@fkarekukbte365: ኮከብ 5 - አሰድ እሳት የአሰድ እሳት የባህሪ መግለጫ ይህ ኮከብ በሐምሌ 26 በመስእ በኩል የሚወጣ ነው አሰድ እሳት የመብረቅ እሳት፣ አሰድ የያዘውን አይሰድ አሰድ ፀሐይ እንቁ ባህርይ ይባላል። በአንበሳ ይመሰላል። ይህ ኮከብ ያለው ሰው የፊቱ አወራረድ አንበሳ ይመስላል ቁመቱ ድልድል ነፍሱ ንፁህ ከእናቱ ማህፀን የተመረጠ ልቡ የዋህ ገጹ ፍሡህ ጥርሱ ፍንጭት ነው ትልቅ ግርማ የአይን ሀይል አለው ጠላቶቹ ሲያዩት ይፈሩታል ይለማመጡታል በሴራ የመከሩበትን ሁልጊዜ ያፈርስባቸዋል ማናቸውንም ነገር ቢፊልግ ለማግኛት ይቻለዋል የገንዘብ ስሱ ነው ጥቂት ነገር ይበቃ አይመስለውም ቁጡ ነው ቶሎ ይመለሳል ጠላት ይበዛበታል ግን አይሸነፍም። እጅግ ምቀኛና ቀናተኛ ነው የሰውን ነውር ያወራል ኃጢያቱ ብዙ ነው በምጽዋት ይሰረይለታል ዘማዊ ነው ከዝሙት ብዛት የተነሳ አይኑን ያስፈራዋል ይሉንተኛና እንደበታም ነው መንፈሳዊ መስሎ መታየትን በሰው መመስገንና ከንቱ ውዳሴን ይወዳል በእጁ ጥፍር ከላይ ወደታች ጥቁር መስመር አለው ድንገተኛና አደገኛ ነው ምስጢርና ሴራ ክፍሉ ነው ስሙ በክፉ ይነሳል ውስጠ ደግ ወዳጁን ጠቃሚ ነው ዘመዱን አይጠቅምም ገንዘቡን ለባእድ ያባክናል ገፊ ነው ዘመድና ወዳጆቹን ከሸኘ በሁዋላ ብቻውን ይቀራል። ጊዜ ካነሳው ጋር ዉዳጅነት ይገጥማል ገንዘቡን ከሰው ገንዘብ ጋር ማቀላቀል አይሆንለትም ኃይለኛ በኃይሉ ተመካሒ ነው እርሻና ቤተ መንግሥት ክፍሉ ነው ሹመት ያገኛል ርኩስ ከብት ላም ንብ ይሆንለታል 3 ሚስት ያገባል ከሶስተኛይቱ ደግ ልጅ ይወልዳል ሐሙስ ቀን መሰናከል ያገኘዋል 2 ጊዜ እሥራት ያገኘዋል ግን በቶሎ ይፈታል ለጋስ ነው የትም ቢሄድ የሰው ፍቅር አለው ሰጥቶ አይመሰገንም ጠላቱን ይወዳል በሸንጎ ሲቆም አሸንፎ ይገባል ሰውነቱን እያሳበጠ ያመዋል ኮሶም እየደፈነ አያሽረውም እግዚአብሔርን ፊሪ አይነ ቅንዝረኛ ነው ጥቁር በግና ነጭ ዶሮ ይረድ ሰሊጥ አሳ ኤፍራን ቀለም በአንድላይ አሰርቶ ይብላ መረቁንም ይጠጣ ከፀጉሮችም 7 ቀን ይታጠን። ከእዳሪ ውድቀት የተነሳ ሕመም ያስፈራዋል ዓይኑን ራሱን ያመዋል ዓርብና ቅዳሜ ከሰውነቱ ደም አያጣውም መድሃኒት አይጠጣ መንገድም አይሒድ የሰው ገንዘብ አደራ አያስቀምጥ አጥፊው ነው ሚስቱ በደም ትሞትበታለች ሴት ጋኔን በወገቡ በልቡ እየገባች ታመዋለች 3 ጊዜ ገንዘቡ ይጠፋባታል። እርሱም እየታሰረና እየተፈታ ይኖራል ሲሳይ እያጣም ገንዘቡን ለዘመዶቹ መስጠት አይወድም ከሚሰጥ ቢሰርቁት ይወዳል ውሸቱን ነገር አሾክሹኩልኝ ይላል ልጆች ይወልዳል ጥቂቶች ይሞቱበታል ያልታወቁ ሰዎች ነጥቀው እንዳያጠፉት ያስፈራዋል በሓፍረተ ስጋው ላይ ምልክት እለበት በእግሩና በእራሱ የሰው አይን ያስፈራዋል ጫጫታ የምትባል ዋናው የዛር ውላጅ ትሸምቅበታለች በአይኑና በብልቱ ትገባዋለች ሌሊት በህልሙ ትገናኘዋለች ቀኝ እግሩን ጉልበቱን ወገቡን ራሱን ልቡን አይኑን እየላሰች ታመነምነዋለች ለዚች መድሃኒቷ የቁልቋልና የሎሚ ተቀፅላ የአሜራ ስር ከርቤ ጨምሮ አንድላይ በአዳል በግ ብራና በነጭ ጨርጫቢ አፅፎ ከነዚህ መድሃኒቶች ጋራ አንድ ላይ ይያዝ። የመኖሪያ ክፍሉ ከተማ ቤተመንግስት ነው ማቴዎስና ማርቆስ ተከታታይ ዘመኖች ክፍሉ አይደሉም በነዚህ ዘመኖች ይህን ጽህፈትና እነዚያን ተቀፅላዎች የነጭ ወሰራ ዶሮ ደም እየነከረ በአመት በእመት እያነገሰ ይያዝ የውሀ ሙላት ያስፈራዋል ቅዳሜና እሑድን አክብሮ ተጠንቅቆ ይዋል ቀይ አረመኔ የሆነች ጋላ ሴት ያግባ ይወልዳል ይከብራል ኮከብ ግጥሙ ሠውር አቅራብ ደለዊ ነው ፀሩ ሑት ጀዲ ሸርጣን ነው። ማእከላዩ ሰንቡላ ቀውስ ገውዝ ናቸው መልካም ወራቶቹ ታህሳስና የካቲት ክፉ ወሩ ግንቦት ክፍ ቀኑ አርብ ነው በ10 በ24 በ30ና በ40 አመት ያስፈራዋል። በማቴዎስ ወይም በማርቆስ በሰኔ ወይም በነሐሴ አርብ ቀን በ79 አመቱ በድንገት ይሞታል። በመቀጠል ስለ እራስዎ ትዳርዎ ፍቅር አጋር ሥራ ክፍል ቦታ ክፍል ጠበል ክፍል የወር የዘመን ክፍል በ 09 13 13 71 76 ይደውሉ #viralvideo #viral #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #adisabeba🇪🇹 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok
ከዋክብትና ትንታኒያቸው ✅️
Region: ET
Monday 24 August 2026 10:28:08 GMT
Music
Download
Comments
@ SALEMOT :
ፍንጭት የለኝም
2026-10-12 06:06:54
0
🆔ደ🕧♨ሱ :
8 ይሰራ
2026-08-24 11:06:52
0
Free Fitsum :
እውይ😳 ሊዬ🤔የኔአባት😊🥰🥰🥰
2026-08-27 18:01:50
1
ጌችዬ 21 እናቴ 23 :
እግዚአብሔር አለኝ
2026-09-23 20:43:51
0
ያልፍ ይሆን :
ጉዲዲዲ
2026-10-27 11:18:14
0
እግዚአብሔር ይመስገን :
ከአንዲት ጀሚናይ ፍቅር ጀመሬ አብጀ ነበር አሁን ደና ነኝ አንድ ላይ መሆን አይችሉም ሁለቱ ኮከቦች
2026-09-15 19:22:58
0
bene love :
የሁትውሃ ይነገረን
2026-09-05 18:11:13
0
afework :
ኮከብ እንዴት መቁጠር ይቻላል በውስጥ መስመር ላኩልኝ
2026-09-18 07:40:32
0
Revelation 22:10 :
10q በጣም
2026-08-24 19:09:41
0
Leo :
እናመሰግናለን
2026-08-24 21:10:57
0
መንዜው :
በትክክል🥰🥰🥰
2026-08-26 19:01:34
0
ALEME :
ሊዮ በሴት ይሰራ
2026-08-26 14:35:36
1
fanu :
በሴት ይሰራ
2026-09-06 20:22:54
0
nebayit❤️ይቅርታ 💋🙏 :
21 ኮከብ ሰው
2026-08-25 06:51:39
0
Rozakassa :
የሴቷስ ከሆነ
2026-09-02 13:24:14
0
My :
Jesus's lord 👌❤️
2026-10-15 10:10:39
0
እናቴ ማሪያም :
በሴት ይሰራ
2026-08-24 17:15:35
1
አሊሰደድ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-26 02:44:13
0
አሊሰደድ :
😆😆😆😆😅😆
2026-08-26 02:44:27
0
freweyni-hadush :
🙏🙏🙏
2026-08-24 15:12:05
0
To see more videos from user @fkarekukbte365, please go to the Tikwm
homepage.