረቀኝ የጠንክር የተዋበች ልጅ :
ነፍስ ይማር እኛም ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይሰውረን
2026-08-25 07:38:44
0
Tm :
ነፍስ ይማር!
2026-08-24 21:27:27
0
ናሰርያ :
አለህ ነፍሰቻዉን ይማር😢😢😢😢😢😢
2026-08-25 01:06:56
0
Abdurahim M :
አለህ አንተ ጣብቅን ላማች ቤተሳብ ስብር ይስጣችሁ
2026-08-25 04:11:40
0
Meron🥰🥰🥰 :
ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
2026-08-24 20:05:01
0
yonasandargi :
ነፍሥይማረ
2026-08-25 06:25:40
0
beselo😘 :
ወይኔ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሠዉረን
2026-08-24 19:42:33
0
Rediat Wegayhu :
Nefse ymare abetu amuamuten asamrlgie..lehulachenm.
2026-08-24 19:49:27
0
mare :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭
2026-08-24 20:22:17
0
tibebu :
kezi maregn fetary
2026-08-24 19:48:05
0
Lady in Red :
Nebis yimar
2026-08-25 08:56:56
0
Alami legese :
ነብስ ይማር!!
2026-08-24 19:51:30
0
hotes :
2026-08-24 09:07:09
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm
homepage.